Video wird geladen...

Video konnte nicht geladen werden

Zur Startseite

እባካችሁ ለሚንስትር ቀጄላ መርዳ ሳ ጋብዙልኝ

23,171 Aufrufe • vor 3 Jahren •via X (Twitter)

18 Kommentare

Profilbild von Asrat Asrat
Asrat Asratvor 3 Jahren

ሚ/ር ቀጄላ መርዳሳ የመላው ጥቁር ህዝብ ኩራት የሆኑትን ንጉስ ምኒሊክ እንዴት መካድ እንደፈለጉ ባይገባኝም ያ የግል አቋማቸው እንጅ ሰፊውን የኦሮሞ ህዝብ አይወክልም፣አፄ ምኒሊክ በሰጡት አመራር ነበር በርካታ የኦሮሞ ጀግኖች ታላቅ ጀብዱ የፈፀሙት

Profilbild von buna
bunavor 3 Jahren

ሳድግ የማውቀው ኦሮሞ ሕዝብ ይሄ ነው

Profilbild von zagiwe
zagiwevor 3 Jahren

@NeaminZeleke የኔናት ምርጦቹ የኦሮሞ ልጆች የማያወላውሉት ወገኖቻቭን ውነታውን ያውቁታል የራሳቸውም እንደሆነ ያውቁታል ኮንፕሌክስና የዘር መርዝ ያለባቸው ደግሞ ታሪክ ለማበላሸት ይሞክራሉ ሰው ሁኑ በሏቸው ሱላምዋሉ @SahleWorkZewde @AbrarSuleiman @AdebabayMedia

Profilbild von Adugna Jember
Adugna Jembervor 3 Jahren

When I see these brave young Oromo men whose age is below 30yrs, my hope for great Ethiopia rekindled . Galatuma ya jole Shoa !!!!

Profilbild von Bisrat Girma
Bisrat Girmavor 3 Jahren

All Nations are formed by war! All natural states of the world were formed by war z exception is nations born out of colonialism, e.g. 1960 Chiefs sat in London to name a new born nation, Ganda being a big tribe others represented by the "U"Ganda to start a country called Uganda.

Profilbild von peace
peacevor 3 Jahren

@NeaminZeleke እንዲሕ ነው። ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ። እምየ ሚኒሊክ እሳቸው ዛሬ የሚወደሱት የንተ ያንች የእናንተ የእኛ መላው ኢትዮጵያዊያኖች አያቶቻችን በደረጉት አኩሪ ተጋድሎ ነው። ሁላችንም ልንኮራና ከፍ ከፍ ልናደርጋቸው ይገባል።

Profilbild von 🇪🇹Beዛ🇪🇹🦅🦅
🇪🇹Beዛ🇪🇹🦅🦅vor 3 Jahren

😅😅😅😅

Profilbild von محمد حسين إبراهيم سعيد
محمد حسين إبراهيم سعيدvor 3 Jahren

وو

Profilbild von Tolla Bulla
Tolla Bullavor 3 Jahren

@NeaminZeleke It is their right to celebrate; in democratic society the opposing side also have equal right to express their feelings & what happened to their ancestors. It is this fact that the Amhara feudal offsprings are opposing. Nobody can change history; he was hero & villain to some.

Profilbild von Avalancz
Avalanczvor 3 Jahren

This is how you build love and fraternity! By coming together and praising each other!

Profilbild von Million Argaw
Million Argawvor 3 Jahren

@NeaminZeleke ምነው ወንድሜ ቀ ጨመርክበት ሰው ያለ ስሙ ሲጠራ ደስ አይለኝም

Profilbild von Yeshashwork Beyene
Yeshashwork Beyenevor 3 Jahren

@NeaminZeleke ቀጄላ ልጅ ሆኖ እኮ ነው። ልጅ የቆሎ ትፋት ያምረዋል ይባል የለ?? ተወው ሲያድግ ይገባዋል

Profilbild von Mel Tewahade
Mel Tewahadevor 3 Jahren

Trying to fabricate a fake history of oppressed and oppressor will end up backfiring on this evil thought.

