Загрузка видео...

Не удалось загрузить видео

На главную

የብላቴ ወንዝ ሰፋፊ የፍራፍሬ ልማቶች

31,964 просмотров • 6 месяцев назад •via X (Twitter)

Комментарии: 0

Нет доступных комментариев

Здесь появятся комментарии из оригинального поста

Похожие видео

“እኔ ዕድሜ ልኬን ለኢትዮጰያና ለዓፋር ሕዝብ አንድነት ስታገል የኖርኩ ሰው ነኝ። ዛሬ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ትገንጠል የሚል ሀሳብ ለውሳኔ ሲቀርብ ያመኛል። ኤርትራ ትገንጠል ብሎ እዚህ የተሰየመው ሸንጎ በአንድ ድምጽ ቢስማማ እንኳ እኔና ድርጅቴ አንስማማም። ምክንያቱም የኤርትራ መገንጠል ሀገራችንን ያለ ባህር በር ከማስቀረት አልፎ የዓፋር ሕዝብን አንድነት ስለሚያናጋ ነው። ዓፋሮች እንደ እጅ ጣቶች አንድ ላይ የሚያምሩ ህዝቦች ናቸውና መነጣጠላቸውን አልደግፍም።” - የዓፋር ፖለቲካዊና መንፈሳዊ መሪ ሡልጣን አሊሚራህ ሀንፍሬ ዓፋሮች “ቀይባህርና አዋሽ ወንዝ የሁሉም ዓፋር የጋራ ሀብት ነው” የሚል ዘመን ተሻጋሪ አባባል አላቸው። ከቅርብ ጊዜ ወዲህም ኢትዮጵያ በሠላም ከጎረቤቶቹዋ ጋር በመነጋገር የወደብ ተጠቃሚ መሆን ትፈልጋለች የሚለው ሀሳብ ሲነሳም የቀይባህር ዳርቻ ዓፋሮች ሃሳቡን በደስታ እንደተቀበሉ ይታወቃል። ዓፋሮች “ኢትዮጵያ የማትጠቀምበት ቀይባህር በአፈር የተሸፈነ ወርቅ ነው” የሚል አባባልም አላቸው። (ብሔር-ተኝነት ገፅ 247)

Birhanu M Lenjiso (PhD)

12,979 просмотров • 1 год назад

ትናንት ሚያዝያ 22 ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ከከፍተኛ አመራሮች ጋር አብረው የቡልቡላ ፓርክን በጎበኙበት ወቅት ከተናገሩት:- "ይሄን ሁሉም ክፍለ ከተማ መማር አለበት:: በራስ አቅም ህዝብን አስተባብሮ እንዲህ ያለ ስራ መስራት ያስፈልጋል." ከቦሌ ኤርፖርት ካርጎ ቡልቡላ እስከ አቃቂ ድልድይ በራስ አቅም የተገነባ ከ20 ሄክታር በላይ የሚሸፍን ስራ የተሰራ ሲሆን ይህም የቡልቡላ ፓርክን ጨምሮ የአረንጓዴ ሥፍራዎች ፣ የመንገድ አካፋይ፣ ደረጃቸውን የጠበቁ ዘመናዊ የእግር ኳስ ሜዳዎች እንዲሁም በርካታ መሠረተ ልማቶች የተሰሩበት ሥፍራ ሆኖ ይገኛል፡፡ On April 29th, during a visit to Bulbula Park with senior government leaders, Prime Minister Abiy Ahmed stated: “Every sub-city should learn from this. It is essential to mobilise the community and carry out such projects using local resources.” A sub-city-led project spanning over 20 hectares—from Bole Airport Cargo and Bulbula to Akaki Bridge—has mobilised the local community for resources and includes Bulbula Park, green spaces, road dividers, modern football fields, and various other infrastructure developments. #PMOEthiopia

