Ababu A.'s banner
Ababu A.'s profile picture

Ababu A.

@Ethiosalem18,005 subscribers

Amhara advocate|🇺🇸|🚥politics, culture & justice | Fighting for Truth, Merits & Liberty | SUBSCRIBE for bold insights, humor & education. RTs ≠ endorsement

Shorts

ስለ አብይ አህመድ እና የ ፈረንሳዩ ወራዳ ቆይታው: 3 ነገሮች‼️ 1. ቅቤው የ ደቡብ አፍሪካውን ፕሬዝዳንት “he is my president, my dear president” እያለ በ fake ምላስ ሲበጠረቅ እንደማየት አሳፋሪ ነገር አለ⁉️ 2. በ fake የቂቤ ምላሱ ለመሸንገል ሲሞክር እንደ Moussa Faki Mahamat አይነቶች ሳይቀር ሲንቁት: በጀመረው ወሬ ጣልቃ ሲገቡበት እና Cyril Ramaphosa ገሸሽ ሲያደርገው እንደማየት ውርደት የለም‼️ 3. እንደ ሀገር መሪ አይኑ ሲቅበዘበዝ እንዲሁም በህፃናዊ እና በ fake የሰዉ ኮት የማስተካከል ስራ ሲሳተፍ ሰዎች በግልፅ fake እንደሆነ እንደሚረዱ አለማወቁም በጣም አሳፋሪ ነው‼️ የእኔም detailed እይታ ይሄው ነው🤷‍♂️🤣🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

49,737 views

Videos

No more content to load