Profilbild von ወልደ ኤዲት 🇪🇹🇨🇭
ወልደ ኤዲት 🇪🇹🇨🇭vor 3 Jahren

@SelamA2022 @GaraadAwal

Profilbild von beki_taye
beki_tayevor 3 Jahren

የሙት መንፈስ በእየሱስ ስም ይወጋ!!!

Profilbild von ኢትዮጲያ ሆይ እነደ አብይ አይነት መሪ ድጋሜ በስህተትም ቢሆን እንዳትፈጥሪ!!
ኢትዮጲያ ሆይ እነደ አብይ አይነት መሪ ድጋሜ በስህተትም ቢሆን እንዳትፈጥሪ!!vor 3 Jahren

@Gfasil ለጋሎች በሙሉ

Profilbild von Addis Almuz🍀
Addis Almuz🍀vor 3 Jahren

@NeaminZeleke የ ዘንድሮስ ጉድ ነው ...

Profilbild von Avalancz
Avalanczvor 3 Jahren

I love Oromo

Ähnliche Videos

ማርሻሉ በኦሮሚያና አማራ ክልሎች ያሉ አማፂያንን 90% ደምስሰናል እያሉን ነው። ምነው እንዲህ የተጋነነ ፉከራን መደጋገም ቢያቆሙ? ገና 'ለውጡ' አንድ አመት ሳይሞላው "ሸኔን በ 2 ሳምንታት እናጠፋታለን" ብለው ጦርነት ያወጁ እለት በአካል አግኝቻቸው የርስበርስን ጦርነት አይደለም በ2 ሳምንታት በዓመታትም ማሸነፍ አዳጋች እንደሆነና ጉዳዩን በሰላም መፍታት እንደሚሻል ተመጽኛቸው እንደነበር ትዝ ይለኛል። ከዚያ ወዲህ ስንት በሁለት ሳምንታት አማፂያንን የማጥፋት ዘመቻ ተካሄደ? ተሳካ? አሁን ደግሞ ይህን በ90% ደመሰስን ፉከራ እየደጋገሙት ነው። እውነታው ግን የሀገሪቷ 2/3ኛ በላይ ከመንግስት ቁጥጥር ስር የወጣ ነው። ሌላው ይቅርና የአማፂያኑን ጥቃት በመፍራት ገበሬው በቆሎ እንዳይዘራ እስከመከልከል ተደርሶ የለ እንዴ? እባካችሁ ይህን ዋጋ ቢስ ቀረርቶ ተዉና ጦርነትን በድርድር አስቁሙ። ይህ ማለቂያ ያጣ የርስበርስ ጦርነት የሰራዊቱን አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እያመነመነ የመበተን አደጋን በየቀኑ እያቀረበ ባለበት በዚህ ጊዜ ኢታማጆር ሹሙ እንዲህ አይነት ከሀቅ የራቀና የሰላምን በር የበለጠ የሚያጠብ ዲስኩር መደጋገም ሃላፊነት የጎደለው ተግባር ስልሆነ ቢታቀቡ ይሻላል።

