Video yükleniyor...

Video Yüklenemedi

Ana Sayfaya Dön

እንጦጦ ፓርክ ተመልካች ይፈልጋል [ዋዜማ]

22,786 görüntüleme • 3 yıl önce •via X (Twitter)

10 Yorum

yishaqh profil fotoğrafı
yishaqh3 yıl önce

💯.. outlaw plastic bags and recycle bottles

MelakuTeshome profil fotoğrafı
MelakuTeshome3 yıl önce

Exactly a year ago, I visited the park and was saddened by the many plastic water bottle thrown around a few meters from the entrance. This is sabotage and stiff penalty including jail time must be imposed on those littering the park.

ኤልsa/Elሳ profil fotoğrafı
ኤልsa/Elሳ3 yıl önce

የመንግስት ጥፋት ነው ፍቃድ መስጠቱ ሲጀመር: የጠርሙስ ውሃማ ስልጣኔ መስሎልኛል: finally someone with a common sense is speaking up.

Zewdi Etho lovers profil fotoğrafı
Zewdi Etho lovers3 yıl önce

በጣም ጥሩ ስራ ነው ጥግ አድርሱት !!❤️❤️🙏

ethiopa profil fotoğrafı
ethiopa3 yıl önce

ኢትዮጵያ ውስጥ ባለሱቆች ፌስታል በነፃ መስጠት ማቆም የሚከፍልበት ከሆነ አይጥለውም የስለጠነ አገር ይሽጣል

Getnet Ethiopia profil fotoğrafı
Getnet Ethiopia3 yıl önce

"ተመልካች ይፈልጋል" የሚለውን ሳይ ጎብኚ ያነሰ መስሎኝ ነበር። አንድ ሆላንዳዊ ስለ ኢትዮጵያ ቆይታው ሲፅፍ "ታክሲ እና አቶቢስ መጠበቂያ አካባቢ ስላለው የሽንት ግማት" የፃፈውን ዘገባችሁ አስታወሰኝ። ቆሻሻ መጣልማ የህዝብ እስፖርት ነው! 😌

Rahel profil fotoğrafı
Rahel3 yıl önce

I read the Erta tour rating. Tourists wrote that a lot of water bottles were thrown on away to Erta ale. thank you for raising this Topic. this will be your life's work. Raise awareness about the non-rotting packaging and the government must also consider disposing of these produ

DELENESHU AMESALU profil fotoğrafı
DELENESHU AMESALU3 yıl önce

@Exoticethiopian Park patrols needed here posted warning signs accordingly, in the wooded areas and side of the roads. violators must be fined and imprisoned!Any where in the world parks are protected by law-enforcement officers. Designated park authorities must be responsible for this weakness!

Nebiyeleul Mulugeta profil fotoğrafı
Nebiyeleul Mulugeta3 yıl önce

ልጆቻቸው ሰለቻቸው ? እኛ ሌላ እነሱ ሌላ።ጦርነቱ ባይቆም የTPLF ወታደሮች ቢመጡ ይጸዳዱበት ነበር ። Sense አይሰጠንም፤ዐቢይ የራሱን ኑሮ ነው የሚኖረው።የራሱን Need ነው በመንግሥት የሚኖረው።

ናትናኤል ☦️ profil fotoğrafı
ናትናኤል ☦️3 yıl önce

Its far, it's expensive and time consuming. I will plan and visit it when I can 😲🧐🤷🏽🙏🏽🙏🏽

