የሽያጭ ድርድር ወይስ የጋብቻ ሽምግልና? 😳🤔
51,044 次观看 • 1 年前 •via X (Twitter)
10 条评论

Solomon Assefa1 年前
ምን አይነት ገዝጋዥ ቤተሰብ ነው ጌታዬ? እነዚህ ጋር መዛመድ እራስን ለማያባራ ጦስ መክተት ነው፡፡ ወንድሜ ተሸውዷል።

ኃይለማርያም/ ባንቴ1 年前
ተሸማቅቄ አለቅኩኝ

ቤተማርያም1 年前
😂😂🤣...ደሞ ቁልጭ ቁልጭ ትላለች ዋጋዋ ሲተመን

K E R I1 年前
ቻይናው ለቤተሰቧ 5ሺ ሲላቸው የተበሳጩትስ? 😭😭😭

አጋፋሪ1 年前
ባለመነጠሯ ሴትዮ ጎበዝ ሴልስ ናቸው😂🤭

@Joe1 年前
Everyone is Recording Eachother Together lol

Nani Taye1 年前
Make it 10 😁😁😁

Getnet Ethiopia1 年前
የወር ክፍያ ያለው ነገር "ኪራይ" በመባል ነው የሚታወቀው። የተከራያትን ሴት የፍቅሩ ትኩሳት ሲቀዘቅዝ ፣ ምን ይላት ይሆን?⏳ እንደ ህዝብ የገባንበት ዝቅጠት ግን ዘግናኝ ነው። 💔

Manny1 年前
These is democracy, if this was in Eritrea the government would have arrested him. Poor lady she will end up for human trafficking 😢

𝕏 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽𝓔𝓽𝓱𝓲𝓸𝓹𝓲𝓪𝓷𝓼 𝕏1 年前
Oh my God 🤣🤣🤣🤣 I can't stop laughing! Is that a wedding or a business deal??🧐🤪🤭😆
相关视频
0:31
Sensitive content
የቆሻሻ መጣያውን ከእግረኛው መንገድ በተቃራኒው መትከልና በመሃል መርገጥ የማይቻል የሳይክል መንገድ መሃል ላይ ማድረግ ለቅጣት እንዲመች ነው ወይስ ሌላ ዓላማ አለው? 🤦🏽♀️🤔
K E R I
53,083 次观看 • 2 年前
1:22
Sensitive content
ምንድነው ነገሩ 👂#ጆሮዬ ነው ወይስ ? 😳 👇 እንዴ እንዴ ጆሮዬ ነው ወይስ ይሄ ሰውዬ በየትኛው ድምፁ የዘፈን ቅላፄው ነው ይሄን ሁሉ ሽልማት 🤑💵 የሚጎርፍለት??? #Ethiopia የዘፈኑ ባለቤት አንጋፋው መሀሙድ አህመድ ራሱ እንደዚህ ሰውዬ የተሸለመ አይመስለኝም 🤭😅😅😅😅 የሆነ ያልገባኝ ነገርማ ይኖራል 🤷♀️😆😆😆
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼
16,313 次观看 • 1 年前
0:33
Sensitive content
توی اینستاگرام دیدمش سرچ کردم صحت داره؟؟؟ 🤔🤔🤔🤔🤔😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳یعنی چیه این😳😳😳😳🤔🤔🤔😳😳😳🤔🤔🤔🤔🤔
♕ژاکان♕
115,121 次观看 • 10 个月前
