Загрузка видео...

Не удалось загрузить видео

На главную

የሊቀ መንበሮች ውጊያ

113,588 просмотров • 2 лет назад •via X (Twitter)

Комментарии: 10

Фото профиля ✍️ ራስ ደጀን
✍️ ራስ ደጀን2 лет назад

ወንድሜ ሱሪውን አሶልቀዋለሁ በሁለት ሳምንት ያልከው በየአቅጣጫው ደና አድርጏ ሱሪህን እያስወለቀህ አይደለምን? ፉኖን ማግኘት ሲያቅትህ ንፁሀንን ትጨፈጭፉለህ ሴት ልጁን በቡድን ትደፍራለህ ወጣት ገለህ ታቃጥላለህ ማሳውን በከባድ መሳሪያ ታወድማለህ ንብረቱን ታወድማለህ ፉኖ ህዝብ ነው! የአማራ ህዝብ ሁሉ ፉኖ ነው!!!

Фото профиля Fitsum Kebede
Fitsum Kebede2 лет назад

አይ ዳኒ ክብረት - ስራህ ክብረት ሳይሆን ውርደት ነው!!! ምነው በቀረብህ!!!!

Фото профиля ጃ
ጃ2 лет назад

በቃ ስራ የለህም አይደል።ቲክቶክ እና ዩቲዩብ ስታይ ነው የምትውለው🤣🤣 ይሄ አንተና እየሱስ ክርስቶስህ አብይ አህመድ የገባችሁበትን የጭንቀት ደረጃ ነው የሚያሳየው።

Фото профиля ✍️ ራስ ደጀን
✍️ ራስ ደጀን2 лет назад

አንዱ እዚህ አካባቢ ስለኦነግ ሸኔም አጫውተን ብሎ ጠይቆሀል እንዲት ቃል የማይወጣህ ፈሪ የሰሜኑ ህዝብ ላይ ጏፈፍ ጏፈፍ አንዴ junta አንዴ ጃውሳ እስቲ ተረኛውን አንድ ነገር በል 🤔ሳያግትህ በፊት ታውቀዋለህ ወዴት እንደምትወርድ 🤔 አዎሽ አርባ ወይ ደሞ ገላን ነው ሲሉ የሰማሁት አይ ሞኜ ጌታቸው ረዳ አንዴ ምን ሲል ነበር የሰማሁት "የማን ቤት ፈርሶ የማን ይቀራል" ይሀው ነው

Фото профиля ብሌን
ብሌን2 лет назад

በሬ ሆይ ሳሩን ብለህ ገደሉን ሳታይ ከገባህበት የባርነት ቀንበር ነፃ ውጣ !

Фото профиля Yoseph Galore
Yoseph Galore2 лет назад

እልፍኝ አስከልካይ!

Фото профиля ✞ Soስna (እሙ🖤)🇺🇸
✞ Soስna (እሙ🖤)🇺🇸2 лет назад

የሰይጣን ደቀመዝሙሩ መጥፊያህ ደርሷል

Фото профиля Tomas Tefera
Tomas Tefera2 лет назад

ጋንኤል ክስረት አርፈሽ እጅ አስታጥቢ ::

Фото профиля ቴዲ
ቴዲ2 лет назад

Olf,onn,obc,...ኦሮሞ ክልል ውስጥ ከ20 በላይ ነፃ አውጪ እና ንቅናቄ ድርጅቶች አሉ.... አያ ሆዶ ዳንኤል! አማራ ድርጅቶቹ ቢበዙ የህዝብ ቁጥሩን ሊመጥኑ አይችሉም ገና ብዙ ብዙ የአማራ ተቋማት ይፈጠራሉ።

Фото профиля Tewodros Tefera
Tewodros Tefera2 лет назад

You forget to lock the reply mode🤣🤣 አንተ ቀበሮ any ways you are right on this, thanks to @dawit_giorgis @iamamhara2023 ! ማንም ተላላኪ ቢሆን እስከዝር ማንዝሩ የሚለቀው የለም! መሬት ላይ ያለው ፋኖ የአለቃህን ወታደር እያቀመሰው እንደሆነ ግልጽ ነው።