Benzer Videolar

"…እነ ጫላ የከተማውን ሙሉ ህንጻ ግራጫ በግራጫ ጫ በ ጫ ቀለም በመቀባት፣ በየህንፃዎችም ላይ የቡና ቤት መብራት በመሰቀል፣ በማንጠልጠልም፣ ራሳቸው ካሜራ ፊት በቀረቡ ቁጥርም እንደ ከተማዋ ግራጫ በግራጫ ቀለም ተቀብተው አድገናል፣ ተለውጠናል እንደሚሉት ያለ አይደለም እድገት ማለት። እንደዚያ አይደለም። አንድን ሰፈር፣ ወይም አንድን አውራ ጎዳና በቀለም በማዥጎርጎር እና የቡና ቤት መብራት በመሰቃቀል እንዴት እንደ ሀገር አድገናል፣ ተለውጠናል ተብሎ በድፍረት ዜና ይሠራል? ያብለጨለጨ ከተማ ውስጥ ያለ ሥራ መቀመጥ እንዴት የእድገት መለኪያ ይሆናል? ፋብሪካዎች በኃይል እጦት ሥራ ባቆሙበት ሀገር ፒያሳና አራት ኪሎ አካባቢ፣ ሜክሲኮና ሳርቤት አደባባይ ላይ መብራት ቦግ አድርጎ አብርቶ እንዴት አደግን፣ ተለወጥን ይባላል? ዩኒቨርስቲዎች ለተማሪዎች የሚያቀርቡት ምግብ በማጣታቸው ምክንያት በሚቀጥለው ዓመት ተማሪ ለመቀበል እንቸገራለን ብለው በይፋ በሚያውጁበት ሀገር እንዴት ነው የፒያሳ መብራት የሀገር እድገት መለኪያ የሚሆነው? እነ ካኑን እና ዳንኤል አሞካቺን አምጥቶ በፓርክ መብራት ላይ አስደንሰህ ስታበቃ ኢትዮጵያ አድጋለች ብለህ ስለ ተናገርክ፣ ፕሮፓጋንዳም ስለ ሠራህ አይኤምኤፍ ገንዘብ አይለቅልህም እኮ። እነ ካኑ በሀገራቸው ቅንጢ ፓርክ የነበሩ ስፍራዎች አሁን የሸረሪት ድር አድርተው እያየን እኛ ባለ ሾርት ሚሞሪያም ናችሁ ስለተባልን ብቻ በእነሱ ሰበካ በቃ አድገናል ልንል ይመስላቸዋልን? "…በኬንያም ልክ አቢይ አሕመድ ምንጩ ባልታወቀ ገንዘብ ያስገነባው እንደ አንድነት እና እንጦጦ ፓርክ ያለ መናፈሻ ተሠርቶ ነበር። የራበው ኬንያዊ በመናፈሻው ገብቶ አየር እንዲበላም ተሰብኮ ነበር። ቤት የሌላቸው ኬንያውያንም በመናፈሻው ገባ ብለው እንቅልፋቸውን ለጥጠው ይወጡ ዘንድ ተሰብከው ነበር። ገንዘብ ያላቸው ሰዎች ብቻ የሚደፍሩት ሬስቶራንቶችም በዚያ መናፈሻ ውስጥ ነበሩ። በቀደም ዕለት ለተቃውሞ የወጣው የራበው፣ የጠማው የናይሮቢ ሕዝብ ግን ያው በቪድዮው ላይ እንደምታዩት እሳት ለቆበት መናፈሻ ፓርኩን በደቂቃዎች ውስጥ ወደ ዐመድነት ቀይሮታል። ቅድሚያ ለጤና፣ ቅድሚያ ለትምህርት፣ ቅድሚያ ለዳቦ ያለው ሕዝብ ፓርክና መናፈሻ ዳቦ አይሆኑንም በማለት በደቂቃዎች ውስጥ አውድሞታል። እናም ራበኝ፣ ሥራ አጣሁ፣ ቤቴ ፈረሰ፣ መጠጊያ፣ መሸሸጊያ አጣሁ፣ የት ልድረስ? ኧረ የውኃ፣ የመብራት ያለህ! ተቸገርኩ ኧረ ኡኡኡ ብሎ ለሚጮህ ሕዝብ መናፈሻ ሠርቼልሃለሁ። ናና ተዝናና፣ ባይበላስ፣ ባይጠጣስ ቢቀርብህ ብለህ ስታሾፍበት የሆነ ቀን፣ የሆነ ሰዓት ላይ እንዲህ ጉድ ይሠራሃል። ዘመዴ Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 CHERBOLE Habtish Gurmu 🇪🇹🇺🇸 ሀገሬ ኢትዮዽያ 🇪🇹 🇺🇸 Seyoum Teshome

