Video yükleniyor...

Video Yüklenemedi

Ana Sayfaya Dön

እብሪተኛው የኦሮሚያ ፖሊስ!

80,679 görüntüleme • 3 yıl önce •via X (Twitter)

9 Yorum

ZeraTsion WJ profil fotoğrafı
ZeraTsion WJ3 yıl önce

ምንም ይሁን ምን ድሃ ቄስ በጥፊ አይመታም። ነገር ግን ያንተ ዘመዶች ከዋልድባ ማፈናቀላቸውን፣ አጋድመው ማረዳቸውን፣ አክሱም ውስጥ ሲረሸኑ ማላገጣቸውን አትርሳ።

TsegieDingle☦️ 🇪🇹 profil fotoğrafı
TsegieDingle☦️ 🇪🇹3 yıl önce

እያንዳንዳችን ላይ ያረፈ ጥፊ ነው፡፡አሞናል እግዚያብሔርም ህመማችንን እና መዋረዳችንን አይቷል እሱ ይፈርዳል!

Dani Kibru 🇪🇹 profil fotoğrafı
Dani Kibru 🇪🇹3 yıl önce

የሶማሌ ፖሊስ በአብዲሌ ግዜጨ አብዲሌን ይመስል ነበር፡፡ በሙስጠፌ ዘመን የሶማሌ ፖሊስ ሙስጠፌን ይመስላል; የኦሮሚያ ፖሊስም ረዕሰ መስተዳድሩን ነው ሚመስለው፡፡

Abrish profil fotoğrafı
Abrish3 yıl önce

It’s very painful. At least this was on record. How about those which are not being recorded. It’s all about time. There will be a time for JUSTICE very soon!!

ፀጠዬ☕ profil fotoğrafı
ፀጠዬ☕3 yıl önce

ብዙ የትግራይ ካህናት በመከላከያ በሻዕቢያና በፋኖ ሲገደሉ ዝም that's what hypocrisy 📌📌📌

Elias Z Ethiopia profil fotoğrafı
Elias Z Ethiopia3 yıl önce

በቁሙ የሞተው በአዴን ይሄን ግፍ ደፍሮ የማስቆም አቅም የለውም። ለዚህ ለዚህ የድሮ ትንሽ የሰከኑ ጌቶቹ ይሻሉት ነበር።

Armonem profil fotoğrafı
Armonem3 yıl önce

Prove it it is Oromia police!

Ayeh አየህ profil fotoğrafı
Ayeh አየህ3 yıl önce

መንግስት ወደ አምባ ገነንነት እየተለወጠ መሆኑን ለመረዳት በቂ ነው። ተጠያቂነት ሳይሆን ጠያቂነት ብቻ ይበዛል ለዛውም በዱላ መስቀል የተሸከመውን። ደርግ ደርግ ተባብለን ወያኔ ወያኔ ተባብለን ዛሬ ላይ ደርሰናል ብልፅግናስ መንገዱ ምን ይሆን?

ኃይል ሚካኤል profil fotoğrafı
ኃይል ሚካኤል3 yıl önce

የሱ ወንድነት በአባቶች ላይ ነው ወሻ በሰፈሩ እንደሚባለው ነው። አዱ ገነት ቢመጣና ቢሞክረው አሪፍ ነብር።

Benzer Videolar