Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

ዓድዋ የጥቁር ህዝቦች ኩራት!!

37,488 views • 2 years ago •via X (Twitter)

0 Comments

No comments available

Comments from the original post will appear here

Related Videos

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ያስገነባውን የድንገተኛ ህክምና ማዕከል በከፊል አገልግሎት አስጀመረ። *** የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልን የህክምና ልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የገለጹት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)፣ በከፊል ስራ የጀመረው የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የድንገተኛ ህክምና ማዕከል የድንገተኛ ህክምና አገልግሎቱን በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያሻሽልም ገልጸዋል። ከዚህ ባሻገር ማዕከሉ ኢትዮጵያን የህክምና ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በሚደረገው ጥረት ውስጥ ትርጉም ያለው ድርሻ እንደሚኖረውም አመልክተዋል። የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ የትምህርት ሚኒስትርና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ፣ የአአዩ ፕሬዚደንት ሳሙኤል ክፍሌን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች እንግዶች በተገኙበት ነው በከፊል ማዕከሉ ተመርቆ ስራ የጀመረው። ማዕከሉን በሙሉ አቅም ወደ ስራ ለማስገባት ከ1.2 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያስፈልግ ሲሆን የባለድርሻ አካላት ርብርብም ወሳኝ እንደሆነ ተጠቁሟል። ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በዓመት ከ14ሺህ እስከ 15ሺህ ለሚደርሱ ዜጐች የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት እየሰጠ ቆይቷል። ታኅሣሥ 26 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Addis Ababa University

14,776 views • 1 year ago

Must Listen : ማሪያማዊት እግዜር ይስጣት እኛ ለዘመናት የተናገርነውን ነገር በገዛ ሚዲያዋ አረጋግጣልናለች። ድሮ ፌስቡክ ላይ የአማራና የኦሮሞን ህዝብ ወደግጭት በሚወስድ እኩይ ንግግሩ የምናውቀው የህውሀቱ አክቲቪስት ልፍሀተይ ተስፋ (ብርሀነ) ለዘመናት የጮህንለትን ነገር አረጋግጦልናል። ብርሀነ ወለጋ ተወልዶ ማደጉንና ኦሮሚኛ ቋንቋ አቀላጥፎ እንደሚናገር ገልፆ ወለጋ ላይ እዛው ያደጉ ብዙ የትግራይ ልጆች መኖራቸውንና የሸኔ ጦርን መቀላቀላቸውን ከዚያም በላይ የሸኔ ጦር ውስጥ የአመራር ቦታ ላይ ያሉ የትግራይ ልጆች መኖራቸውን ገልፆልናል። ይህ እንግዲ ወለጋ አካባቢ ላለፉት ስድስት አመታት ሲሰራ የነበረው ቁማርና ጥፋት ከየት እንደሚመነጭ ለሁላችንም በግልፅ የሚያሳይ ይመስለኛል። ሴራው ፀሀይ ላይ እየወጣ ነው። በኦሮሚያ በተለይም በወለጋ ንፁሀን ላይ ጥቃት በማድረስ በአማራና በኦሮሞ መሀከል የነበረን የዘመናት ፍቅርና አንድነት ማፍረስ፥ ሁለቱ ትልልቅ ህዝቦች መሀል እሳት መጫር በነብርሀነና መሰሎቹ ለሁለቱ ህዝቦች የተዘጋጀ ወጥመድ ነበር። ይሄ የሚፈፀመው ደግሞ እነብርሀነ እንደነገሩን በሸኔ ውስጥ አስርገው ባስገቧቸው ኦሮሚኛ ተናጋሪ ህውሀቶች ነበር። በኢትዮጵያና በንፁሀን ላይ የቆመሩ ገና ይለፈልፋሉ። ህዝብ ይንቃ። በነፃ አውጪ ስም የተፈለፈለ ሁሉ ነፃ አውጪ አይደለም። ኦሮሚኛ ያወራ ሁሉ ኦሮሞ አይደለም። በአማርኛ የዘበዘበ ሁሉ አማራ አይደለም። “እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል” እንደሚባል በብዙ ንፁሀን ደም እጁ የጨቀየው ብርሀነ “ቁርጣችሁን እወቁ ሸኔ ማለት እኛ ነን” ብሎናል። እናመሰግናለን ወንድማችን። እኛ ስንናገር አንሰማ ብለውን ነበር። እንዲህ እራሳችሁ ንገሯቸው። ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር።

