Loading video...
Video Failed to Load
የዜጎችን ሕይወት የሚቀይሩ የልማት ስራዎች በጅማ ዞን
94,692 views • 3 years ago •via X (Twitter)
10 Comments

530,000 ሄክታር ማለት 5,300 Sq KM ማለት ነው፡፡ ታውቃላችሁ በጣም ብዙ ከዛ ያነሱ ሀገሮች እንዳሉ? ለምሳሌ ትሪኒዳድና ቶባጎ ፤ አንዶራ፤ ኬፕ ቨርዴ፤ ግማሹ (በአረንጓዴው አሻራ ወቅት የተሰራው) ራሱ የሚበልጣቸው ብዙ ሀገሮች አሉ፡፡ ትልቅ ሥራ ነው!

እኔ እድለኛ ነኝ እንደዚህ በመሰለ ጫካ ውስጥ ነው ያደኩት :: ወደዋላዬ ሳይ ደስ ይለኛል የመጣውበትን ገነት ነው የሚመስለው :: ትንሽ ብቻ ድጋፍ እንደዚህ ውብ ይረገዋል:: ጠቅላዩ በርታ ካንተ ጋር ነን #Ethiopia

በርታልን አብቹኮ የኔ ድንቅ መሪ ❤ ወደፊት ብቻ 🇪🇹

አይመልስህ፤ በዛው ያስቀርህ። አንተ መርገምት። አማራው የትም አርሶ እንዳይበላ ትጨፈጭፋለህ፣ ታፈናቅላለህ፥ በታንክ መድፍ እና ድሮን ቤት ንብረቱንና መሰረተ ልማቱን ታወድማለህ፥ በርሃብ ለመፍጀት ግብዓት ትከለክላለህ እዚህ ደግሞ ታቀረሻለህ።

Thank u PM ! Stay strong Ethiopia will never forget this

Amazing keep it up Sr.

Impressive, great initiative. Very important to showcase & utilize our wealth of resources. God bless 🇪🇹

የጅማ ገበሬ በትራክተር ይደገፋል የአማራ ገበሬ ደሞ በማሳው ላይ በታንክ ይገደላል ፣እንደዚህ የምትቀጥል ሃገርማ አትኖርም እኩል ካልኖርንባት ተያይዘን እንጠፋፋባታለን።

We have African Kim in Ethiopia!

#Justice4SamsonKE


