Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

ጁስ ዩጋንዳ ላይ ያዋጣል ማለት ነው? 🤔

13,376 views • 10 months ago •via X (Twitter)

0 Comments

No comments available

Comments from the original post will appear here

Related Videos

አይ ትዝታው ሳሙኤል፣ ** “Merry Christmas" ላይ “ሜሪ” ማለት ማርያም ማለት መስሎታል፤ ********* ሳይማር መምህር የሆነው ትዝታው "ገና” ሚባል የለም፣ ክሪስማስ የሚለው ላይም “ሜሪ” የሚለው አያስፈልግም እያለ ነው። አለቃ ኪዳነ ወልድና አለቃ አያሌው “ገና” የሚለው (በጽርዕ ጌና) መሆኑን ካብራሩ በኋላ የ "ገናና” ግስ መሆኑን፣ ገናም እጅግ ገናና የሚለውን ለማመልከት እንደሆነ፣ የጊታችን ልደትም፣ አምላክ ሰው የመሆኑ ምስጢር እጅግ ገናና ስለሆነ ገና እንደተባለ፣ አለቃ አያሌው በኢንተርቪዋቸው ኪዳነ ወልድ ክፍሌም በመጽሐፋቸው ጽፈውታል፡፡ (ገጽ 325 ይመልክቱ)። የትዝታው የማርያም ፎብያ ይገርማል። “Merry Christmas" የሚለው ሐረግ ላይ “ሜሪ” የሚለው ቃል "ማርያም" ማለት መስሎት “ሜሪ ክሪስማስ” አልልም እያለን ነው። ይህንንም መሳቂያነቱን በዩቱብ እያስተላለፈልን ነው። ድሮም ልሙጥ ደፋር ነው። Merry ማለት ያማረ የተወደደ (pleasant ) ማለት ነው። አንድ ላይ “ሜሪ ክሪስማስ” ማለት "ያማረ የልደት በዓል ይሁንልህ/ሽ" እንደማለት ነው። ለትዝታው ግን ሜሪ (Merry) ማለት (Mary) ማርያም ማለት መስሎት "እኔ ሜሪ ክሪስማስ አልልም፣ ክሪስማስ ብቻ ነው ምለው" ይለናል። አይ ድንቁርና፣ ስንት ዓመት አሜሪካ የኖረ ሰው ነው ይህንን እንኳን ማወቅ አልቻለም። ይህንን እንኳን ሳያውቅ መምህር ልሁን ይላል። ከስድብ ውስጥ እሱ የማያውቃቸው ስድቦች የሉም። ስድብ ቢሆን ያውቀው ነበር። (ምንጭ ፦ Ze Addis )

Ephrem Eshete Ephrem

24,900 views • 1 year ago