Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

የጌድዬን ጢሞቴዎስ ሚስት ኮሜዲ ትችላለች::

13,869 views • 7 months ago •via X (Twitter)

0 Comments

No comments available

Comments from the original post will appear here

Related Videos

አራተኛ ዓመት ሰኔ 2013 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ምን ብለው ነበር? “ስንሠራ የሚረዱ፣ የሚርዱ፣ የሚያርዱ አሉ። ስንሠራ የሚረዱ ባያግዙም ይገባቸዋል። የሚረዱን ደግሞ በጊዜ፣ በገንዘብና በዕውቀት የሚያግዙን ናቸው። የሚርዱት ብልጽግናችን የሚያስጨንቃቸው ናቸው። የሚያርዱት ግን “እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል” የሚለውን የኢትዮጵያ አባባል “ውሸትና ምሽት እያደር ይነግሣል” ብለው ለመተካት የሚጥሩ ብቻ ናቸው። እኛ ግን የሚረዱንን አስከትለን፣ ለሚረዱን ታምነንና ሳንሰርቅ በንጹሕ ልብ እያገለገልን፣ የሚርዱትን አጽናንተን፣ የሚያርዱትን ደግሞ አስታግሠን፣ ሥራችንን እንቀጥላለን። ኢትዮጵያ እንደ ቅኔ ነች፤ እኛ እንደ ገጣሚ ነን። አሁን የምንጽፈው ታሪክ ዛሬ ሳይሆን በልጆቻችን ሲተረክ ይኖራል። እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ዛሬ ቢነቃና ዐሻራ ላይ ቢያተኩር፤ አዲስ ሥራ ቢሠራ፤ ቢተባበር፣ ቢቀናጅ ኢትዮጵያ እውነትም የአፍሪካ ፈርጥ መሆን ትችላለች።” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ #PMOEthiopia

Office of the Prime Minister - Ethiopia

13,503 views • 1 year ago

የነፃነት እና የሕልውና ትግል እየተባለ በዚህ መንደር የቀውስ አትራፊ የሶሻል ሚድያ ተጧሪዎችና በሻዕብያና ግብፅ አበል ልባቸው ያበጠ አዕምሮአቸው የተደፈነ የነዓምን ዘለቀ Neamin Zeleke ዐይነት ሆድአደሮች ሲለፈፍ የሚውልለት: ስደተኛው ከሰው በታች ሆኖ የሚያገኛትን ዶላር የሚበዘበዝበት ፋኖ የሚባል ስልጣኔ እንደሰማይ የራቀው barbaric ቡድን በስሙ የሚነግድበትን ደሃ የአማራ ገበሬ እንዲህ ነው ቤት ለቤት እየረሸነ😭 ቤተሰብ እየበተነ: ሚስት እና ልጆቻቸውን እየደፈረ: ያጠራቀሙትን የቃረሙትን አሟጦ እየዘረፈ መከራ የሚያበላ ያለው። በጭካኔ ጥግ ለሊሻን ተገዳዳሪ የለውም የተባለለት ወያኔም በገዛ ወገኑ ላይ ይህን ሲፈፅም አላየንም አልሰማንም አላነበብንም። የነዚህ ለብቻው ነው!!! "መኃሉ አይነገርም "ነው ያለው በጋሻው ደሳለኝ🤔 ካሜራ ያላየው አደባባይ ያልወጣውን አቅፈው መክረው ገስፀው ባሳደጓቸው የአካባቢያቸው አዛውንቶች ላይ ሳይቀር የሚፈፅሙትን ግፍማ ቤት ይቁጠረው! ራስን መልሶ ለሚያትረከርክ የሲኒ ማዕበል የሆነ "ትግል" እናቶቻችን እና አባቶቻችን: ሴት ልጆቻችን እና እህቶቻችን ወንድሞቻችን እስከመቼ ዋጋ እንደሚከፍሉ አይገባኝም! ለማንኛውም the so called የአማራ "ትግል" እንደዚህ መንደር የምላስ አርበኞች አይደለም መሬት ላይ ያለው ሀቅ ከውንብድና የዘለለ ምንም መሠረታዊ አይዲዮሎጂ: በአግባቡ የተዋቀረ ትርክት: አመራር እና መሬት ላይ ጠብ የሚል አጀንዳ የሌለው። በፕሮፖጋንዳ ብቻ አየር ላይ ተንሳፎ ያለ የሻዕብያ እና የግብፅ ሥራ አሥፈፃሚ ሥብሥብ ኢሊት የሚመራው ሳያላምጥ የሚውጠው መንጋው ከበሮ የሚደልቅለት የባንዳ እና የሽፍታ ዘባተሎ እታገልለታለሁ የሚለውን ህዝብ ጨምሮ እንደ ድመት የሚበላ: ለመንደር ሹመት: ለሶሻል ሚዲያ ጭብጨባ እና እዛው እንደየአቅማቸው ላለችው "ሥልጣን" በነፍስ ሳይቀር የሚጨረጋገዱበት የእውር ድንብር ጉዞ ጉራ ብቻ ነው! ይሄው ነው‼️ ከኑማ‼️ Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹

