Loading video...
Video Failed to Load
የዓመቱ ምርጥ ሙሽራ! 😂😂😂
83,419 views • 3 years ago •via X (Twitter)
10 Comments

Ayeh አየህ3 years ago
ነፃ የሆኑ ሰዎች ይመቹኛል። ነፃነትን ግልፅነትን ታገኝባቸዋለህ በእውቀትም ጎበዞች ናቸው።

ረ-Hima😎🤔3 years ago
ምነው የማያገባ መስሎት ነበር🤔?

K E R I3 years ago
ለድግሱ የወጣው ብርስ?

ነጃት የአባቷ ልጅ3 years ago
ታድላ ሴቷ ወረቢ ቀናሁባት ንፁህ ነፍስ ያለችው ነው የሚመስለኝ ኮሜዲ ባል ቀለል ያለ ማንነት ያለው ሰው ነው የትዳር ዘመኑ ያማረ የሰመረ አላህ ያድርግላቸው 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

ኢትዮጵያዊት3 years ago
የራሱን ሰርግ ራሱ አደመቀው። ፈታ ያለ ሙሽራ ሚስቱ ታድላ አይጨቀጭቃትም ሙዚቃ መክፈት ብቻ!

Solomon Assefa3 years ago
What looks like the brides dad is looking very suspiciously at him.

K E R I3 years ago
እንግዲህ ፈቅዶ ሰቷል ምንም ማረግ አይችልም 😂😂

📸 Meklit Bekele3 years ago
Have a blessed marriage, this is what I call free spirit & vulnerability💃❤🕺 🙌

mob🇪🇦🇩🇪3 years ago
He looks like he has Antes in his pants

biniam3 years ago
ይመቸው ሰርግ አይደገም 😂