AmharaQuest

13,122 görüntüleme • 2 yıl önce

የከሸፈው ቲያትረኛ እንደ ሐገርፍቅር ቲያትር ቤት አርቲስትና እስክስታ መቺ ብቻ እየዘለለ የሚገባበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ አሁን ደግሞ ሽመልስ አበራ ጆሮ የተባለን የከሸፈ ቲያትረኛ ይዞብን መጥቷል። ሙስሊም ጠሉ ሽሜ አፉን ሞልቶ “አብይ አህመድ የእስላም መንግስት ሊያመጣብን ነው” ብሎ ሲናገር በሀፍረት ጥፍሬ ውስጥ መደበቅ አቃተኝ። እንደዚህ ያሉ ተመልካች ያጡ አርቲስቶች ወደፖለቲካ ሲገቡ ከልማታቸው ጥፋታቸው ይበልጣል። በሚሊዮን የሚቆጠር ሙስሊም ባለባት ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ድንቁርናን መስበክ ለህዝበ ሙስሊሙ ብቻ ሳይሆን ለክርስቲያኑም ስድብ ነው። ሽመልስ አበራ ጆሮ ቲያትር ተመልካች ጠፍቶ ልጆቹን ማሳደግ አቅቶት እንደሰላቢ ሚዛን የተንሻፈፈ ጫማ አድርጎ ከሐገር እንደወጣ እናውቃለን። በስደት ላይ ደግሞ ሊርብህና ሊጠማህ ይችላል። የፈለገ ረሀብ ቢጠናብህ ግን አንጥፈህ ትለምናለህ እንጂ እንዲህ አይነት መርዘኛና አዳፋ ንግግር እየተናገርክ ከርስህን አትሞላም። ሽመልስ አበራ ጆሮ በዘመነ ኢህአዴግ የኢህአዴግ አባል ሆኖ አምቡላውን እየላፈ ስንቱን አርቲስት ሲያሳስርና ሲያስፈራራ የከረመ እንደስሙ ጆሮ ጠቢ እንደነበር የማያውቅ የለም። ዛሬ ወደሙሉ ግዜ ትወና ገብቶ “የአማራ ታጋይ” ሆኛለሁ ሲል የሚያውቁት ሁሉ ተገርመው ነበር። ይሄ አማራ መቼስ ፈረደበት። ልጆቹን እንደቆሎ የትም ሲዘራ የኖረ ደንቆሮ ሁሉ ባንዲራ ለብሶ እንደተውሳክ ይጣበቅበታል። እነአስራት ወልደየስንና እነአክሊሉ ሀብተወልድን ያፈራ አማራ በሽመልስ አይነት ለሀጩን እንኳን መቆጣጠር በማይችል መሀይም አፍ ሲጠራ ማየት ያመኛል። የኢትዮጵያ ሙስሊም መብቱ የተጓደለ ሲመስለው ለመብቱ ከመታገልና ጥያቄውን በሰላማዊ መንገድ ከማቅረብ ውጪ ሐገሪቷ በሸሪአ ትመራልኝ ብሎ ጠይቆ የሚያውቅበት ዘመን የለም። ኢትዮጵያም የብዙ ብሔሮችና ሀይማኖቶች ሐገር ከመሆኗም ባለፈ አንዱ የሌላውን እምነት አክብሮ የሚኖርባት ምድር መሆኗ ልዩ ያደርጋታል። የሚናገሩት ንግግር ምን አይነት ውጤት እንዳለው ለመገመት እውቀታቸው የማይፈቅድላቸው እንደአበራ ጆሮ አይነት የሶስት ወር ታጋዮች ይህንን ማህበራዊ ትስስር ለመናድ ድራማ ማነብነብ በለመደ አፋቸው ደፋ ቀና ሲሉ ሌላው ይቅርና ዘመድ አዝማድ ለማስቆም አለመሞከሩ ያስገርማል።

