Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

ወደሽ ከተገፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ!!

55,484 views • 2 years ago •via X (Twitter)

11 Comments

Abraham Kebede's profile picture
Abraham Kebede2 years ago

ማፈሪያ🤢 ሰው ሳያየው የሚያረገውን አስቡ ቆሻሻ የወረደ እሷም የሰው ዝቃጭ ዕቃ መሆን የመረጠች

ሚካኤል's profile picture
ሚካኤል2 years ago

ገና እንደ ቤተመንግሥት ችግኝ ይተክልሻል

The Comment guy's profile picture
The Comment guy2 years ago

She’s refusing to seat, so that he can sit but he insisted that she sit down while he stood up until someone brought another char for him. I’ve watched the whole video, it’s a gentle man behaviour but a bit rough

Tulu Niguse's profile picture
Tulu Niguse2 years ago

የ Video ውን speed አፍጥነህ ይህን ፋራ ህዝብ አንጫንጫው! ሰው እንዴት ይሄን ማስተዋል ያቅተዋል? ቪድዮውንም እነሱንም ንዳቸው እንግዲህ😂

geni ኢትዮጵያዊ's profile picture
geni ኢትዮጵያዊ2 years ago

ኮሜን ሰጪዎች ጅል ጅላጅል ጅላንፎዎች ናቹ እንኳን ይቺን ሌላም እናውቃለን ሌላም ድራማ አሳዩን

Leyikun's profile picture
Leyikun2 years ago

ህፃን በእቃው እንደፈለገ ነው የሚጫወተው

Awesome love's profile picture
Awesome love2 years ago

ገና ምንአይታ በሰንሰለት አስሮ የግል ባርያው ያረጋታ ይችን ውሻ ሆር ዘር አሰዳቢ ወራዳ

Mami Milano's profile picture
Mami Milano2 years ago

በቃ? ምን ነው ሲያቅታቹ እንዲህ አይነት ወራዳ ነገር ያምራቹሃል lol ቆርጣቹ ቆራርጣቹ post ማድረግ ትወዳላቹ አይሳካም የኢትዮጵያ ህዝብ ነቄ ብሏል lol ከአብቹ እና ከመከላከያ ሰራዊታችን ጎን ነኝ።

