
News
@NISIRInternati1 • 7,304 subscribers
Shorts
Videos

በአማራ ህዝብ ላይ የሚያካሒደውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ንፁሀንን በየመንገዱ በመግደል የሽንፈት ተግባሩን ቀጥሎበታል። ነዋሪነቷ ሰሜን ሸዋ ዞን አሳግርት ወረዳ ሶጠን ቀበሌ የሆነችው የሁለት ልጆች እናት ወ/ሮ አስበራ መሀመድ ኑር በረኸት ወረዳ መጥተህ ብላ ከተማ በማደር ወደ ቤቷ እያቀናች በነበረበት ወቅት ጥቅምት 1/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ልዩ ስሙ 03 ቀበሌ በተባለ ስፍራ ራሱን መከላከያ ነኝ ብሎ ከሚጠራ ወንበዴ ቡድን ሆን ተብሎ በተተኮሰ የጂሽቃ ጥይት ተመትታ ሁለት ልጆቿን ትታ ይቺን አለም በግፍ የሰናበተች ሲሆን የሁለት አመት ልጇ ከወደቀችበት ስፍራ አጠገብ ቁጭ ብሎ ሲያለቅስ በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ የፋኖ አባላት አግኝተውት ለቤተሶቹ አስረክበዋል። ድል በግፍ ለሚገደለው አማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ንሥር ብሮድካስት መረጃ ማክሰኞ ጥቅምት 05 ቀን 2017 ዓ.ም ===================== ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ! ትዊተር: ዮቱብ፣ ቴሌግራም: ቲክታክ:- ዌብሳይት : WhatsApp: +1 (252) 574‑6084 Telegram: +1 (252) 574‑6084
News24,831 görüntüleme • 1 yıl önce

ገዳዪና አሸባሪው አብይም ያልፋል! ጀግኖቻችን በልቶ ሳይጨርስ ግን ሁሉም በጋራ ይነሳ! የማያልፍ የለም ያልፋል!
News21,090 görüntüleme • 2 yıl önce

አስቸኳይ መረጃ - ይዛመት❗️❗️ የብልፅግናን ሴራ እናጋልጥ! ዛሬ ህዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም በመሀበራዊ ሚዲያ ላይ ሲዘዋወር በዋለው የአማራን ህዝብም ሆነ የፋኖን ልዕልና የማይገልፅ የተለቀቀን አሰቃቂ ምስል በተመለከተ ከአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አፄ ዳዊት ክፍለ ጦር አሳምነው ፅጌ ብርጌድ የህዝብ ግንኙት ዘርፍ ሀላፊ መምህር ፋኖ ጌታቸው አበበ በስልክ ያስተላለፉት አስቸኳይ መልዕክት ይዛመት!!! .............................................. ድል ለአማራ ፋኖ!!! ድል ለአማራ ህዝብ!! ንሥር ብሮድካስት መረጃ ረቡዕ ህዳር 11 ቀን 2017 ዓ.ም ===================== ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ! ትዊተር: ዮቱብ፣ ቴሌግራም: ቲክታክ:- ዌብሳይት : WhatsApp: +1 (252) 574‑6084 Telegram: +1 (252) 574‑6084
NISIR International Broadcasting Corporation11,311 görüntüleme • 1 yıl önce

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአማራ ሞት እና ግድያ ተባባሪ መሆኑን ራሱ የብልፅግና ሰራዊት ምስክር ነዉ። ከዚህ በላይ ምን አለ?
News12,121 görüntüleme • 2 yıl önce
Daha fazla içerik yok.