Похожие видео

እንዳይደገም…!❌❌❌❌❌❌❌‼️ "…እኘህ አባት ትግሬ ናቸው። 4 ልጆቻቸውን በደስታ መርቀው ወደ አራት ኪሎ ሸኙ። ጠላትን ውጉ፣ ግደሉ ብለው መርቀው ላኩ። ይሄ በፈረንጆቹ 2022 ነው። እንደህ ፍንክንክ ብለው የሚፎክሩት በ2022 ነበር። "…መሸ፣ ነጋ 2023 ም መጣ። ልጆቻቸው ከአሁን አሁን አዲስ አበባ ገብተው የድል ብሥራት ያሰሙኛል ብለው ሲጠብቁ ወራት ተቆጠሩ። ቆይቶ ሁለት ልጆቻቸው ተመለሱ። ሁለቱ ግን ሞቱ። አሁን ዋይ ዋይ እያሉ ነው። "…የእኚህ አባት ልጆች የሞቱት በጭና ውጊያ ላይ ይሁን፣ በጋሸና፣ በደሴ ይሁን በሸዋሮቢት በአፋር ይሁን በራያ አልታወቀም። ግን ሞተዋል። የሞቱትም፣ የተመለሱትም በምስኪን የዐማራ እና የአፋር ሕዝብ ላይ የፈጸሙትን ግፍ ከፈጣሪ በቀር የሚያውቅ የለም። "…ደብረጽዮንና አቢይ አሕመድ ታርቀዋል። ጻድቃንና ብርሃኑ ጁላ፣ ታደሰ ወረደና ባጫ ደበሌ ታርቀዋል። ዓለማቸውንም እየቀጩ ነው። ኀዘኑ የተረፈው እንዲህ በተስፋ ልጆቻቸውን መርቀው ወደ ጦርነት ልከው ባዶ እጃቸውን ያለ ጧሪ የቀሩ ወላጆች ናቸው። የኦሮሙማ መንግሥት ገድሎህ በዐማራ ላይ ማላዘን ልክ አይደለም። • ለሁለተኛው እንዳይደገም አስቡበት…!

Elizabeth Altaye

20,512 просмотров • 2 лет назад

ስማ ዐማራ…! "…ይሄን አራጅ ፀረ ዐማራ ጦር የሚመራውን ልብ ብለህ እየው። የሚያወሩትንም ስማ። ዘርፈው የጫኑትንም ብስክሌት ቁጠረው፣ የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ከወዴት እንደሆነ ተረዳ። አድምጣቸው። በዚያ ላይ አዛዡ መሃመድ መሆኑን አስምርበት። መሃመድ። • ወደ ኋላ ሳበውና መንደሩ ላይ የአሁኑ መንደርን በለው • ምታ የምታየውን ምታ… የምታየውን ሁላ ምታ • መኪናው ይታይሃል? መኪናውን በለው ተኩስ ተኩስ • ሙሃመድ እስቲ ጠጋ በል ወደ ቤተ ክርስቲያኑ… ይኸው ወደ ቤተ ክርስቲያኑ ጠጋ በልና ከዛፉ ጋር… "…ይሄ መከላከያ ተብዬውን ስሙት። ዐመዳም፣ ግርጣት የወረረው። በተኛበት ያረደውን ትግሬን ሸሽቶ ሲፈረጥጥ መጥቶ እግሩን አጥቦ፣ ፍሪዳ ጥሎ ያበላ ያጠጣውን እጅ የሚነክስ፣ መንደሩን፣ ያገኘኸውን ባላው፣ ሚታ፣ ጊዳል የሚል ተብታባ አይቀጡ ቅጣት ቅጣው። መሪ የሌለው፣ ወታደራዊ ዲሲፒሊን የማያውቅ፣ በጭባጫ የጠጅቤት ጫጫታ የመሰለ ከሃዲ ተተኳሹን ተረከበው። "…ዐቢይ አሕመድ 10 ሺ ወታደር ቢሞት ደንታው አይደለም። ዐቢይ አሕመድ የሚያብደው ከዋርካ ጀነራሎቹ የተወሰኑት ቢወገዱበት ነው። ዐማራ ጥይት፣ ሎጀስቲክህን ለዚህ መንጋ አትጨርስ። ይሄን ፀረ ዐማራ መንጋ ማደባየት የምትችለው በደፈጣ ውጊያ ነው። በአንስተኛ የሰው ኃይል ይሄ ራሱ ተኩሶ ራሱ የሚደነግጠውን ቅዘናም አሳሩን አብላው። "…ልክ እንደበቀደሙ ውቃው። ሁሉን ነገር አልለጥፈው ምንአባቴ ላድርግ…? ሎጀስቲክህን ከዚህ ተብታባ ጎጋ ከመረከብ ውጪ ሌላ ዐማራጭ የለህም። ለዐቢይ መድኃኒቱ ደፈጣ ነው። ለፋሽስት መድኃኒቱ ደፈጣ ነው። አክስረው። ወጥር ዐማራ፣ መክት፣ አንክት…!

