Загрузка видео...
Не удалось загрузить видео
ኢትዮጵያ እየመከረች ነው! አዲስ አበባ፡- ሚያዚያ 24/2016 ዓ.ም
41,164 просмотров • 2 лет назад •via X (Twitter)
Комментарии: 9

ስለየትኛዋ ኢትዬጵያ ነው የምታወሩት? ተረኞችና እንደእናንተ አይነቶቹ አጫፋሪዎቹ በቅንጦት የሚንደላቀቁባትን የአራት ኪሎና አካባቢዋን ወይንስ በጦርነት እየታመሰች ሚሊዮኖች የተገደሉባትን: ተፈናቅለው በዱር የሚኖሩባትን በርሃብ የሚቆራመዱባትን: ቤታቸው በላያቸው ላይ እየፈረሰባቸው በየመንገዱ የሚያድሩትን ነው? የእናንተ ድርጊት በእነዚህ ሚሊዬኖች ላይ የሚፈፀመውን ወንጄል ለማስቀጠል የገዥዎቹንና ስርዓታቸውን ዕድሜ ለማራዘም የራሳችሁንና የመስሎቻቸሁን የተደላደለ ኑሮ ለማስጠበቅ ካልሆነ ውጭ ለኢትዬጵያና በግፈኞች ለመከራና ስቃይ ለተዳረገው ህዝብ ዘላቂ ሰላም: ፍትህና ዲሞክራሲን ለማስፈን እንዳልሆነ ግልፅ ነው:: ራሳችሁን ደጋግማችሁ ጠይቁ: የተማራችሁት ትምህርት : ያላችሁ ልምድና ዕውቀት ይህን ለማመዛን የሚረዳችሁ ከሆነ ተጠቀሙበት:: የግፍና ወንጄል መሳሪያ አትሁኑ:: የማይታረም ስህተት ከመስራት ለመውጣት አሁንም ትችላላችሁ::

በ ባነር፣ ስቲከር፣ ቲ ሸርት፣ ኮፍያ እና ማርኬቲንግ ቢሆን ኖሮ ጨርቃ ላይ መንኮራኩር አሳርፈን ነበር እስካሁን።

Hello supporters of genocider regime, ከማን ጋር የምትመክሩት በመጁመሪያ ኢትዮጵያ አለች ወይ ከአ/አ ውጪ ማንም ዩማይንቀሳቀስባት ሀገር አብይ ያደራጀው ገዳይ ቡድን እና የኦነግ ታጣቂ በየከተማው ማንንም እያፈነ የሚገደልበት ሚሊዎንስ ብር የሚጠየቅበት የአማራ ህዝብ በማነቱ እየተጨፈጨፈ/ከአ/አ;ናዝሬት; ድሬዳዋ;አሰላ; እየተለቀመ በ concentration camp ሞቱን የሚጠባበቅባት ሀገር የገዛ ዜጎቹን በድሮን የሚጨፈጭፍ ናዚው ሀገር በቀል ፍሸስቱ አብይን በICC ለፍርድ ለማቅረብ እንጂ ከዘር አጥፊ ጋር የሚመካከር ኢትዮጵያዊ የለም ሀገር በፍሽስት እየወደመች ነው Ethiopia is a failed state ‼️

🇪🇹 መምከር ካለባት በታሪክዋ አይታው የማታቀውን እልቂት፣ ረሃብ፣ መሰደድ የናቶችና የወጣት ሴቶች መደፈር ያመጣባት አረመኔው አብይ አህመድና (@AbiyAhmedAli) አጋሮቹን ለፍርድ ለማቅረብ መሆን አለበት። #HoldEthiopiaAccountable @addisstandard @EthioReporter

እውነት ነው ከምክክር ውጪ ሌላ አማራጭ የለም በርቱ

በፎጋሪ መሪ በፉገራ የምትተዳደር ሀገር👉 ‘ኢትዮጵያ እየመከረች ነው'🤣🤣🤣 ምንአለ በሳቅ ባትገሉን!

እናንተ አበል በበላቹ ቁጥር ኢትዮጵያ ትመክራለች 🐷

National dialogue under the control of genocidaire @AbiyAhmedAli who’s still trying to exterminate Amharas is a cruel joke on the people of Ethiopia. History will not forgive those who are promoting this political ploy to prolong Abiy’s tyranny! 🛑 #WarOnAmhara

የኢትዮጵያን ዋና ከተማ አ/አ ኦሮሞን አትመስልም ብሎ 50% የአማራን ህዝብ አፈናቅሎ ቤቱን በላዩ ላይ አፍርሶ አዲስ አበባ ከተሜነት የተጀመረበት የነዋሪዎቻን social fabric አፈራርሶ ታሪካዊ ሰፈሮችን ቅርሱን ስር መሰረት አፈራርሶ ሚሊዎኖን አዲስ አበባን ነዋሪን ጎዳና ላይበትኖ የዘር ማፅዳት ታሪክን የመቀየር ስራ እየሰራ ያለን አስተዳደር ሳትመክሩ ማንን ነው የምትመክሩት? የአማራን ህዝብ ከአ/አበባ አፅድቶ አማራን በገዛ ክልሉ እዝ አዝምቶ በድሮን; በታንክ;እየጨፈጨፈ ታሪኩን ባህሉን ሀይማኖቱን ከኢትዮጵያ አጥፍቶ በኢትዮጵያ አመድ ላይ ኦሮሚያ የሚባል ሀገር ግንባታ ላይ ያለውን ፍሽት አብይ አህመድን በICC ለፍርድ አቅርቡ እውነት ኢትዮጵያን ለማዳን ከሆነ ዳሩ ግን አይደለም እናንተ የምትፈልጏት ኢትዮጵያ ከአማራ ነፃ የሆነችውን ነው ! እናንተ ተከፍይ አስመሳይ ፀረ ኢትዮጵያኖች genocide enabler ናችሁ‼️
