正在加载视频...
视频加载失败
እውነቱ ይሄው ነው‼️ Kanuma dubbin ‼️ #Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ENDF
11 条评论

የሚከፍለው መስዋእትነት ለኢትይጵያ ሳይሆን የአብይ አህመድን ወንበር ለማስጠበቅ ነው:: ይሄን ያንቺ ቢጤ ለሀጫም, ህፃናት ጨፍጫፊ ከየት አመጣሽው?

የአብይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ቅልብ ጦር:: ከላይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ ሳይሰለች ለማደናገር ቢሞክርም የተበላ እቁብ ሆኖአል፥፥ በቅርቡ ኦሮምያ ብሎ ይከሰታል

“In a police state, the only opinion that matters is that of a person with a gun” says an intellectually rundown cadre of a tyrant.

ሲሉ ሰምተሀል ህዝብ ላይ የምትተኩስ ዘረኛ ነፍሰ በላ አንተ ወታደርም ኢትዮጵያዊም አይደለህም:: የአንድ ዘረኛ አምባገነን ዙፋን አስጠባቂ ነህ:: ከየትኛው የውጭ ሀይል ጋር ተዋግተህ ነው ደምህ የፈሰሰው? ትላንት ለሀገር የተዋጉትን ፋኖን እየወጋህ?

ተገቢ ነው የመከላከያ ሰራዊት አባል በደ ጃታል ሚዲያ ወጥቶ ልዩነት የሚፈጥር ንግግር ማድረጉ ማንም በአገሩ ተወልዶ አድጎ የኖረ ነበር አሁን በውጭ ቢኖርም ዘመድ አዝማዱ አርበኛ ወታደር የነበረ ነው እና 🤔

የአንተ ኢትዮጵያ የአብይ አህመድ ኢትዮጵያ ናት ለዚህም ነው ፍላጎቱ ቢኖርህም አውቀህም ይሁን ሳታውቅ የምትዋጋው ለአብይ ነው ልክ እንደ ደርግ ወታደር የደርግ ወታደት እንደሚባለእ አንተም የብልጽግና ወታደር ተብለህ ብቻ ነእ በታሪክ የምታወስው በስምህ ሀውልት የለምንም ይለም ስለዚህ ወንድሜ ወድ ህዝብህ ተመለስ

የራሱን ዜጋ በድሮን እና በመድፍ የሚጨፈጭፍ የኢትዮጵያ ወታደር አይተን አናውቅም።

ወታደር የሆንከው አንተ ከማንም በላይ ኢትዪጵያ ወደህ ኢትዪጵያ ለመጠበቅ አይደለም ያቢሆን ኑሮ እማ የአማራን ህዝብ አትገድልም አትደፍርም ነበር ወታደር የሆንከው ድሀ የድሀ ልጅ ስለሆንክ ለመኖር ሌላ የምትሰራው ስለሌለህ ነው አሜን ነው

ወንድምዬ ከራስህ ወንድም ጋር እየተዋጋህ ነው እኮ ከጠላት ጋር ቢሆን እንኳን ፋከራህ ያምራል ከወገንህ ጋር አይነፋም!!!!!!!

- Know Me

ከኑመ dhuጋን🫡
