Video yükleniyor...
Video Yüklenemedi
የኢትዮጵያ ተቋማት የስኬት ሽልማት
72,318 görüntüleme • 2 yıl önce •via X (Twitter)
10 Yorum

ጸጋውን ጥበቡን እውቀቱን ጥበቃውን ባርኮቱን ያበዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አብቹ ሺህ አመት ንገስ! የጠላቶችህን ደጅ ውረስ!!!!

ትችላለህ መሪዬ ይሙላልህ:: ህልምህ እውን ይሁንልህህ :: የሰማይ አባትህ ይበልጥ ለዘላለም ጥበብ ግርማ መጎሰ እድሜ አብዝቶ ይሰጥህ :: ሀያሉ ፈጣሪ የሚጠሉህን ይበልጥ እግርህ ሰር ያንበርክካቸው :: ይበልጥ እርሰ በእርሰ ያባላቸው እንወድሀለን ❤️❤️❤️

መሪያችን ዶ/ር አብያችን አስፈላጊ የኢትዮጵያ ተቋማት የስኬት ሽልማት ሲሰጡ እኛም ለሀገራችን የብርሃን ተስፋ የሰነቁ አፍሪካ ከፈጠረቻቸው ታላቅ መሪ አንዱ የሆኑትና ድንቅ መሪያችን እርስዎ ያመኑትን ከመስራትና ከመፈፀም ማገድ የሚችል በአለም የለም

Under your Oromo administration almost all of Ethiopia's institutions have been disgraced, weakened, humiliated & undermined to the point of disintegration starting from the National Defense Force courtesy of POW turned "Field Marshal" Birhanu Jula.

አቦ ያየህይራድ!!!

Appreciation and gratitude for those who achieve and issuing a certificate of thanks inspires hope in souls and encourages others to move forward in achieving prosperity and well-being for our country, our people and for future generations. Thanks

መሪያችን ዶ/ር አብያችን የኢትዮጵያ ተቋማት የስኬት ሽልማት ሲሰጡ እኛም ለሀገራችን የብርሃን ተስፋ ራዕይ የሰነቁ አፍሪካ ከፈጠረቻቸው ታለቁ መሪ አንዱ የሆኑት ድንቅ መሪያችን እርሰዎ ያመኑትን ከመስራትና ከመፈፀም ማገድ የሚችል በአለም ላይ የለም!

ጀግናው መሪያችን ዶ/ር አብያችን በሀገራዊ ሉዓላዊነትና በሀገር አንድነት የማይደራደሩት የሀገር ፍቅር የሚንቦለቦለዎት መሪ አፍሪካ ካፈረቻቸው ጥቂት ታላቅ መሪ አንዱ የሆኑት ድንቅ መሪያችን ያመኑት ከመፈፀምዎ ማገድ የሚችል ሀይል በአለም ላይ የለም

ልዩ እኮ ነህ!

እራሱ ሰርቶ፤ በማሰራት የሚሸልም መሪ @AbiyAhmedAli 👈🏿ብቻ ነው 🙏
