Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

🚨#ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥️✊🏿🇪🇹

25,901 views • 3 years ago •via X (Twitter)

10 Comments

Rahwa G.'s profile picture
Rahwa G.3 years ago

ባንዴራ ተለብሶ ስለ ተዘፈነ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች ማለት አይደለም ሰው ሆኖ እንደሰው ማሰብ እና ለሰው ሂወት ሳያዳሉ መጨነቅ ለእውነት መቆም ይጠይቃል። ስለዝህ መጀመርያ እንደ ሰው እናስብሌላው ትርፍ ነው።

ኢብራሒም ተካ የወሎው's profile picture
ኢብራሒም ተካ የወሎው3 years ago

wow

Arero Bosoro's profile picture
Arero Bosoro3 years ago

በዘፈን በቀረርቶ በመፈክር የምትኖርና የምትቀጥል ኢትዮጵያ አትኖርም ቀረርቶና ፉከራ ኤርትራ ከኢትዮጲያ ጋር አላስቀጠለም ኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰቦችን ስታከብርና ስታስከብር ብቻ ነው የምትቀጥለው

Gamta A's profile picture
Gamta A3 years ago

Ethiopia can not expressed as greenyellowred colors,but we can magnify & describe as diverse,popular,multi lingual,multi religious. I hate your actions guys; but not humanity

ousman 🇪🇹's profile picture
ousman 🇪🇹3 years ago

አስፋውን አስጨነቁት እንጂ 😆

ኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇷's profile picture
ኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇷3 years ago

🤣

Aliganyira Jackson's profile picture
Aliganyira Jackson3 years ago

With love from Uganda

Kibreab Kiros's profile picture
Kibreab Kiros3 years ago

አዎ! ለዘላለም ትኑር...ሰው ከነነፍሱ በእሳት የሚቃጠልባት እና ሰውን እንደፍየል የሚታረድባት ሀገር...ለዘላለም ካልኖረች፤ ታድያ ማን ይኑር...?

Fasik's profile picture
Fasik3 years ago

Long live Ethiopia!!! #EthiopiaPrevails

Moses's profile picture
Moses3 years ago

ጀዝባ ሁሉ።

Related Videos

ታሪክ ሊያጠፋ ነው ሲሉት ጭራሽ የረሱትን ታሪክ አድሶና አሳምሮ ሰርቶ ትውልድ መማሪያ በማድረግ አሳያቸው ጠቅላይ ሚኒስትርሩ Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 የኛ ሰው ህዝብ ተርቦ ሰው እየሞተ ስለሆነ ቁጭ ብለን እናልቅስ ምንም አይሰራ የሚል ነው ግን እኔን የሚገርመኝ የቀደሙት መንግስታትም ጋር ሰው ይሞት ነበር ሰው ይራብ ነበር ግን ሀገሪቷን እንዲህ ግን ይሰራ እንደነበር አላውቅም:: አሁን ግን ደስ የሚለው ነገር በጦርነት ውጥም ስራ ይሰራል በመራብ ውስጥም ስራ ይሰራል በኢኮኖሚ ችግር ውስጥም ስራ ይሰራል የቆመ ነገር የለም:: እየተሰራ ጦርነት ችግር ርሃብ ይጠፋል:: ችግር አለ ተብሎ ግን እጅ አጣጥፎ ተቀምጦ ሌላ ችግር የሚጠብቅ የለም እየተራብንም እየተዋጋንም እንሰራለን ሃገራችንን እናሳድጋለን ችግሮቿን እንቀርፋለን!! ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

Natnael Mekonnen

16,465 views • 1 year ago