正在加载视频...
视频加载失败
ይህ ቪድዮ ስለ ኢትዮዽያ ህዝብ ምን ያሳያችሗል?🏃♂️🏃♂️🏃♂️
23,280 次观看 • 3 年前 •via X (Twitter)
24 条评论

እኔን የገረመኝ ተጀምሮ እስኪያልቅ የፊታቸው ፈገግታ .. የቸገራቸው እኮ አይመስሉም.. ብሩ አይተው ነው እንዳልል ገና ብሩን ሳያገኙ ነው በጎስቋላ ፊታቸው ላይ ከፀሀይ የደመቀ ፈገግታቸው የሚታየው ..ለማንኛውም ብዙ ትንታኔ መስጠት ይቻላል ዋናው የገረመኝ ይሄ ነው ለማለት ነው ..! በደልን በውስጧ አምቃ የምትይዝ ኢትዮጵያን ያሳየኛል..!

👌 ደስታ ከውስጥ ከተስፋ እና ከየዋህነት ትመነጫለች ሚባለው ለዚህ ይሆን? 🤷♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️

ትክክል እንደዛ ነው 👌😊

ቢገድ እንጂ ሰርተው ኮርተው የሰው እጅ ሳያዩ የሚኖሩ እንደነበሩ ነው የሚታየኝ፡በዛብኝ⁉️ ከሌላ ልካፈለው እንደማለት ነው እንደተካፈሉትም እርግጠኛ ነኝ ይሄን ኢትዮዽያዊነት ነው እያጣነው ያለነው፡ ይሄን ምስኪን ሕዝብ ነው ዋጋ እያስከፈልን ያለነው🤔

እንደነዚህ ዓይነት ፖለቲካ ምን እንደሆነ የማያውቁ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሥልጣንና ገንዘብ በማይጠግቡ ፖለቲከኞች ባመጡት ችግር እንዲህ ተርበው ማየት ልብን ይነካል::

ደግ; ሩህሩህ : ይሉኝታ አዋቂ: በቃኝን የሚያውቅ........

ይህ ደግ የዋህ አማኝ ህዝብ መቼ ይሆን ቀን የሚወጣለት?😭

የኔ አባት😭! ከየት መጠን ነው እኛ የነዚህ አባቶች ልጆች አይደለንምን?! 😭😭😭 ወንድማችንን ገለን እየጨፈርን እርዳታ እየሸጥን . .?.

50 ብር ትበቃኛለች የነገን እሱ ያውቃል በዛብኝ ከኔ የባሰውን አስብበት እኮ ነው እሚሉት፣ የላከላቸው ሰው ነው በቃ ስሙን እንኳ በቅጡ አልሰሙትም፣ ምርቃት...ምስጋና... እስካሁን የቆየነው በነዚህ ደጋግ አባቶች ነው ። እንደ ግፋችንማ የት በደረስን!!

የኔን ስግብግብነት።

በጣም ስሜት የሚነካ ነው! አስለቀሰን ትሁትነት ደግነት ርህራሄ ወንድሜ ይህን የማህበረሰብ ክፍል ነው እንግዲህ ይህ መንግስት አይንህን ለአፈር ያለው 112ሺ ቤት አፍርሶ መንገድ ላይ መጣል እንዴት ከጭንቅላታችን ይውጣ 💔ሰው በሀገሩ ጭካኔን ተክንውታል

Modest, simple with smile. Poor but happy. Very humble, small amount of money is enough to survive.

መልካምነት ለራስ ነዉ

Wow our father is wonderful

ደግ የዋህ ህዝብ😪። ሰጪዉም ደግ ሳቂታ። 😊

ጥቂቶቹ ቅዱሳን እስከመቼ የበዙት እርኩሳን አኢትዮዹያውያን እርኩሰት ምህረት እያሰጡ እንደሚኖሩ እግዚአብሔር ይወቅ።

What a gracious, humble and honest man? Wow, a real surprise and his prayers were deep 🤲!

@HermelaBrook ያሳዝናሉ

@1juxa This made me cry. What a pure hearted & contented man! The generosity of most people & the immense gratitude of recepients such as this man, is what continues to give so many Ethiopians hope. May this “hope” remains alive & we see this beautiful smile on the faces of our people.

Thanx!

ለዚህ አይደል ጥርስ የሌለው ጠላት ጩኸቱን ማቆም ያቃተው ! #ህብረት ኃይላችን ማንነታችን 🙏🏾

amen

Minim

After filming it, he took the money back. End of story.
相关视频
Sensitive content
هرمونات المرأه تتغير وقت الدوره الشهريه تتحول الى ابليس 😂😂🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️
حسين
182,062 次观看 • 10 个月前
