正在加载视频...

视频加载失败

የታማኝ በየነ መልዕክት ለጠ/ሚ አብይ አህመድ

96,933 次观看 • 3 年前 •via X (Twitter)

10 条评论

Berhanemeskel Nega 的头像
Berhanemeskel Nega3 年前

የሚገርም ንግግር ነው:: አሁንም ግለሰብ ማምለኩና ከደሙ ንፁህ ማድረግ ቀጥሏል:: የችግሩ ዋና መንስዔና አራማጅ ማን ሆኖ ነው? ባትናገሩ ይሻላል!

Berhe Girmay 的头像
Berhe Girmay3 年前

Is Tamgne Beyene alive? I thought he joined Menlike Zemacha and fell off a cliff? Is this him or his twin?

Voice of Tigray(VOT) 的头像
Voice of Tigray(VOT)3 年前

ታማኝ ከዐብይን አህመድ ደህና ሚሊዮን ዶለር ጭኖ አሜሪካ ከተመለሰ ዓመት ሊሆነው ነው። ከዐብይ አህመድ መጣለት አይፈልግም የፈለገ ሲኖዶስ ይፍረስ። ምክር ብቻ ሰጠው 😂😂😂

Habjustice 的头像
Habjustice3 年前

I think this man fell out of grace when he supported #AbiyAhmed for too long while #Amhara were being massacred and displaced, Orthodox Christians were being killing their churches burn, and he supported #TigrayGenocide. I don't think he commands huge support any more.

Daniel 的头像
Daniel3 年前

ነገር የሚፈታው ቁጭ ብሎ በመነጋገር እንጂ ሁሉም ተነስቶ ስላቅራራ አይደለም. ሁሉም የራሱ እውነት አለው እሱን አቻችሎ መኖር ነው ያለበለዝያ የኔን ልጫንብህ ተቀበል ማለት በ21 ክፍለ ዘነን አይስራም ለመበታተን ካልሆነ

Amha Atsede 的头像
Amha Atsede3 年前

@EA_DevCouncil

Torban Maaruu 的头像
Torban Maaruu3 年前

You don't understand what the Amhara centered orthodox is doing to other ethnic groups under the cover of their blanket. Oromo wants to practice items democratic right to learn with its own language and self-government,that is it.

Dagnachew 的头像
Dagnachew3 年前

ምንድነው የምታወራው ኦሮሞ በራሱ ቋንቋ ሃይማኖቱን ማምለክ መብቱ አይደለም ዛሬም ለኦሮሞ እኛ እናውቅልሃለን ነው እያልክ ያለኸው በጎንደር በጎጃም በወሎ ማን ከለከለህ በኦሮሚያ ግን አበቃ ነካክታችሁ ለዚህ አበቃችሀት ታማኝ

Bilisuma Kegna 的头像
Bilisuma Kegna3 年前

ታማኝ ያለበትን የህመም ስሜት መገመት በቅርብ ለሚያውቁት ቀርቶ ከሩቅ ላዩትም አይከብድም፡፡ ጥቃትን በተለይ የኢትዮጵያን ጥቃት አምርሮ የሚጠላው ታማኝ መልእክቱን ለማስተላለፍ ብስጭቱን እንዲህ ማመቅ መቻሉ በእጅጉ የሚያስከብረው ነው፡፡ @PMEthiopia

IMO 的头像
IMO3 年前

አረ በግል ካወከው ተፉታን በለው!! ለቁጥር የሚያዳግት ንጹሀን በማንነታቸው ተመርጠው ሲገደሉ ከገዳዬቻችን ጋር በማበርና የገዳዮቻችንን አና የሱን አለቃ እንደ ጤነኛ ቆጥሮ መለፍለፍ ካድሬ ሆድ እንጂ ህሊና እደሌለው ነው የሚያሳየው::

相关视频