Natnael Mekonnen

18,048 görüntüleme • 1 yıl önce

የአዲስ አበባ ህዝብ የሚሻለውን መርጧል። መቼስ ዘንድሮ ሳንፈልግ ነው የሚያስቁን። ገዢው ፓርቲን እንቃወማለን የሚሉት የ “ጎምዢው ፓርቲ” አባላት ወደተለያዩ አለማት ሸሽተውና ዘር ማንዘራቸውን አሽሽተው ፈፅሞ የማያውቁትን የአዲስ አበባን ሰው "ተነስ!" እያሉ ሲማፀኑት ቆይተው ዛሬ ህዝቡ ጎርፍ ሆኖ ወጥቶ በግድቡ መገባደድ ደስታውን ሲገልፅ በብስጭት የአዲስ አበባን ሰው እየወረፉት ይገኛሉ። አንድ ፖለቲከኛ እኮ ህዝቡ አልሰማም ካለው ወይ አቋሙን ማስተካከል አሊያም ፊልድ መቀየር ነው ያለበት። የኛዎቹ ህዝቡን "ፈሪ" እያሉ መሳደብ ጀመሩ 😄 የአዲስ አበባ ሰው ጥያቄ ሰፊ የስራ እድል፣ ልማት፣ ምናምን ነው። የጎምዢው ፓርቲ ስብስቦች ደሞ ውጣና ሙትልን። መሰረተ ልማቶችህን አፍርስ፣ እኛ ተባራሪ ስልጣን እንድንይዝ አንተ የመስዋእት በግ ሁን ነው ሚሉት። ህዝቡ ያለው ሌላ ታሪክ ውስጥ እነሱ ምራቃቸውን የሚውጡት በኔፓል ግርግር 🫣 በአለም ታሪክ ፈርጥጦ ሸሽቶ በሪሞት ኮንትሮል ህዝብ እያታገለ ያሸነፈ የለም። በጦርነትና በግርግር አሸንፋለሁ ያለ ሐገሩ ገብቶ ከፊት ሆኖ ትግሉን መምራት ነው። የሚያሳዝነው ግን የጎምዢው ፓርቲ ስብስቦች እንኳን ወኔ ኖሯቸው ሐገራቸው ገብተው ሊያታግሉ ባሉበት ሐገር ላይ ራሱ ሰልፍ ሲጠራ አይወጡም። ቢወጡ እንኳን ከኋላ ነው ሚሰለፉት 😄 አሁን ቦንቡ ፍቅርሽ (መሳይ መኮንን) ቢጃማ ለብሶ ከመኝታ ቤት በዩቲዩብ በሚያደርገው ቅስቀሳ እንኳን ህዝቡ አብረውት የሚኖሩትን ሰዎች ራሱ ከእንቅልፍ ይቀሰቅሳል? በየሄደበት እንደዶሮ እንቅልፍ የሚጥለው ሰው በምን አቅም ነው ህዝብ የሚያነቃው ጃል? 😄 ለማንኛውም የአዲስ አበባ ህዝብ አሁን እህትና ወንድሞቹን መንግስት ምግብ እያቀረበ ዩኒፎርምና ደብተር ገዝቶ በነፃ እያስተማረለት ነው። ወጣ ሲል አብይ የሰራው እንጦጦ ፓርክ አለለት። ትንሽ ደብሮት ራመድ ሲል አንድነት ፓርክ ሄዶ አእምሮውን ያድሳል። ፖለቲካ መስማት ሲፈልግ ራሱ አብይ አሳምሮ ያሰራው መስቀል አደባባይ ሄዶ ወይም ከዱባይ የማይተናነሱ የውሃ ፋውንቴኖችን እያየ ነው ሚሰማው። ራሱን መገንባት ሲፈልግ ደግሞ አብይ ያሰራለት የአብርሆት ቤተመፅሀፍት ሄዶ ሶፋ ላይ ተቀምጦ መፅሐፍ ያነባል። አሁን አዲስ አበቤ ሰባኪ አያስፈልገውም አዲስ አበባ ራሷ የመንግስትን ስራ ትሰብካለች። የጎምዢው ፓርቲ አባላት ሆይ። ያዲሳባ ሰው ታዝቧችሁ ወጥቶለታል። ንቋችኋል። መስቀል አደባባይ ሲሰራ "መንግስት ቅርስህን ሊያወድምብህ ነው" አላችሁት። መስቀል አደባባይ የበለጠ ተውቦ ለህዝብ ክፍት ሆነ። ቤተመንግስቱ ሲታደስ የሚኒሊክ ቤተመንግስት ወደመ አላችሁት። ቤተመንግስቱ በአስገራሚ ሆኔታ ተውቦ ራሳቸው አፄ ሚኒሊክ መሀል ላይ ተቀምጠውበት ለጉብኝት ክፍት ሆነ። በፒያሳ በካዛንቺስ ወዘተ የኮሪደር ልማቱ ሲጀመር ድሆች ተፈናቀሉ ኡኡ አላችሁ። ራሳቸው ተፈናቀሉ የተባሉት ሰዎች በተዋቡና ለነዋሪ ምቹ በሆኑ የጋራ ህንፃዎች ላይ ሆነው አብይና ከንቲባዋን ሲመርቁ ታዩ። ዛሬ አብይ ዝም ቢል የአብይ ስራዎች ለአብይ ይመሰክራሉ። ትናንት ትንሽ አቧራ ያስነሳችሁት ልማቶቹ ስላልተገባደዱ ህዝብን ግራ የማጋባት እድል አግኝታችሁ ነው። ዛሬ ህዝብ አብይ ጭንቅላት ውስጥ ያለችውን ውብ ሐገር መሬት ላይ ማየት ጀመረ። ለዚህ ነው እናንተ ተነስ ብላችሁ 24/7 ስታላዝኑ ዝም ብሎ በአንድ ፊሽካ ለግድቡ ደስታውን ለመግለፅ ማእበል ሆኖ የወጣው። ውሸት መጨረሻዋ ውርደት ነው። ፖለቲካዊ ሞት ሞታችኋል። መሳቂያና የሜመሮች መደበሪያ ሆናችኋል። አሁን በየሆቴሉ እየዞራችሁ መንግስት ሊወድቅ ነው በማለት እርስበርስ ተሟሙቃችሁና ምግብ ፈጅታችሁ ትበተናላችሁ። ስነልቦናችሁ ተሸንፎ የቀረችው አስር ግራም ምላሳችሁ ብቻ ነች። ስለዚህ ህዝቡ ፊት ቢነሳችሁ ህዝቡን አትስደቡ። ከህዝቡ አናት ውረዱ። ህዝብ የሚፈልገውን ያውቃል። ወይም ኔፓል ሄዳችሁ ኑሩ 😄 ሃሰት በእውነት ወንጭፍ ተገንድሳለች። ለአመታት ጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ የሰነዘራችሁት የጭቃ ጅራፍ እናንተኑ እየገረፈ ነው። ምንም ማድረግ አይቻልም። ሽንፈትም ይለመዳል። አይዟችሁ። 🫣