Office of the Prime Minister - Ethiopia

15,746 просмотров • 1 год назад

ፋኖ አስረስ ዳምጤ ፦ የጎጃም አማራ ፋኖ አመራርና የፓለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ ፦ የአማራ ፋኖ መሪዎችን አይበገሬነት፣ ልበ ሙሉነት፣ ጽናትና ፣ በራስ መተማመን ፣ እንዲሁም የሃሳብ ግልጽነት(clarity) አለማድነቅ አይቻልም።“በእያንዳንዱ በኢትዮጵያ ቀጠናዎች የሚሰሩ ስራዎች ፣ የሚወሰኑ ውሳኔዎች በሙሉ በአብይ አህመድ የቅዠት ህልሞች ፣ የእብደት ውሳኔዎች ናቸው’’ አረመኔው የበሻሻ ደላላ አብይ አህመድ በመላው የአማራ ክልል አካባቢዎች የድሮን እሳት እያወረደ ከ 400 መቶ በላይ ንጿንን- የህጻናት፣ የአዛውንት፣ የነፍሰ ጡር ሴቶችን - ህይወት መቀጠፉን በርክታ የመረጃ ምንጮች አረጋግጠዋል ልማቶች፣ የጤና ጣቢያዎች፣ ት/ቤቶች ወድመዋል፣ የገበሬው የደረሱ ሰብሎች በእሳት ጋይተዋል። ያም ሆኖ ግን የፋኖ የአማራ ሃይሎች የህልወና ተጋድሎ እንኳንስ ሊቀለብስ በስራዊቱ አመራሮችም ሆኖ በሰራዊቱ ላይ ይህ ነው የሚባል ጉዳት ሊያደርስ እንደማይችል የጎጃም አማራ ፋኖ አመራር ፋኖ አስረስ ዳምጤ አስረግጦ ይናገራል። በአማራ ክልል እየተካሄደ የሚገኘውን የህልውና ተጋድሎ፣ በአብይ አህመድ ስራዊት ላይ እየደረሰ ስለሚገኘው ከባድ ኪሳራ ይዘረዝራ፡ በቅርብ ሳምንታት በተደረጉትና አብይ አህመድ የመጨረሻ ዘመቻ ብሎ ካሰማራው አዲስ ዙር ወራሪ ስራዊት በጎጃም ብቻ ከ 3000 የአብይ ስራዊት አባላት እጅ መስጠታቸውን፣ ብዙ ሺዎች የተደመሰሱና ከጥቅም ውጭ እንደሆኑ ይዘረዝራል። 1ኛ የብልጽግና ዋና ባህሪ “ቅጥፈት ነው። በቅጥፈት የተካነ ፣ ከመሪው የአብይ አህመድ፣ የእሱ ተላላኪዎች ተመስገን ጥሩነህ የሚባለው ግለሰብ ጨመሮ ቅጥፈትን የፓለቲካ ጥበብ አድርገው የተካኑ _______ ህወሃትን ዱቄት አድርጌዋለው ብሎ ፣ ዱቄት አደረኩት ያላቸውን ካባ ያለበሰ፣ የቲፕሌፍን አመራሮች ገደልኩ፣ የእነ ደብረጽዮንን አንገት ቆረጥኩ እያለ ፕሮፖጋንዳ ሲሰራ የነበረ የቀጣፊዎች ስብስብ ነው ፡ ቅጥፈታቸው ቢታተም ትልቅ ስንክሳር የሚወጣው ነው። ዘመነ ካሴን ገድለነዋል የሚለውም ከዚህ የተለየ አይደለም። የፓለቲካ ሃሳብ የላቸውም፣ የፓለቲከኛም ስብስብ አይደሉም።