
News
@NISIRInternati1 • 7,304 subscribers
Shorts
Videos

በአማራ ህዝብ ላይ የሚያካሒደውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ንፁሀንን በየመንገዱ በመግደል የሽንፈት ተግባሩን ቀጥሎበታል። ነዋሪነቷ ሰሜን ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ ሶጠን ቀበሌ የሆነችው የሁለት ልጆች እናት ወ/ሮ አስበራ መሀመድ ኑር በረኸት ወረዳ መጥተህ ብላ ከተማ በማደር ወደ ቤቷ እያቀናች በነበረበት ወቅት ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ልዩ ስሙ 03 ቀበሌ በተባለ ስፍራ ራሱን መከላከያ ነኝ ብሎ ከሚጠራ ወንበዴ ቡድን ሆን ተብሎ በተተኮሰ የጂሽቃ ጥይት ተመትታ ሁለት ልጆቿን ትታ ይቺን አለም በግፍ የሰናበተች ሲሆን የሁለት አመት ልጇ ከወደቀችበት ስፍራ አጠገብ ቁጭ ብሎ ሲያለቅስ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ የፋኖ አባላት አግኝተውት ለቤተሶቹ አስረክበዋል። ድል በግፍ ለሚገደለው አማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ንሥር ብሮድካስት መረጃ ማክሰኞ ጥቅምት 05 ቀን 2017 ዓ.ም ===================== ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ! ትዊተር: ዮቱብ፣ ቴሌግራም: ቲክታክ:- ዌብሳይት : WhatsApp: +1 (252) 574‑6084 Telegram: +1 (252) 574‑6084
News24,831 views • 1 year ago

ገዳዪና አሸባሪው አብይም ያልፋል! ጀግኖቻችን በልቶ ሳይጨርስ ግን ሁሉም በጋራ ይነሳ! የማያልፍ የለም ያልፋል!
News21,101 views • 2 years ago

የነ አብይ ወገኖች አዲስ አበባ ስር ይሀን አይነት ፀያፍ ተግባር እየፈፀሙ ነው። አማራ ክልል ለይም በተመሳሳይ Repost Widely. 👀
News15,454 views • 1 year ago

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአማራ ሞት እና ግድያ ተባባሪ መሆኑን ራሱ የብልፅግና ሰራዊት ምስክር ነዉ። ከዚህ በላይ ምን አለ?
News12,121 views • 2 years ago

ጎንደር በኮማንዶ ሳሚ የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎንደር ለወራት ሲያሰለጥነው የነበረውን ግዙፍ የኮማንዶ ሃይል ዛሬ አስመርቋል!
News10,580 views • 1 year ago
No more content to load