Natnael Mekonnen

24,485 views • 1 year ago

''አማራ'' ሲሉ ''ኦርቶዶክስ'' ለማለት ነው ትግላቸው ደግሞ ክርስትያናዊ መንግሥት ለመገንባት ነው የፋኖ መስራችና አደራጅ ፋንታሁን ዋቄ መምህር ፋንትሽ በኩራት የገለጠው የፋኖና የሞዐ ተዋህዶ ጥምረት ብዙ ነገሮችን ግልፅ ያደረገላችሁ ይመስለኛል። ያ ሁሉ ቤተክህነት ውስጥ ተቀምጦ ግርግር ሲያስነሳ የነበረ ካህን ሴራ የከሸፈው "የጥቁር ለብሳችሁ ውጡ" አድማ፣ ገዳማትንና አቢያተክርስቲያናትን እንደምሽግ ተጠቅሞ ሲደረግ የነበረ ስልጠናና በየአውደምህረቱ ጓሮ ተቀብሮ የተገኘ የጦር መሳሪያ ክምችት በየቦታው ማን እንዳስነሳቸው ያልታወቁ የቤተክርስቲያን ቃጠሎዎችና በማግስቱ እሱን ተከትሎ ይደረጉ የነበሩ የሚዲያ ጩኸቶችና የክተት ጥሪዎች፣ የፋኖ አመራር ነን የሚሉ ሰዎች አንገታቸው ላይ የሚያስሯቸው ካህን እንኳን የማያደርጋቸው ትልልቅ መስቀሎችና ሃይማኖታዊ ቅርፅ ያላቸው ፕሮፖጋንዳዎች፣ የዚህ ሁሉ Mastermind የፋኖዎች አለቃና አስታጣቂው የሰለሞናዊ መንግስት አስመላሹና ሙስሊምና ፕሮቴስታንት ጠሉ ሞዐ ተዋህዶ ነበር። Case Closed!

Natnael Mekonnen

10,227 views • 1 year ago

“እኔ ዕድሜ ልኬን ለኢትዮጰያና ለዓፋር ሕዝብ አንድነት ስታገል የኖርኩ ሰው ነኝ። ዛሬ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ትገንጠል የሚል ሀሳብ ለውሳኔ ሲቀርብ ያመኛል። ኤርትራ ትገንጠል ብሎ እዚህ የተሰየመው ሸንጎ በአንድ ድምጽ ቢስማማ እንኳ እኔና ድርጅቴ አንስማማም። ምክንያቱም የኤርትራ መገንጠል ሀገራችንን ያለ ባህር በር ከማስቀረት አልፎ የዓፋር ሕዝብን አንድነት ስለሚያናጋ ነው። ዓፋሮች እንደ እጅ ጣቶች አንድ ላይ የሚያምሩ ህዝቦች ናቸውና መነጣጠላቸውን አልደግፍም።” - የዓፋር ፖለቲካዊና መንፈሳዊ መሪ ሡልጣን አሊሚራህ ሀንፍሬ ዓፋሮች “ቀይባህርና አዋሽ ወንዝ የሁሉም ዓፋር የጋራ ሀብት ነው” የሚል ዘመን ተሻጋሪ አባባል አላቸው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህም ኢትዮጵያ በሠላም ከጎረቤቶቹዋ ጋር በመነጋገር የወደብ ተጠቃሚ መሆን ትፈልጋለች የሚለው ሀሳብ ሲነሳም የቀይባህር ዳርቻ ዓፋሮች ሃሳቡን በደስታ እንደተቀበሉ ይታወቃል። ዓፋሮች “ኢትዮጵያ የማትጠቀምበት ቀይባህር በአፈር የተሸፈነ ወርቅ ነው” የሚል አባባልም አላቸው። (ብሔር-ተኝነት ገፅ 247)

Birhanu M Lenjiso (PhD)

