Video wird geladen...
Video konnte nicht geladen werden
ከካይሮ እስከ አስመራ መርዶ ላይ ናቸው!
18,912 Aufrufe • vor 1 Jahr •via X (Twitter)
10 Kommentare

ⓉⓃvor 1 Jahr
"ኢትዮጵያ ከወደብ ወደ ግድብ ተመልሳለች" - አብይ አህመድ "ከካይሮ እስከ አስመራ መርዶ ላይ ናቸው" - ካድሬው 😭

F-rem Si 🇪🇷vor 1 Jahr
እንኳን ደስ ኣላቹ

EriLion 💎vor 1 Jahr
😀😀😀😀የደብብ ሰዎች ግን ይገርሙኛል😀

Tesfaye Kiflevor 1 Jahr
ካድሬ ስትሆን ህሊናህን ታከራያለህ! እንደ ስምምነቱ ኢትዮጵያ የሶማሊያን ሉዓላዊነት አክብራ ወደቡን በኪራይ ወይም በኮንትራት ትጠቀማለች ይህ ደግሞ የባህር በር የሌላቸው አገሮች ከማንኛውም አገር ጋር የሚደረጉት ነው፡፡ ካድሬዎች አታጭበርብሩን!!

Asham Universeዝvor 1 Jahr
ሼባው አሁን ሳይወድ በግዱ አሰብን ያስረክባል ለሰሜን ህዝብ ምፅዋንም ክፍት ያደርጋል:: አይ አብቹ 🙏

Yohannes፩vor 1 Jahr
የማነው ይሄ idiot ምን አመጣልኝ ብለህ ነው? በስንት ደንቆሮ የተምላ መንግስት ነው እባካችሁ?

ERI291vor 1 Jahr
He is really said that’s why he didn’t change his clothe. You don’t understand about geopolitics

Samiel Meharyvor 1 Jahr
ስለማን ነው የሚያወራው? ስለ የ4 ኪሎ ከንቲባ ነው የሚያወራው?

Pushkinvor 1 Jahr
የሚያሳዝን ዜና ለፒፒ ውሃ ተሸካሚው፤ MOU በቱርክ ተቀበረ🤣🤣🤣🤣

🇪🇷Erena Welelo ኤረና ወለሎ🇪🇷vor 1 Jahr
What is next?