Mill's profile picture
Mill2 years ago

ስታምር! ምርጥ ሚስት ለባሏ ታዛዥ: ጥሩ ሀበሻ❤️❤️

Yezab(ሚጥሚጣ)'s profile picture
Yezab(ሚጥሚጣ)2 years ago

ጥፊውን ለዛሬ የተወ ው ነው የሚመሰወለው።

Mizanu M. ⚖️'s profile picture
Mizanu M. ⚖️2 years ago

ያው እንግዲህ ዝም ብላ ዳቦዋን እየበላች ሰላሙዋን ታስጠብቅ::😂

Related Videos

ሰላም ፣ በሀገር ውስጥም በውጭም የምትኖሩ #ኢትዮጵያውያን ወገኖች፣ --የአረመኔው #አብይእህመድ ኦህዴድ ብልጽግና ፋሽታዊ አገዛዝ መከላከያ ስራዊት ከግዜ ወደ ግዜ በእጅጉ አየተዳከመ ነው። በተለይም በአማራ ክልል በየግንባሩ እየፈረሰ ነው ለማለት ይቻላል። በቅርብ ሳምንታት ብቻ በወሎ ፣ በጎጃም፣ በሸዋ፣ በደቡብ ጎንደርና፣ በመተማ ሰሜን ምእራብ ጎንደር የተደረጉ ውጊያዎች የተከናነበውን ከባባድ ሽንፈቶች በመገመገም ብቻ ይህ የውድቀትና የሽንፈት ሂደት የሚቀጥል፣ ወደ እይቀሬው የአገዛዙ ውድቀት እየሄደ መሆኑ እንዱ ማሳያ ነው። --ባለፉት በርክታ ሳምታት በ #አዲስአበባ ፣ በሌሎች ከተሞች፣ በ #አማራና በ #ኦሮሚያ ፣ በ #ደቡብ ክልሎች በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ወጣቶችን በግዳጅ እያፈሱ፡ እናቶቻቸው ዋይታና እሪታ እያሰሙ ፣ ከየሰፈሩ፣ መንደሩና፣ ከት/ቤት ጭምር በግድ አየታፈሱ ወደ ወታደራዊ ማስልጠኛ ጣቢያዎች በብዙ ሺ የሚቆጠሩ ወጣቶችን እያስገባ ነው። -- በመላው ሀገሪቱ በየወረዳውና በየቀበሌው በተጣለ የምልምል ኮታ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ታዳጊ ሕጻናት (ከ 16 አመት እድሜ ያነሱ) በሺዎች ታፍሰው ወደ ማስልጠኛ ጣቢያ እየተወሰዱ ነው። ይህም ሌላው የአገዛዙ ሽንፈቶችና ውድቀቶች ውጤትና ሌላው ማሳያ ፣ መገለጫ ነው። --የአረመኔው አብይ አህመድ አገዛዝ አሁን ሀገራችንን ያስገባበት ሁልንተናዊ ቀውስ፣ እስካሁንም በጦርነቶች ሳቢያ የደረሰው ሰብአዊና ቁሳዊ ኪሳራ የደርግ/ኢሰፓ መንግስት መጨረሻዎቹ ሁለት አመታት ከነበረው ሁኔታ በእጅጉ የገዘፈ ነው። --የደርግ/ኢሰፓን መንግስት በመጨረሻዎቹ አመታት በግዴታ የተመለመሉና በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችን በሰሜን ግንባር ለሚደርጉ ጦነቶች አሰልጥኖ ቢያስማራም፣ በሰመጨረሻ ሽንፈት እንጂ ለድል አላበቃውም። --ዛሬ ላይ በፋሽታዊው አገዛዝ ስር የሚገኘው ስራዊት የሚገኝበት ደካማ አቋም ከዚያን ዘመን ከነበረው የባሰ እንጂ የተሻለ አይደለም። ሞራሉ ደካማ፣ ለምን አላማ መዋጋት እንዳለበት በአግባቡ የማያውቅ፣ ስልጠናም፣ የአካል ብቃትም፣ ወታደራዊ ብቃትም ያልገነባ፣ በደካማና አቅም ቢስ ጀነራሎች የሚመራ ስራዊት ነው። --ለዚህም እንዲ ማሳያ ባለፉት በርካታ ወራት ብቻ በሁሉም የአማራ ቀጠናዎች ከፋኖ የአማራ ሃይሎች ጋር በተደረጉ በርካታ ውጊያዎች ከዚህ ቀደም በተመሳሳይ በግድ ታፍሰውና በለብ ለብ ሰልጥነው ወደ ግዳጅ ጦርነት እሳት የገቡ የሰራዊቱ አባላት -በአስርቱ ሺ የሚቆጠሩ የሰራዊቱ አባላት-- ሙት፣ ቁስለኛ፣ ምርኮና፣ የደረሱበት ያልታወቀ (MIA) ሆነዋል። -- አሁን ላይ በእርግጠጥነት መናገር የሚቻለው የአረመኔው የአብይ አህመድ አገዛዝ ከዚህ ቀደም የነበረውን የተሻለ ስልጠና፣ ልምድና ቁመና የነበረው ስራዊት ተመናምኖበልታ፣፣ ሀይሉ በከፍተኛ መጠን ሳስቶአል፣ ቁጥሩም በእጅጉ ቀንሶአል። ይህን ሰፊ ክፍተት ለመሙላት በግዳጅ በተመለመሉና በቂ ስልጠና ባልወሰዱ ታዳጊ ህጻናት ጭምር ለማካካስ መሞከሩ አይቀሬ ውድቀቱ ማሳያዎች እንዱ ተደርጎ ሊወሰድ የሚችል ነው። -- ህዝቡ ልጆቹን ከጉያው አየተነጠቀ ፈጽሞ ሊያሸንፍ የማይችለው ጦርነት ማገዶ እንዳይሆኑ እቢኝ ብሎ እንዲነሳ፣ በማሰልጠኛ ጣቢያዎች እንዳሉ ወይንም ከስልጠና በኋላ በአገኙት አጋጣሚ ሁሉ በመጥፋት ህይወታቸውን እንዲያተርፉ ይህ ጉዳይ የሚያሳስበው ዜጋ ሁሉ መረጃውን ወደ ወላጆችና በየክልሉ ለሚገኙ ወጣቶች በስፋት ማስተላለፍ ሃላፊነት አለብን።

Neamin Zeleke

13,914 views • 1 month ago