Kiya Negash /ታይሲ/ የ ኢትዮጵያ ካድሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

31,651 views • 2 years ago

ሰላም ወገኖች፥ እሁድ እለት እንድ የቅርብ ወዳጄ ከአዲስ አበባ ደውሎ የነገረኝ፣”…..በየክፍለ ከተማው ህዝቡን ቤት መቀማት፣ ማፈናቀል ቀጥሎአል። ቤቱን ማፍረስ፣ ቦታውን መውስደ ሲፈልጉ መተማመኛ ፈርሙ ይባላል፣ ምትክ ቤት የለም፣ የሚሰጥ የገንዘብ ካሳም የለም፣ ከየሰፈሩ 100 ዚጎች አፈናቅለው፣ 2—3 ስዎች ቤት ሰጠን ብለው በየሚዲያው ህዝብ ያደናግራሉ፣ "የኮንፉውዝና የኮንቪስን ስትራቴጄ…." በሁለት ቀን ውስጥ ቤቱን ያፈርሱበታል..." "..አንድ የቅርብ ዘመዶቼ ቤተሰብ ስርቪስ ያለው፣ ትልቁ ቤት አላቸው። ባልና ሚስት፣ እንዲሁም አራት ልጆች ይኖራሉ፣ ሰርቪሱን አከራይተዋል…..በሁለት ሳምንት ውጡ ተብለዋል። ህዝቡ ደም እምባ እያለቀሰ ነው፣ የእኔ ዘመድ ፣ ደም ብዛት አለባት ፣ ስኳር አለባት፣ ቤታቸው ልጠይቃቸው ስሄድ አመድ መስላለች:: በጣም ደነገጥኩ …” በማለት ዶ/ር መስንበት አሰፋ የጻፈውን በአዲስ አበባ በህዝብ ላይ እየደረሰ የሚገኘውን በደል ፣ የብልጽግና መሪዎችና ካድሬዎች ከስብእና የራቁ አረመኔ ፣ አራዊትነት፡ አጫወተኝ። ተመሳሳይ አሳዝኝ ታሪኮችን ከብዙ አቅጣጫዎች መስማት የተለመደ ሆኖአል። እንዲህ አይነቱን በዜጎች ላይ የሚፈጸም ደበል ፣ የግፍ ግፍ በሺዎች አባዙት፣ ሌላው እንደዚህ አይነት ጋጠ ወጥ፣ ሀገ ወጥ፣ ኢ-ፍትሃዊ ተግባር መንግስትም ሆነ ማንም አካል እንዳይፈጽም መንግስት ቦታ ክፈለገ ካሳ ከፍሎ፣ በቂ ግዜ ሰጥቶ መሆን አለበት የሚለውን ህግ አግድው፣ ለአረመኔ ፣ ኢፍትሃዊ፣ ኢ-ህገ መንግስታዊ ፣ ተግባራቸው እንዲመች አድረገው ነው አየፈጸሙ የሚገኙት። ‘እኛ እናፈናቅልም፣ አንገልም፣ ሳናጣራ አናስርም” በማለት የኢትዮጵያን ህዝብ የደለለው አረመኔው የበሻሻው ወሮበላ “የኮሪዶር ልማት” በመቶ ሺዎች ኢትዮጵያውያን ዜጎች ደም፣ እንባ፣ ህይወትና በቁም መቀበር ላይ መሆኑን ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ማወቅ አለባቸው። ከቤት ማፍረስ ጋር በተያያዘ 60 ሰዎች ራሳቸውን አጥፍተዋል፥ መፈንቀለ መንግስት በትግራይ እንከር ሚዲያ የዘገበውን ተከታተሉት ።
6:07

Sensitive content

Neamin Zeleke

27,063 views • 1 year ago