Video wird geladen...
Video konnte nicht geladen werden
ዛሬ በ ዲሲ የተደረገ ሰላማዊ ሰልፍ 🙏🏿👏🏾
14,882 Aufrufe • vor 1 Jahr •via X (Twitter)
7 Kommentare

ERMIAS Heiyvor 1 Jahr
😀😀 ወያኔ አብይ መስት ጎ ( must go ) 😀😀 ኦነግ ሸኔ አብይ መስት ጎ ( must go ) 😀😀 ፅንፉኛው የአማራ " ፋኖ " አብይ መስት ጎ ( must go ) 😀😀 መያዣ መጨበጫ የሌለው ትግል ሐሳቡ የደረቀ ትግል አይ ተረኞቹ የፋኖ ደጋፊዎች።😀😀

Kistanevor 1 Jahr
የዶንቆሮ ለቅሶ መልሶ መላልሶ..... ጎሰኛ ዲያስፖራ ከዘመኑ ጋር ለመራመድ ይቸገራል። በተለይ የአማራ ዲያስፖራ የሚያደምጠው የራሱን የገደል ማሚቶ ብቻ ስለሆነ ሌሎች ኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን አሜሪካኖቹ እንኳን ይሳለቁበታል፤ እደጉ እንጂ እያለ።

zagiwevor 1 Jahr
👍🙏❤️

Tatek Antenehvor 1 Jahr
የአኡበር ደንበኞቻችሁን እንዳታጡ። ለወያኔዎችም አልሆነ።

t getachewvor 1 Jahr
ምላሳችሁ ጤፍ ይቆላል። ደግነቱ ምንም አታመጡም። jawisa is on the way to hell.

Getu Beyenevor 1 Jahr
Back to your originality "shame on you "🤣🤣🤣🤣

Tesfaye Workuvor 1 Jahr
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Ähnliche Videos
15:38
Sensitive content
መደመጥ ያለበት ፦ የ ፕ/ር መሃመድ ሃሰን ከመሳይ መኮንን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ ሃቁን ያስቀምጣል - ከሃዲና፣ ሴረኛው የአረመኔው የበሻሻ ደላላ የ #አብይአህመድ ክህደትና ቅዠት ከየት ወዴት ?፣ እነ ሙላቱ ተሾመ መስል ቀደም ሲል የወያኔ ፣ ዛሬ ደግሞ የአብይ አህመድ ተላላኪዎች ፣ እንዲሁም ጥቃቅናና አነስተኛ ካድሬዎቹ ዛሬ ላይ በየሚዲያውና ሶሻል ሚዲያ ከሚደልቁት የሃሰት ፕሮፖጋንዳ በተቃራኒው ትላንት እውነታው በእርግጥ ምን ነበር? ዛሬስ ላይ ለምን ተለወጠ?.....“ወያኔ ደብረ ብርሃን ደርሶ ነበር ፡ የሚያቆመው ሌላ ሃይል ባይኖር ኖሮ ፣ አዲስ አባባ ገብቶ ነበር ፡ የነበረው የሃይል አስላለፍ ሳቢያ በ #ኤርትራውያን መስዋእትነትና እርዳታ ነው የአብይ አህመድ ስልጣንም ሊቀጥል የቻለው። ራሱ አብይ አህመድ በተደጋጋሚ ፣ የአብይ አህመድ ጀነራሎች እንዲሁ በተደጋጋሚ የተናገሩት የመሰከሩት ጉዳይ ነው" .....
Neamin Zeleke
37,775 Aufrufe • vor 1 Jahr