12,979 views • 1 year ago

የኦሮሞ ህዝብ ጠላት ተራውና ተርታው የአማራ ህዝብ አይደለም!! ይህ ዓይነቱ በብልፅግና መንግስት ደጋፊዎች የሚፈፀም ወንጀል ማንም ሰው ሊታገሰው አይገባም። “ኦሮሞን ሊያርድ ሲል ያዝነው” በሚል ሰበብ ግለሰቦችን ከህግ ውጭ ማንገላታት የስርአቱ መገለጫዎች አንዱ ማሳያ ናቸው። ማንኛውም ዜጋ በኦሮሚያ ውስጥ በማንኛውም ቦታ የመንቀሳቀስ፣ የመስራት እና የመኖር ህጋዊ መብት አለው። በንፁሀን ላይ የደቦ ፍትህ (mob or vigilante justice) ለመስጠት መሞከር ተቀባይነት የለውም። ይህ ድርጊት ለዘመናት ከሁሉም ህዝቦች ጋር በሰላም የሚኖረውን የኦሮሞን ህዝብ ስብእና የሚያጎድፍ በመሆኑ ሁሉም ኦሮሞ ሊያወግዘው ይገባል። እኔ እንደምረዳው የሀገሪቱ ህግ የጣሱ የሰብአዊ መብት ግድፈቶች አቅም ካጣ ደካማ መንግስትና ደጋፊዎቹ የሚመጡ የመጨረሻው መጀመሪያ ናቸው። ይህ እኩይ ተግባር በእኩልነትና በህዝቦች አርነት የሚያምነው የኦሮሞ ነጻነት ግምባርም መርህ አለመሆኑን ሁሉም ሰው ሊረዳው ይገባል። የዚህ አይነት በስርአቱ ተቀነባብረው የኦሮሞን ህዝብ ስም ለማጉደፍና እድሜ ማራዘሚያ ድርጊቶች በአፋጣኝ መቆም አለባቸው። የኦሮሞ ህዝብ ጠላት የኢምፓየሪቱ ጨቋኝ ስርዓት እንጂ፤ ይህኛው ወይም ያንኛው ብሄር አይደለም። የኦሮሞ ህዝብ ጠላት ተራውና ተርታው የአማራ ህዝብም አይደለም።

Oromia Action Group

81,487 views • 2 years ago

ወያኔዎቹ 💊💊💊ዓፄ ዮሐንስን ምን እያሉ እንደሚጠሯቸው ታውቃላችሁ? 👉 "ሃሳስ ዮሓንስ" ( ጅሉ ዮሓንስ ማለት ነው) ድምፅ ወያኔ ከሁለት ቀናት በፊት ባዘጋጀው አንድ የውይይት መድረክ ላይ 'ጠርጣራው' የተባለ የወያኔ ኪነት አባል የነበረ ሰው ነው ይሄንን የተናገረው። ይህ የጠርጣራው ምልከታ መላው የወያኔ አመራር የሚያምንበትና የሚገዛው ነው። አፄ ዮሐንስ በወያኔዎቹ 💊💊💊ዘንድ እንዲጠሉና "ጅል" እንዲባሉ ያደረጋቸው ዋነኛው ምክንያት ግን በወልቃይት ጠገዴ አማራነት ላይ የሰጧቸው በርካታ ምስክርነቶች በታሪክ ተሰንደው የመገኘታቸው እውነት ለመሆኑ አያጠራጥርም። ያም ሆነ ይህ ግን ....በዚህ የድምፅ ወያኔ ፕሮግራም ላይ ጠርጣራው "በኛ በተጋሩ አንድነት ላይ ትልቅ ፈተና ሆኖ የዘለቀው የውጪ ተፅዕኖ ነው።አንድ ተራ መነኩሴ ወደ አፄ ዮሐንስ መጥቶ እዚህ አካባቢ ሄደህ ብትዋጋ ትፀድቃለህ ብሎ ከነገረው ይህ ጅል ዮሐንስ መነኩሴው የነገረውን ተቀብሎ እንዲሁ ሳያመነታ ይፈፅመዋል።ለዛም ነው መተማ ሄዶ የሞተው " ሲል በንጉሱ ላይ ተሳልቋል። ጠርጣራው በዚህ ንግግሩ ሳቢያ ለአመታት ይፋ ሆኖ የማያውቀውን የወያኔዎቹን የታሪክ አረዳድ አደባባይ ከማስጣቱም በላይ ሌሎች የኢትዮጵያ 💚💛❤️🟩🟨🟥ህዝቦች በወያኔዎቹ ዘንድ "ባዕድ" ተብለው እንደሚጠሩም ነግሮናል።

Elizabeth Altaye

14,825 views • 2 years ago