____ ጎንደር ላይ ሰለተማረኩት የስርአቱ ወታደሮች እንደ ዳንኤል ክብረት የተናገሩት የሚታወስ ነው _______” 2ኛ። የክልሉ የአብይ አህመድ ተላላኪ አረጋ ከበደ የሚባል ሰው ከአንድ ሚዲያ ጋር በቅርቡ በሰጠው ቃለ ምልልስ የአማራ ክልል ስራ ምንድነው ሲባል “የፊደራል መንግስትን ትእዛዝ ማስፈጸም ነው” ነበር ያለው ። የአመራ ክልል መንግስትም ሆነ የፌደራል ህገ መንግስት ይህን አይፈቅድም፣ እንዲህ አይነቶቹ ውዳቂዎች ናቸው “በአማራ ህዝብ ላይ ተሾመው ቃለ ማላ ወስዶ፣ የአማራን ህዝብ የሚያስጨፈጭፉት።” _____ “ከዚህ በፊት በኢህአዴግ ግዜ የነበረው የተወሰነ የክልሎች ራስ ገዝነት ሙሉ በሙሉ ተሰርዞ፣ እያንዳኑ አካባቢ፣ በእያንዳንዱ በኢትዮጵያ ቀጠናዎች የሚሰሩ ስራዎች ፣ የሚወሰኑ ውሳኔዎች በሙሉ በአብይ አህመድ የቅዠት ህልሞች ፣ የእብደት ውሳኔዎች ናቸው’’ 3ኛ። በንጹሃን አማራ ህዝብ ላይ የሚደርሰው የድሮን ጭፍጨፋ፣ የአማራን ህዝብ መሰረተ ልማቶች ማውደም፣ የብልጽግና እሳቤ ውጤቶች ናቸው። ከጅምሩ ይህ ስርአት/ብልጽግና የአማራ ጠላት ነው ያልነውን ሌላው ማረጋገጫ ነው። የብልጽግናን አራዊትነት የሚያረጋግጡ ናቸው”። “የተነሳንበት አንዱም አላማ የብልጽግናን አውሬነት ስለተረዳን ነው። የአማራ ህዝብ የህልውና ጥያቄ ውስጥ መግባቱን ስለተረዳን ነው አስቀደመን ይህን ትግል የጀመርነው። የአነሱ እውሬነት ትግሉን እንዲጠናከር ያድርጋል እንጂ ወድ ኋላ የሚጎትተው እንዳችም ነገር የለም።” 4ኛ። የድሮን ጥቃቱ አዲስ አይደለም፡ከዚህ ቀደምን የነበረ ነው። የድሮን ጥቃቶችን ጭምር ተቋቁመን ነው አብዛኛውን የአማራ ክልል አካባቢዎች፣ ቀጠናዎች ለመቆጣጠር የቻለነው። የድሮን ጥቃቶችንም ተቋቁመን ነው ፣ ዛሬ በስነ ልቦና፣ በአደረጃጀት፣ በትጥቅ ፣ በወታደራዊ ቁመና ጉዙፍና በሚሊዮኖች የአማራ ህዝብ የሚደግፈው ሃይል የሆነው”____ ይህ ሁሉ የድሮን እሳት በመላው አማራ ህዝብ ላይ የበሻሻው አረመኔ እንዲወርድ ያደርግገ የፋኖ መሪዎች የሚናገሩትን አዳምጡት ሙሉውን 40 ደቂቃ በጥሞና አዳምጡት

