Video wird geladen...

Video konnte nicht geladen werden

Zur Startseite

ከልጆች ያነሰ ህጻን መሪ ነኝ ባይ ነው የገጠመን።

12,202 Aufrufe • vor 2 Jahren •via X (Twitter)

10 Kommentare

Profilbild von Ewnet
Ewnetvor 2 Jahren

አቢይ አህመድ በቅርብ መውደቅህ አይቀርም ያኔ በCage ታስረህ ሕዝቡን እያስራበ ለቱሪስቶች የሚያስብ ገገማ እዚህ ይገኛል በማለት እንዲጎበኙህ ይደረጋል

Profilbild von RIGHT OR WRONG MY COUNTRY
RIGHT OR WRONG MY COUNTRYvor 2 Jahren

Dear Ethiopian and the HoA community I hope and pray that I am wrong but the worst part yet to come.I see and feel this man is very dangerous. What happened in the last few years he did beyond our imagination, And he did not seem to satisfy yet.

Profilbild von Woiny
Woinyvor 2 Jahren

ይሄ በሽተኛ ሰውዬ ብሎ ብሎ በሐይማኖታችን መጣ ? ተው እረፍ በሉት !!! በሽተኛ ካለ ወደ መስኪድ እና ወደ ቤተክርስቲያን ውሰዱት ይፈወሳል ። ኢትዮጵያ ሀገራችን እስካሁን ያልፈረሰችው በሙስሊሙና በክርስቲያኑ ፀሎት ነው ። እንደ ፖሎቲከኞቹማ ቢሆን🖤

Profilbild von Tewodros Adnew
Tewodros Adnewvor 2 Jahren

መች ነው እንደው የሚሰለጠነው ባካችሁ። ተወያዩበት እኮ ነው ደሞ ያለው። ብዙ መለወጥ ያለበት ልማዶች አሉን ድህነታችን ምስክር እኮ ነው ።

Profilbild von የሀገር ክብር መ💚ከላ💛ከያ❤️
የሀገር ክብር መ💚ከላ💛ከያ❤️vor 2 Jahren

ምድረ አውርቶ አደር ፅሀይ ወጥታ እስክትጠልቅ ተዘፍዝፋችሁ ስታወሩ አለም ጥሎአችሁ እየነጎደ ነው ሰውየው እንደሆን መፈጠራራችሁም ን ለሴኮንድ አስቦት አያውቅም እሱእየሰራ ነው አንተ ተዘፍዝፈህ ፈትል ምድረ ፈታላ

Profilbild von Kirubel T
Kirubel Tvor 2 Jahren

Betam yerebishal. This Stone Age practice must stop. We’re in 2024 for god’s sake.

Profilbild von Yonas Tefera
Yonas Teferavor 2 Jahren

ዘንዶው በቅዳሴው ሰላም አጣ ፤ተረበሸ መተኛትም አልቻለም ተወራጨና ድምፁን አጥፉልኝ ማለት ጀመረ

Profilbild von Wossen Haile
Wossen Hailevor 2 Jahren

💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

Profilbild von Aልyaስ
Aልyaስvor 2 Jahren

@2021Dagim

Profilbild von Nebiyeleul Mulugeta
Nebiyeleul Mulugetavor 2 Jahren

ቢኖ ታውቃላችሁ ? ተወካዮች ምክር ቤት ሚንስትሮች ምክር ቤት እስላይድ፣ፓወር ፖይንት በላፕቶፑ አዘጋጅቶ ይለፈልፍባቸዋል። ብልጠቱ ደግሞ ሙስና ሠርተው ቅማሎቹ ሊያዙ ሲሉ ተሎ ሌላ መሥሪያ ቤት ይቀይራቸዋል። በፍትሕ ተጫወተ !

Ähnliche Videos