Elizabeth Altaye

17,367 просмотров • 3 лет назад

ደብረፂዮን አማረሩ በቅርቡ ከህወሓት ጉባዔ ጋር በተያያዘ፤ አንድ ኤርትራን የሚመለከት ጉዳይ ተነስቶ ነበር::የኛ ውሳኔ ከሁሉም ጋር ሰላም ማድረግ ነው፤ ከሻዕቢያም ፤ ከፋኖም፤ ከሁሉም ጎረቤቶቻችን ጋር:: እዚህ ላይ ተመስርቶ የክልሉ መሪ አቶ ጌታቸው ረዳ፤ የስራ አስፈፃሚው የሚያውቀው ከኤርትራ ተጠሪዎች ጋር ውጪ ሃገር ላይ ግንኙነቶች አድርጎ ነበር:: ድንበር አካባቢ የሚታዩ የፀጥታ ጉዳዮችን በሚመለክት ሲሆን ንግግሩ፤ እኔ እራሴ ፅፌ በሰጠሁት አጀንዳ ላይ ነው የተወያዩት:: የግንኙነቱንም ውጤት በሪፖርት መልክ ለናኔ እና ለፌደራል መንግስት አስረክቧል:: የፌደራል መንግስት እንድንገናኝ አበረታቶናል፤ አግኟቸው፤ በናንተ ላይ ልዩ ቅሬታ ነው ያላቸው፤ ስለዚ እራሳቹ አግኟቸው ተብለን፤ በጌታቸው ረዳ የተመራ ቡድን እኔም የማውቀው፤ ፌደራልም የሚያውቀው፤ ከአንድ ግዜ በላይ ከሚመለከታቸው የኤርትራ ወኪሎች ጋር ግንኙነት ተፈፅሟል:: ይህም ምንም ስሕተት የለበትም:: ችግሩ ያለው፤ አሁን ላይ ደርሶ ጌታቸው ለምንድነው እኛን ከሻዕቢያ ጋር ግንኙነት እንዳደረግን ወይም እንዳለን አድርጎ ሊያቀርበን የፈለገው አልገባንም:: "ሌሎች ሃይሎች" አሉ ት.ህ.ነ.ግ የተማመነባቸው ብሎ መክሰስ ወዴት ለመሸሽ ነው? እኔኮ ስላደረገው ግንኙነት ብዙ የማውቀው ነገር አለ፤ ልዘረግፈው እኮ እችላለሁ:: ግን ምኑ ላይ ነው ስሕተቱ? ፌደራል መንግስት የሚያውቀው፤ እራሱ የመራውን ግንኙነት፤ እኛን ከሻዕቢያ ጋር ሆነን ፌደራልን ለመውጋት ያስባሉ ለማስባል ወይም እኛ ከብልፅግና ጎን፤ እነሱ ከሻዕቢያ ጎን በሚል፤ ተመልሰን ወደ ውጊያ እንድንገባ ተፈልጎ የተፈጠረ ተንኮል ነው:: እኛ ኣሁንም ሰላም ነው የምንፈልገው ....

ⓉⓃ

16,688 просмотров • 2 лет назад

ጉድ ነው‼️ የመለስ ዜናዊ አጃቢ የነበረው የሚኪ ራያ ወግ መለስ ዜናዊ በ1992ቱ የባድመው ጦርነት ወቅት ...ጦርነቱ ተጀምሮ ሰራዊቱ ውጊያ ላይ እያለ መለስ ዜናዊ ለአስመራ እጅግ ከመጨነቁ የተነሳ ፕሮቶኮልንና አግባብነትን የተቃረነ አስነዋሪ ስራ ሰርቷል። ጦርነቱ ተጀምሮ የኢትዮጵያ ወታደሮች እየተዋደቁ ባለበት ቅፅበት አገሪቱ (ኢትዮጵያ) ሳታውቅ መለስ ወደ አስመራ ሄዶ ነበር። አንድ መሪ አገሪቱ በመሰል ወሳኝ ሁነት ውስጥ እያለች ከወታደራዊ ካውንስልም ሆነ ከካቢኔው እውቅና ውጪ በግሉ ወስኖ በግሉ የሚፈፅመው ምንም አይነት ተነሳሽነት ሊኖረው ተገቢ አልነበረም።መለስ ግን አድርጎታል። ጦርነቱ ኤርትራን እንደሚጎዳ ስላወቀ የተጀመረው ጦርነት እንዲቆም ኢሳያስን ለማሳመን ነበር ወደ አስመራ የሄደው። በነገራችን ላይ መለስ ዜናዊ ኤርትራን የሚመለከትበትና የሚያስተናግድበት መንገድ በፃድቃንና በስዬ ተደጋጋሚ ወቀሳና ትችትን አስተናግዷል። ወደ ታሪኩ ስንመለስ ጦርነቱ ተጀምሮ በሁለቱም ወገን ያለው ወታደር በተጋጋለ ተኩስ ውስጥ ተጥዶ እያለ እሱ ወደ አስመራ መሄዱ ምንያህል በህይወቱ ላይ እንደፈረደ ለመገመት አይከብድም። የሚያሳዝነው ግን ከኢሳያስ ጋር የነበረው ግንኙነት በቅሌት ነበር የተጠናቀቀው። እንደ ሚኪ ራያ ገለፃ ከሆነ በወቅቱ ከመለስ ጋር የሄደውና ከውጪ ሆኖ ሲጠብቅ የነበረ ታጋይ ( አሌ ይባላል) ጭቅጭቅ ሰምቶ ወደ ውስጥ ሲገባ ኢሳያስ መለስ ዜናዊን “ጨምላቃ” ብሎ ሲሰድበው ሰምቷል። መለስም ጭንቅላቱን እንዳዘቀዘቀ ድምፅ ሳያሰማ ስድቧን ጠጥቷታል ! እነ ሃየሎም አርያን ጨምሮ ክንፈ ለምን እንደተገደሉና እነ ጀነራል ጻድቃን ስዬ አብርሃን ጨምሮ ሎች የህወሓት ታጋዮች በመለስ ዜናዊ ቀጥተኛ ዕዛዝ ከህወሓት ለምን እንደተባረሩ ገባችሁ?