Jawar Mohammed

24,001 Aufrufe • vor 1 Jahr

👇#አዲስ_አበባ_እራስ_አገዝ ነበረች በዛውም ትቀጥላለች ‼️🤩🤩🤩 የኔ መልዕክት የኦሮሞ ነፃ አውጪ ነን ብለው ሃገር ለመበጥበጥ ለለተነሱ ለነ #ቆሞ_ቀሮቹ ባለስልጣኖች ነው እንጂ የኦሮሞ ህዝብን አይመለከትም….. ደሞ ልብ ያልኩት ደስ የሚል ነገር የገጠምኝ ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ በጣም በጣም ብዙ ሰው በ DM በ FB በሶሻል ሚዲያ ላይ ምን ብለው ፃፉልኝ መሰላችሁ እኛ የአዲስ አበባ ተወላጆች ኦሮሞዎች ነን ….ግን አዲስ አበባ የኦሮሚያ አስተዳደር ወይም በኦሮሚያ ስር እንዳትሆን እንታገላለን ያው እናንተ ተናገሩ እንጂ እዚህ አንድ ብንተነፍስ ያስሩናል ብለው ፅፈውልኛልና ይሄ በጣም ጥሩ ዜና ነው እያልኩ 👏👏👏 እስኪ ካባቶቻችን እንማር እራስ አገዝ ማለት ራሷን በራሷ የምታስተዳድር ከተማ ማለት ነው ብለው አያቶቻችን የተውልን መሬት በማይረባ ፖለቲካችሁ አናጨማልቃት !!! እኛ ካለ አዲስ አበባ በቀር ሌላ ሀገር ለሌለን ሰዎች የማናውቀውን የኦሮሚያ አስተዳደር አምጥታችሁ አትለጥፉብን ‼️ ከደጉ የኦሮሞ ህዝብ ጋር አይደለም የኔ ችግር እዛ ወንበር ላይ ቁጭ ብለው ሃገር ከሚያምሱት ባለስልጣኖች ጋር ነውና እባካችሁ እረፉ ‼️

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

14,048 Aufrufe • vor 1 Monat

#ስለመቀመጫ_መመካከር_አስፈላጊ ነውን 👇 ቪድዮ የዛሬ ስንት አመት ይሄ ሰውዬ ሲናገር ወሬኛ ችግር ፈጣሪ ነው ብዬ እስቤ ዝም ብዬ ስልኬ ላይ save 💾አድርጌው ነበር አሁን ደግሜ ስሰማው ስለመቀመጫ ምናምን ሲያወሩ ትንቢት ሆነበኝ ልበል አልኩኝ🤔 የምክክር ኮሚሽኑ ተመካክሮ የኢትዮጵያን ችግር solve ያረጋል ብለን እኛ እንፀልያለን 🙏🤲ለካስ መልካም ነገርን ከመመካከር ይልቅ ስለ መቀመጫ ነው የሚያወሩት እነዚህ ሰዎች ??? 🙋‍♀️#Ethiopia እሺ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ⁉️ ክልሎች የራሳቸውን መቀመጫ መወሰን ይችላሉ ከተባለ ኦሮሚያ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ክልልሎች መቀመጫቸውን አዲስ አበባ የማድረግ መብት አላቸው ማለት ነው አይደል ???? ስለዚህ ነገ ሁሉም ክልል ተነስቶ መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደርግና መላው ይቀልጣል ጉድ ፈላብን በሉኛ🤷‍♀️🤪🤣🤣 አለበለዚያ ይሄ ምክክር መሰረት የሌለው ብዙ ግራ የተጋባናባና የተዛባ ሆነብኝሳ 😬🙄😳 የናንተ ምክክር ይሄ ከሆነ ስለ ፖለቲካ አናወራም ያልነውንም ሰዎች ን ራሱ በግድ ማውራት ስለማንፈልገው ፖለቲካ እንድንናገር ታስገድዱናላችሁ ልክ ምንም የማይገባን ሞኞች አታድርጉን እባካችሁ ሌላ መላ ፈልጉ ህዝቡ በሰላም ይኑርበት!!! በኔ አመለካከት በግልፁ እንነጋገር ከተባለ አዲስ እበባን በኦሮሚያ ክልል ጠቅልሎ ማስተዳደር የሚለው ህልም መቆም አለበት የሌሎች ሃገሮችን ታሪክ መጀመሪያ አገላብጣችሁ መርምሩ አንብቡ አገናዝቡ አለበለዚያ እመኑኝ የብዙ ሃገራቶችን ታሪክ ሳነብ የተረዳሁት …ይሄ ህልም እውን ሊሆን የማይችል ብዙ የፖለቲካ ችግሮችን ይዞ የሚመጣ ….የሲኦልን በር እንደመክፈት ቁጠሩት በአጭሩ የአዲስ አበባ ህዝብ እኔንም ጨምሮ መቼም መቼም አይቀበለውም ‼️‼️‼️

