Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

80,287 views • 3 years ago •via X (Twitter)

31 Comments

Rahwa G.'s profile picture
Rahwa G.3 years ago

ትግራይ ላይ ያሁላ ግፍ ምእመናኑ ላይ ሲደርስ ምነው ያላመማችሁ? አሁን እንዴት የ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አንድነት ታያችሁ? ያኔ ነበር ማልቀስ እግዜር ሁሉንም ያያል ይገመግማል ይፈርዳል።

Jarso Boran's profile picture
Jarso Boran3 years ago

Yamal

Tsehay Hailemariam's profile picture
Tsehay Hailemariam3 years ago

ያማል? ምኑ ነው ሚያመው?::ትግራይ ቤተክርስቲያን ሲፈርስ መነኮሳት ሲገደሉ ምዕመናን ሲጨፈጨፉ የት ነበራችሁ?ያስለቀሳችሁና ያመማችሁ ነገር ገብቶናል ክብር ለፈጣሪያችን::ይሄ ተዋህዶ,ፊደል ወዘተ የሚል ድራማ አቁሙ ነገሩ አዝናኝ ነው ብትቀጥሉም

Ethiopia First 🇪🇹🇪🇹🇪🇹's profile picture
Ethiopia First 🇪🇹🇪🇹🇪🇹3 years ago

ለዚህ ምላሽ ካለህ ለቅሶ እንድረስህ መጥተን እናላቅስህ‼️

Rahwa G.'s profile picture
Rahwa G.3 years ago

አንተን አሁን ነው ያመመህ እኛን አሞን ተሽሎን ትዝብት ላይ ነን ምርጥ አክተሮች አሉዋት ሀገሪቱ ከሁሉም ዘርፍ አክተርነት በጣም ነው የተዋጣላቸው።

SEL⭐️M's profile picture
SEL⭐️M3 years ago

💊 ይቺን ዋጥበት 🙄

Baro Tumsa's profile picture
Baro Tumsa3 years ago

All these atrocities happened in Tigray and you were silent memiru. Yes losing dominance is so hurting ayizon..

Dawit Zeweldi's profile picture
Dawit Zeweldi3 years ago

To be honest this is just drama 101A 😂 if there is something like that.

Hailush Fissaha PharmD's profile picture
Hailush Fissaha PharmD3 years ago

ቀለዋጭ አስመሳይ ትግራይ ውስጥ ቤተ ክህነትና ህዝብ ለመጨፍጨፍ መርቀው የላኩት አሁን አትጫንጬብን::

Freedom's profile picture
Freedom3 years ago

ያማል ቅኔው ....🙄🙄🙄🙄🙄🙄

Anchiwe Mohammed's profile picture
Anchiwe Mohammed3 years ago

ክርስታኑ ለሙስሊሙ፣ ሙስሊሙ ለክርስትያኑ፣ የማንንም መበደል፣ በማንንም የሚደረግ ግፍና የሴራ ፓለቲካ ያመናል። ኢትዮጵያ!!!

Frey M Gebretsadik's profile picture
Frey M Gebretsadik3 years ago

@iyoba4u አባታችን ቅዱስ ፓትርያርኩ ለህክምና ሲወጡ ዘርፈው ሊወጡ ተያዙ እያላቹ እ/ርን ሳትፈሩ ስታዋሩዷቸው አልነበረም? የትግራይ ቄሶች ሲጨፈጨፉ እሰየው አላላቹም!? አገርም ኦርቶዶክስም እያፈረሰ ያለው በኦሮምኛ መቀደስ ሳይሆን እናንተ ናቹ 😷

Amsal ኢትዮጵያዊት's profile picture
Amsal ኢትዮጵያዊት3 years ago

አይዞህ የኔ ወንድም ሁሉም ያልፋል በብልሃት ማድረግ ያለብንን እናድርግ እስካሁንም የእግዚአብሔር ጥበቃ ነው ይቆየን💚💛❤🙏🌹🌷💕🌺

AziTigray's profile picture
AziTigray3 years ago

Really?

Dagnacheww's profile picture
Dagnacheww3 years ago

አለንላችሁ አታልቅሱ። እንባችሁ ይታበሳል። ኢትዮጵያውያን ሁላ ዘርና ሀይማኖት ሳይገድበን አብረናችሁ ነን። በርካታ ደጋፊ አላችሁ። ጥቃታችሁ ጥቃታችን ነው።

wainnie tewoldea's profile picture
wainnie tewoldea3 years ago

አስመሳይ ቀጣፊ ውሸታም ዘረኛ

Liiban's profile picture
Liiban3 years ago

We got a good actor who can perform a crying scene very well 😂😂😂

Ijaa Yaa’ee's profile picture
Ijaa Yaa’ee3 years ago

Some of you wonder what the hysteria is about. There are two reasons, control and finance. By the way, did you notice the subtle racism he was spewing. This is not a man of God. He is a wretched blood sucking parasite who is terrified of detachment from the host. Nothing more.