Natnael Mekonnen

24,596 просмотров • 1 год назад

#Ethiopia #OLA ቢቢሲ አማርኛ የኦሮምኛውን ቃለ መጠይቅ እንደወረደ በአማርኛ ጽፎት ስታዩ፣ አገዛዙ በOLA የከፈተው ፕሮፓጋንዳ ጥግ ድረስ መድረሱን እና OLA ትብብሩን አምኖበት እየተንቀሳቀሰ አመላካች ነው። የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ቃል አቀባይ በኦሮምኛ ያደረገውን ቃለ መጠይቅ አነጋጋሪዋን ፓርት ተርጉሜአለሁ። 👇🏾 ጂሬኛ ጉደታ፦ “የኢምፓየሩ ሥርዓት ኦሮምኛ ሊናገር፣ አማርኛ ሊናገር፣ ትግርኛ ሊናገር ይችላል፤ ኢምፓየራዊ ባህሪው ግን አይለወጥም።” ዘላለም፦ “ፋኖ ኢምፓየሩን ወይም የኢምፓየሩን ሥርዓት መልሶ ለማምጣት ሲንቀሳቀስ ነበር። ለምሳሌ፣ ስለ ዴሞክራሲ ሲያወሩ አይደመጡም፤ ‘የአባቶቻችንን መሬት እናስመልሳለን’ ነው የሚሉት። ወለጋ ‘ቢዛሞ’ ነው የሚባለው፣ ወደ እኛ ይመለሳል፤ ፊንፊኔ የአባቶቻችን ነው፤ ‘የእምዬ ምኒልክን ሥርዓት እንመልሳለን’ ብለው ከሚንቀሳቀሱ ሰዎች ጋር ሆናችሁ፣ የኦሮሞን መብት ተስማምታችሁ የምታስከብሩት እና ‘እናፈርሳለን’ የምትሉት የኢምፓየር ሥርዓት(የጭቆና ሥርዓት) ብላችሁ የተስማማችሁት? ያንን የኢምፓየር ስርዓት (የጨቋኝ ሥርዓት) ከገነቡ ሰዎች ጋር ሆናችሁ ነው ‘እናፈርሳለን’ ብላችሁ ለመታገል የተስማማችሁት። ይሄን እንዴት ታየዋለህ?” ጂሬኛ ጉደታ፦ “የተስማማነው በምን ላይ እንደተስማማን ለምን ታጣምማለህ፣ ዘላለም? በምን ላይ ነው የተስማማነው? ሕዝባችንን የሚገድል አካል አለ፤ ለሰላም አደጋ የሆነ አካል አለ፤ ለዕድገትና ለኢኮኖሚ አደጋ የሆነ አካል አለ፤ ለእውነት አደጋ የሆነ አካል አለ። ዛሬ ማለት ነው—ኢምፓየሩን የያዘ፣ እምብር ላይ የተቀመጠ። ፋኖና TPLF ኢምፓየሩን ይዘዋል? እዚያ ላይ የሉም።” ዘላለም፦ “ሥልጣን ስላልያዙ እንጂ፣ ዴሞክራሲን ለማስፋፋት?” ጂሬኛ ጉደታ፦ “እሱን ወደፊት የምናየው ይሆናል። አሁን በእጃቸው በሌለ ነገር ላይ ነው የምትታገለው፣ ዘላለም? በእጃቸው በነበረ ዘመን ታግለን ከእጃቸው አውጥተናል። አሁን በማን እጅ ነው ያለው? በፒፒ እጅ ላይ ነው።”

ዘ-ብሔረ ኢትዮጵያ ( Ethiopia First )

31,697 просмотров • 4 дней назад