Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

ይህን ህዝብ እኮ ነው ዘረኛ ነው የሚሉት 😏

22,327 views • 3 years ago •via X (Twitter)

11 Comments

Solomon Assefa's profile picture
Solomon Assefa3 years ago

@EphremMerawi18 The average Ethiopian is full of dignity and respect towards others. Ironically it's the ones who are self proclaimed educated and politicians who seem to digest ethnicity too much.

ሳምሶን's profile picture
ሳምሶን3 years ago

@EphremMerawi18 አቦ ፖለቲከኞቹ ናቸው ዘረኞች እንጂ ዘረኛ ህዝብ የለም!

ራስ ቢትወደድ's profile picture
ራስ ቢትወደድ3 years ago

Well said 👌

ናባይት's profile picture
ናባይት3 years ago

@EphremMerawi18 Yea hizbuma likes tigrayan land, victory and culture but not the people!!!! You live in a parallel universe

Horn_ Anarchists's profile picture
Horn_ Anarchists3 years ago

@EphremMerawi18 በሰው ድል መመጻደቅ፣በሰው ጌጥ ማጌጥ፣ የሰው ታሪክ መሻማት ለዛውም ባላቤቱ እየጨፈጨፉ ጀንሳይዳዊ ዘረኝነት ነው።

Befekadu Adugna's profile picture
Befekadu Adugna3 years ago

@EphremMerawi18 ዘረኛ የሚሉ ሰዎች መጀመሪያ ህዝቡን የት ያውቁታል!!

ራስ ቢትወደድ's profile picture
ራስ ቢትወደድ3 years ago

Well said 👌

saggin_basha's profile picture
saggin_basha3 years ago

@EphremMerawi18 Yehe hizb meslghn eytekome gorbet seyasaser yenberw 🙃

ራስ ቢትወደድ's profile picture
ራስ ቢትወደድ3 years ago

97'

Ƒìէաì | #FreeTigray |#EndTigrayGenocide |'s profile picture
Ƒìէաì | #FreeTigray |#EndTigrayGenocide |3 years ago

@EphremMerawi18 ማስመሰል ...

ራስ ቢትወደድ's profile picture
ራስ ቢትወደድ3 years ago

😂😂😂

Related Videos

ብርሃኑ ጁላ ለመንግስት ሚዲያዎች በሰጠው ማብራሪያ ስለአማራ ህዝብ የሚከተለውን አሳፋሪ ንግግር ተናግሯል:: "[ፋኖ ለምን ወደትግል እንደገባ] ከአማራ ህዝብ የምሰማው ምክንያት "እየተገደልን ስለሆነ ነው እየተፈናቀልን ስለሆነ ነው" የሚለው አንዱ ምክንያት ነው:: ላለመገደል መጀመሪያ አለመግደል ነው:: ገለህ መጮህ ትክክል አይደለም:: ማነው መጀመሪያ ግድያ የጀመረው? ከገደልክ በሗላ ስትገደል መቀበል ነው::" የአማራ ህዝብ በኦነግ መገደል የጀመረ ገና በደርግ ጊዜ ጀምሮ ነው:: ህወሃት: ኦህዴድና ኦነግ ተባብረው እና ተናበው የአማራን ህዝብ በመላው የኦሮምያ ክልል ሲጨፈጭፉት ኑረዋል:: አብይ አህመድም ወደስልጣን ከመጣ በሗላ የአማራ ህዝብ ታይቶ የማይታወቅ ሰቆቃ በመላው ኦሮምያና አዲስ አበባ ከተማ ደርሶበታል:: ባለፉት አምስት አመታት የአማራ ህዝብ ያልተገደለበትና ያልተፈናቀለበት የኦሮምያ ክልል ቀየ የለም:: ይህ ግድያና መፈናቀል አሁንም እንደቀጠለ ነው:: ይህን የንፁሃንን ጭፍጨፋ እንደማውገዝና ትክክል አይደለም እንደማለት እንዲሁም መከላከያ ሰራዊቱ ለአማራ ንፁሃን ህይወቱን ሰጥቶ ከግድያና መፈናቅል ያድናቸዋል እንደማለት በጥላቻ የተሞላው ብርሃኑ ጁላ ግን አማራ ሲገደልም ይሁን ሲፈናቀል አሜን ብሎ ይቀበል የሚል አሳፋሪ ንግግር አደረገ:: ይህ ንግግር ንፁሃን አማሮች ነገም የህይወት ዋስትና እንደሌላቸውና ሊታደጋቸው የሚችል የመንግስት ሀይል እንደሌለ የሚያመላክት ለገዳዮችም የልብ ልብ የሚሰጥ መርዘኛና በጥላቻ የተሞላ ንግግር ነው::

𝐇𝐞𝐧𝐨𝐤 𝐀𝐛𝐞𝐛𝐞 | ሄኖክ አበበ ⚖️

16,355 views • 2 years ago