liyu fkir's banner
liyu fkir's profile picture

liyu fkir

@LiyuFkir • 30,988 subscribers

let your smile change the world, but don't let the world change your smile 🤗 I AM FANO 🟩🟨🟥 #አፋሕድ 💪

Shorts

ባለጌ ባያፍር የባለጌ ዘመድ ያፍር! መነሻዬ አማራ መድረሻዬ አማራ እያለ ሲቀደድ የነበረ፣ መድረሻዬ ኢትዮጵያ ለምን ተባለ እያለ ሕዝብ ሲከፋፍል የከረመ ባንዳ፣ ዛሬ አማራን ነፃ የማውጣቱ ትግል ሁሉ ቀርቶ "የሁሉንም ብሔሮችና ብሔረሰቦች መብት ለማስከበር ተጣምረን መተናል!" ብሎ አይኑን በጨው አጠበ። ባለጌን ካሳደገ የገደለ ፀደቀ ማለት ይሄኔ ነው። ይሄ ዘረ ቢስ አሰዳቢ እስክንድርን ለምን እንደጠመደው ዛሬ ለሁሉም ሕዝብ ግልፅ ሆኖ መጥቷል። ቢኮረጅ ቢኮረጅ ደብረፅዮንን ይኮርጃል? ምኑ ውዳቂ ሰው ነው! Selam Yihun fb page

10,732 次观看

በዚህ ሰአት የዚህን ስርአት አልባ እና ህግ አልባ መንግስት ማንነት እና ምንነት ለማስረዳት ወይም ለማሳወቅ ሳይሆን የፈለኩት ግን እንዳትረሱ አስታውሱ ለማለት ያክል ነው .. እዩ ይሄንን የግፍ ጥግ ..የነዚህ የደንብ እስከባሪ ተብዬ የዱር አውሬዎች ጭካኔ እና ጥጋብ ደግሞ ይለያል .. ጥጋባቸውን እና የልባቸውን እብጠት የሚያስተነፍሱት በነዚህ ከርታቶች ላይ ነው.. የጉልበታቸው መለኪያ እነዚህ ምስኪን ደሃዎች ናቸው .. 😢💔

19,497 次观看

Videos