Tesfay Gebru's profile picture
Tesfay Gebru3 years ago

በትግራይ ላይ ያ ሁሉ ግፍና ጭካኔ በቤተክርስቲያን ላይ ሲደርስ ካህኑን በቅዳሴ ላይ እያለ መቅደስ ገብተው ጎትተው አውጥተው ሲረሽኑት፤የዋልድባ መነኮሳት ሲገደሉ፤በአክሱም ጺዮን ከ900 በላይ ሲረሸኑ ምነው ቤተክርስትያን ተረሳችህ?የብራና መጻሕፍቶቿ

ናትናኤል ☦️'s profile picture
ናትናኤል ☦️3 years ago

No no I don't want to watch him cry 🙏🏽🙏🏽🤬🤦🏽‍♂️💪🏽, many people ha e emotions they can't express on all types of issues and some are being killed shamelessly for reasons unknown, #IzoshishEthiopia

Daniel's profile picture
Daniel3 years ago

Stand up and defend your country and values,no need to cry

ገብረክርስቶስ ሀብተማርያም's profile picture
ገብረክርስቶስ ሀብተማርያም3 years ago

God help as all.

ሰው's profile picture
ሰው3 years ago

ይሄ ቄስ የለየለት አጭበርባሪ ነው ቡዚ ጊዜ በየ ዩቱቡ እየቀረበ የሚሰጣቸው አስተያየቶችና በአርቲስቶች ላይ ያለው ቅናታዊ ጥላቻ ብዙ ነው ውሸታም ነው

Home's profile picture
Home3 years ago

ሌባ ዉሸታም አስመሳይ በትግራይ ህዝብና ቄሶች ወዲያቆናት እልቂት ተሳታፊ ነበርክ አሁን ምን ሆንኩ ብለህ ነዉ? ለምን እንዳሰብኩት ሁሉም አላለቁም ነዉ?

Tesfay Gebru's profile picture
Tesfay Gebru3 years ago

ቅርሶቿ ሲዘረፉና በዶላር ሲቸበቸቡ ምነው ባላየ ባልሰማ አለፍክ?የትርፉ ተካፋይ ነበርክን?የጎጃምና የጎንደር አድባራትና ገዳማት ካህናትና መነኮሳት ከሲኖዶሱ ጋረ ያለንን ግንኙነት አቋርጠናል ሲሉ ጳጳሳት ሲሾሙ

swkargema's profile picture
swkargema3 years ago

ያማል በእውነት

God is Good all the time's profile picture
God is Good all the time3 years ago

የሄ ማለት ትዳሩን ፈቶ ልጆቹን የበተነ ልክስክስ አስመሳይ ነው የአዞ እምባ ውሸታሞች ተረት ተረታቹሁን አቁሙ ሌባ ሁሉ እግዚአብሔር ገልጧቹኋል ከዚህ በኋላ በቃ🤮 @gemechu3 አይዞአቹህ ጌታ ከናንተ ጋር ነው እግዚአብሔር የሰጣቹሁን ነፃነት አጣጥሙት

Abyssinian's profile picture
Abyssinian3 years ago

የሀይማኖታችን መፈተን አዲስ አይደለም፤ ጠባቂዋም የምናመልከው ቅዱስ ፈጣሪ ነው።

Demise Asefa's profile picture
Demise Asefa3 years ago

አረ ባካችሁ እንደ ኸንድ ቆፈጠን ብሉ በየጊዜው ለሚመጣ ጥቃቅን ወጀብ በለቅሶ መንበርከክ ከወንድ ልጅ አይጠበቅም ። በለቅሶው ሣጥናኤልን ለማስደሰት ነው ? እባካችሁ ሚዲያ ላይ የምትለቋቸው መልዕክቶች ልብ የሚያሞቁ እና ተሰፋ ሰጪ ቢሆን ጥሩ ነው

Amity Agame's profile picture
Amity Agame3 years ago

ዛሬ እንዴት ተሰማህ ምነው የት ነበርክ ያ ሁሉ ሲፈፀም ጎጠኛነትህን አንፀባረክ

Chala Amenta's profile picture
Chala Amenta3 years ago

የሌብነት፣የፖለቲካ እና የወታደራዊ መዋቅር ማደራጃ ምሽጋችሁ ተደርምሶ እንዴት አታለቅስም? አልቅስ እንጂ በደንብ !

Related Videos