Video yükleniyor...
Video Yüklenemedi
ፋኖ መንግስት ነዉ።
15,266 görüntüleme • 2 yıl önce •via X (Twitter)
9 Yorum

Ethio232 yıl önce
እልም ያላችሁ ሰገጤ መሆናችሁን እያስመሰከራችሁ ነው! መሳቂያ ጀንፈል

SAED A HUSEN2 yıl önce
ጁንታም ሳር ቅጠል ይዘው እግራቸው ስር የተደፉትን ሴት አዛውንት የሀገር ሽማግሌዎችን እምቢ ብሎ እንደ ሰሜን ኮሪያ ሲያቅራራ ነው :ያንን ሁሉ ወጣት ያስፈጀው ::እነዚህም መተንፈሳቸው አይቀርም

eskender bekele2 yıl önce
ነውር ጌጣችሁ ነው!!አንተ ምን አለብህ የጥይት ድምፅ በፊልም ነው የምታውቀው።ምስኪኑ አማራ በገዛ ልጆቹ መዋረዱ ይቀጥላል።

Dfg F2 yıl önce
@Antehun10 ፋኖ ይችላል በአላህ ፈቃድ

₿eላይ2 yıl önce
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ ሞት ለብአዴን

Addis Alemayehu2 yıl önce
ሰውየው እኮ ሙሉ ፍልስፍና ነው የሚያወራው!አቤት መታደሉ አማራ። ይህን ቀን እንወጣውና እኒህ ሰዎች ይመሩናል።

Kelem.B2 yıl önce
እውነትህን ነው 👇🏿😅😅😅🤣🤣

This too, shall pass2 yıl önce
አፌ ቁርጥ ይበልለት

Amde G/marim2 yıl önce
እውነት ነው የንፁሃን ደምና እንባ በግፍ ሲፈት የት ነበሩ ? እማያዳላው ቸሩ መድኃኒዓለም ይፍረድ???
Benzer Videolar
1:02
Sensitive content
ውሸት1 ፦ የአማራው ጃዋር መሀመድ እኔ እስክንድር ነጋ እባላለሁ😂😂 ውሸት 2 ፦አሁን ፋኖ ውስጥ ካለ ከማንም አስቀድሜ በመከታው የሚመራው ፋኖን ተቀላቅዬ ቀደምት ፋኖ መሆኔን ማሳወቅ እፈልጋለሁ😂😂 ፋኖ መከታው መጀመሪያ ወደ ፋኖ የተቀላቀለው እነ ምሬ በሚመሩት የምስራቅ አማራ ፋኖ ስር የነበረ ሲሆን፤ ፋኖ መስፋት አለበት ተብሎ ሸዋ ላይ ፋኖ ሲመሰረት ሙሉ ድጋፍ የተደረገው በነ አስረስ በሚመራው የአማራ ህዝባዊ ሀይል እና በነ ምሬ በሚመራው በምስራቅ አማራ ፋኖ ነበር። ታድያ ቀደምት ማነው?🫢 #AmharaFirst
Frita Samuel
15,000 görüntüleme • 1 yıl önce
1:09
Sensitive content
ከአሰብ አልፈዉ ኤርትራ ኬኛ እያሉ ነዉ 😂
ነብዩ
29,713 görüntüleme • 10 ay önce