Neamin Zeleke

10,614 просмотров • 1 год назад

ስሩና አሳዩኝ? ስልጣን ልቀቅና እናሳይሀለን። ለነገሩ ኢኮኖሚ እንዴት ማሳደግ እንደሚቻል መለስ ዜናዊ አሳይቶህ አልነበር እንዴ? ጤነኛ መሪ በአንተ ቦታ ቢሆን ኖሮ፣ አንተ ለጦርነት ያባከንከውን 60 ቢሊዮን ዶላር (30 ትግራይ፣ 10 አማራ እና 20 ኦሮሚያ) እንዲሁም እንደ ህፃን በብልጭልጭ ላይ ያባከንከውን 2.5 ትሪሊዮን ብር ለሚሊዮኖች የስራ እድል የሚፈጥሩ፣ የውጪ ምንዛሬ ወጪን በመቀነስ እና ገቢን መጨመር የሚያስችሉ፣ ወሳኝ መሰረተ ልማቶች፣ የግብርና እና ኢንዱስትሪ ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ ፕሮጄክቶች ለመስራት ያስችሉ ነበር። ለምሳሌ በመለስ ታቅደውና ተጀመረው የነበሮ ፕሮጄክቶችን፣ አንተ እንዲቆረጡ በማድረግ ገንዘቡን ለጦርነትና ብልጭልጭ መጫወቻእዎች ያዋልከውን እንይ። ማዳበሪያ ፋብሪካዎች * ያዩ ፣የሚፈጀው ገንዘብ 540 ሚሊዬን ዶላር ፣ 120 ሚሊዬን ዶላር ከወጣበት በኋላ ነው የተቋረጠው * ዲረ ዳሞ፡ 2.4 ቢሊዮን * አጠቃላይ የሚይስፈልገው ገንዘብ 3 ቢሊየን ገደማ ነው። የስኳር ፋብሪካ * ኦሞ-ኩራዝ ( አምስቱን ፋብሪካዎች)፦ ሊገኝ ይችል የነበረው ምርት 1.4 ሚሊዬን ቶን፣ የሚፈጀው ወጪ 3.8 ቢሊዬን ዶላር ነበር። ሶስቱ ፋብሪካዎች ተቋረጡ፤ሁለቱ በመለዋወጫ እጦች 35% ያክል ብቻ እየሰሩ ነው። * ከሰም፦ ሊገኝ የሚችል ምርት 120,000 ቶን፣ ግንባታው የሚፈጀው ገንዘብ 460 ሚሊዬን ዶላር፣ ከመለዋወጫ እጦት የተነሳ በ 40% ብቻ እያመረተ ነው። * ተንዳሆ፦ ሊገኝ የሚችለው ምርት 618,000 ቶን፣ የሚፈጀው ገንዘብ 720 ሚሊየን ( 700 ሚሊየን ከወጣበት በኋል የተቋረጠ) * በአጠቃላይ እነዚህን የስኳር ፋብሪካዎች አጠናቆ በሙሉ አቅም ወደ ስራ ለማስገባት የሚያስፈልገው ገንዘብ 5 ቢሊዬን ገደማ ነው። የባቡር መንገድ * አዲስ አባባ -ጂማ-ደምቢ-ዶሎ- ጋምቤላ ( 4.2 ቢሊዬን) * አዲስ አበባ-ሃዋሳ-ሞያሌ ( 3.1 ቢሊዬን) * አዋሽ -ሃራገበያ- መቀሌ ( 1.6 ቢሊየን_ * ከፊንፊኔ -ባህርዳር- መተማ ( 3.6 ቢሊዬን) * እንዚህን ባቡር መንገዶች አጠናቆ ሙሉ ለሙሉ ወደ ስራ ለማስገባት የሚስፈልገው ገንዘብ 12.5 ቢሊየን ነው። እነዚህ አብይ ያስቆማቸውን ወሳኝ መሰረት ልመቶች እና ፋብሪካዎች ለመገነባት በአጠቃላይ የሚያስፈልገው ገንዘብ 20 ቢሊየን ዶላር ገደማ ነው። እንዚህ ፕሮጄክቶች ቢጠናቀቁ ኖሮ በብዙ ሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ዜጎች የስራ እድል ይፈጥራሉ፣ ብዙ ቢሊየን ዶላር የውጪ ምንዛሬ ያስገኙ ነበር። አቢይ በሀገር ገነዘብ እቃእቃ ሲጨወት ከርሞ ማፈር ሲገባው አይኑን በጨው ታጥቦ ሊኩራራ ይሞክራል! የአንድ ሀገር መሪ ሀላፊነት ሰፈር እየመረጡ ብልጭልጭ ማብራት ዛፍ ላይ እየጠመጠሙ አብሮ ፎቶ መነሳት አይደለም። የሀገር መሪ ሀላፊነት በእውቀት ላይ የተመሰረተ የኢኮኖሚ ፖሊሲ እና እቅድ ማውጣት፣ ብቃት ያላቸውን ሃላፊዎችን መልምሎ እንዲያስፈፅሙ ማሰማራት፣ ተፈጻሚነቱን በየጊዜው በመከታተለ እና በመገምገም ግድፈቶች ካሉ ማስተካከያ አቅጣጫ ማስቀመጥ ነው።

Jawar Mohammed

60,043 просмотров • 1 год назад