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼

30,637 Aufrufe • vor 1 Monat

አሻራ ወይስ አቧራ? “…አሻራ የአቧራ ያህል ቶሎ አይታይም፤ ቶሎም ወደ ላይ አይነሣም፤ በቶሎም ስም አያስጠራም፡፡ በቀላሉም አሻራ ጥሎ መሄድ አይቻልም፡፡ ብዙም ድምፅ የለውም፣ ብዙም ታይታ አይገኝበትም፡፡ አድካሚ ነው፣ አሰልቺም ነው፡፡ ሐሜትና ትችት፣ ነቀፋና ውረፋ ያስከትላል፡፡ ያልተረዱ እስኪረዱ፣ የተረዱ እስኪሠሩ፣ የሚሠሩ እስኪፈጽሙ ጊዜ ይወስዳል፡፡ ትዕግሥትን ይፈታተናል፡፡ በዓለም ላይ የትውልድ አሻራን ያኖሩ ሁሉ ይህ ገጥሟቸዋል፡፡ በፊታችን የተዘረጋው ጥያቄ አሻራ ወይስ አቧራ? የሚል ነው፡፡ የአክሱም ሐውልቶች የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፣ የፋሲል ቤተ መንግሥት፣ የጀጎል ግንብ፣ የጂማ አባ ጅፋር ቤተ መንግሥት አሻራ እንጂ አቧራ አይደሉም፡፡ የዐድዋና የካራማራ ድሎች አሻራ እንጂ አቧራ አይደሉም፡፡ የነ ጸጋዬ ገብረ መድኅን፣ የነ ሐዲስ ዓለማየሁ፣ የነ ገብረ ሕይወት ባይከዳኝ፣ የነ ጥላሁን ገሠሠ፣ የነ ዓሊ ቢራ፣ የነ አበበ ቢቂላ፣ የነ ምሩጽ ይፍጠር፣ የነ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ የነ ደራርቱ ቱሉ ሥራዎችና ድሎች ሁሉ አሻራ እንጂ አቧራ አልነበሩም፤አይደሉምም፡፡ ሁሉም አሻራቸውን ያስቀመጡት በየመስካቸው ነው፡፡ ብንጠይቃቸው ግን አንድ ተመሳሳይ ነገር ይነግሩናል፡፡ አሻራን ማስቀመጥ ሲጀመር ፈታኝ - ሲፈጸም አስመስጋኝ የመሆኑን ዘላለማዊ እውነት፡፡ በዚህ ዘመንም አቧራ አስነሥተው ስም ለማስጠራት፣ ታሪክ ለመሥራት የሚደክሙ ሰዎች አሉ፡፡ ለጊዜው ያደናግራል፡፡ አቧራ ማስነሣት የጉብዝና ምልክትም ይመስላል፡፡ ‹ለስሟ መጠሪያ ቁና ሰፋች› እንደተባለውም ለጊዜው ስምን ያስጠራ ይመስላል፡፡ የአቧራና የአቧራ አስነሽዎች ታሪክና ሥራ ግን እንኳን ዘመን ወቅትን አይሻገርም፡፡ ‹ያማ ቀርቶ ሌላ ዘፈን መጥቶ› እንደሚባለው ፋሽን ሆኖ መጥቶ እንደ ፋሽን ያልፋል፡፡ የሀገራችን ታሪክም ይሄን ይነግረናል፡፡ መከራና ችግርን ተቋቁመው እዚህ የደረሱልን የሀገራችን መኩሪያ ቅርሶች አሻራዎች እንጂ አቧራዎች አይደሉም፡፡ በየዘመኑ የተነሡት አቧራዎች ለጊዜው ታይተው፣ ሄደዋል፤ አልፈዋል፡፡…” ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በአንድ ወቅት ከተናገሩት የተወሰደ

Addisu Arega Kitessa

34,876 Aufrufe • vor 3 Jahren