Natnael Mekonnen

12,236 görüntüleme • 1 yıl önce

ብርሃኑ ነጋን ወዳጆች ካሉት ከቆሞ ቀርነት ትንሽ ፈቀቅ ቢያደርጉት ትልቅ ውለታ ነው። ሰው እንዴት ትላንት ላይ ተቸንክሮ ዛሬን ማስተዋል ይሳነዋል? ለወያኔ ያለውን ጥላቻ ሁላችንም እናውቃለን። ከልክ በላይ እንደሚጠየፋቸው እሱም መድረክ ባገኘ ቁጥር የሚናገረው አቋሙ ነው። ነፍጥ እንዲያነሳና የኤርትራ በረሃ እንዲገባ ያደረገው ለወያኔ ያለው ጠንካራ ጥላቻ ነው። በእርግጥ ምክንያት አለው። ወያኔ የሀገር ጠንቅ፥ ዛሬ ለገጠመን ብርቱ የህልውና አደጋ የአንበሳውን ድርሻ የሚይዝ እኩይ ሃይል ነው። ግን አሁን ስልጣን ላይ ያለው ቡድን ወያኔን በአስር ክንድ የሚያስንቅ፥ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶም ተሰምቶም በማያውቅ ሁኔታ እጅግ ደካማና ጨካኝ እንደሆነ ኢትዮጵያውያን በአንድ ድምጽ የሚስማሙበት ጉዳይ ነው። ወያኔን የታገለውና የሚጠየፈው ብርሃኑ ነጋ ከዚህኛው ቡድን ጋር እጅና ጓንት ሆኖ እየሰራ ዘንድሮም ስለወያኔ 'ወሮበላነት' ሊነግረን ይፈልጋል። እንዴት ያለ ጉድ ነው የገጠመን ጎበዝ?! እረ ፕሮፌሰር ትንሽ ራመድ በል?! ከተቸነከርክበት አንድ ስንዝር ተንቀሳቀስ እንጂ?! ኢትዮጵያ አሁን ከገባችበት እጅግ ጥልቅ የህልውና አደጋ አንጻር የወያኔ 'ወሮበላነት' በስንት ጣዕሙ?! ዘንድሮም በወያኔ ዜማና ግጥም መደነስ እንዴት ይቻላል? ቤተመንግስት ትልቁን አውሬ አስቀምጦ፥ ከአውሬው ጋር ውስኪ እየተራጩ እንደምን በድሮ በሬ ለማረስ አደባባይ ይወጣል? አረ ትንሽ ሀፍረት ይኑርህ?! 'ወሮበላነት' ነፍጥ የሚያስነሳና በረሃ የሚያስገባ ከሆነ ፕ/ር ብርሃኑ ያንተ መገኛ አዲስ አበባ ባልሆነ ነበር። ያንተስ ቁልቁለት በዛ። ፍሬን ያዝ ማድረግ የሚጠቅመው ከማንም በላይ ለራስህ ነው። እውነቱን ለመናገር ባትችል ዝም በማለት ተባበረን።

Mesay Mekonnen

14,681 görüntüleme • 4 ay önce