
Ababu A.
@Ethiosalem • 18,005 subscribers
Amhara advocate|🇺🇸|🚥politics, culture & justice | Fighting for Truth, Merits & Liberty | SUBSCRIBE for bold insights, humor & education. RTs ≠ endorsement
Shorts
Videos

አብይ አህመድ እንደገና ደገመው - ለምን ግን በአማርኛ ወይም በኦሮምኛ አያወራም ‼️ ጎበዝ ተዋርዶ ከሚያዋርድ የ “fifteen” ን እና የ “fifties” ን ልዩነት ከማያውቅ ባለ PhZ ሀገሪቷን ይገላግላት‼️🤷♂️😭 👉🏿ታዬ ለመደበቅ ሲቃጣት እና መሬት ቢውጣት ደስ ሊላት እንደሚችል የሚያሳብቅባትን የ ሰውነት ቋንቋዋንም ተመልከቱ🤷♂️🤣 👉🏿Encompass (ኢንከንፐስ) የሚለውን ቃልም ኢንከን-ፓስ ብሎ አርዶታል🤷♂️🤣🏃♂️🏃♂️🏃♂️
Ababu A.39,122 次观看 • 2 年前

ይህ ልብ ከሚሰብር ዘረኝነት ሌላ ምን ሊባል ይቻላል? እቺ ጥቁር ልጅ የናንተ ልጅ ብሆንስ⁉️ 👉🏿ይህ በ Ireland (አየርላንድ) ውስጥ ለጂምናስቲክ የሜዳሊያ ሥነ ሥርዓት ላይ የተፈጠረ ልብ ሰባሪ ሁኔታ ነው። ከጥቁሯ ልጅ ሴት በስተቀር ለሁሉም ነጭ ልጆች ሜዳሊያ ተሰጥቷል😭 👉🏿ሚገርመው ሸላሚዋ ሽልማቱን ለሁሉም ነጮች ከሰጠች በኋላ መጨረሻ ላይ አንድ የቀረ ሜዳሊያ ነበራት እና ተመልሳ እንኳን ለዚህች ምስኪን ልጅ አልሰጠቻትም😭 👉🏿ልብ ሚሰብረው ደግሞ ጥቁሯ ልጅ ከመጀመሪያ ጀምራ የነበራት excitement እና እሰከመጨረሻም ተስፋ አለመቁረጧ ነው😭 እዚ አለም ውስጥ ልባቸው እንደ ድንጋይ የጠነከረ እና የቀዘቀዘ ጨካኝ እና ዘረኛ ሰዎች መኖራቸውን አትርሱ😭🤷♂️🏃♂️🏃♂️🏃♂️
Ababu A.41,096 次观看 • 2 年前

Goose bumps👇🏿many may think we’re poor, but we’re GIANTS & MIGHTY when it comes to FREEDOM‼️ We CELEBRATE The African/Ethiopian Victory, Freedom, & its Fierce & Strategic Leader (King/Emperor Menelik II),while they REMEMBER Their Historic & Colonial LOSS, at the Battle of Adwa‼️
Ababu A.21,268 次观看 • 3 年前

በ አብይ አህመድ የሚመራው የ ኦሮሙማው አገዛዝ ስለጨፈጨፋቸው ከ100 የሚበልጡ ምስኪን የ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ መነኮሳት እና ስለተረፉትም የተሰጠ ምስክርነት‼️💔💔💔 🔘ይህን በአማራ ክልል በደብረ ኤልያስ ገዳም የተፈፀመ የግፍ ጭፍጨፋ እና የመንግስት አሸባሪነት ላይ የተሰጠን የአንድ ምስኪን መነኩሴ አባት ምስክርነት የሚያሳይ አሳዛኝ ቪዲዮ አለማመን እና ይህን ገዳይ መንግስት አለማውገዝ ከሰው በታች ብቻ ሳይሆን ከእንስሳም በታች ሚያደርግ ነው‼️ 👉🏿ፍፁም አስፀያፊና ይህን ህዝብና ሀገር በአለም ፊት ያቆሸሸ አሳፋሪ የወንጀል ተግባር‼️💔💔💔
Ababu A.18,662 次观看 • 3 年前

መኪና ስትነዱ እየቆማችሁ የማታውቁትን ሰው ሁሉ ጫኑ👉🏿ረገጣ‼️🤷♂️🤣 👉🏿Ok, ok, ok ይሄኛው የአብይ አህመድ ሳክስ መንፋት ደግሞ ፍፁም ለጉድ ነው🤷♂️🤣በዛላይ የኢትዮዽያ ህዝብ ፖርላማ ውስጥ ባብዛኛው ስለ አሜሪካ የሚሰጠው ትንታኔ አጃኢብ ነው🤷♂️🤣 👉🏿እኛ አሜሪካ የምንኖርና የተለያዩ Stateዎችን ዞረን የማየት እድሉ የገጠመን ሰዎች High Occupancy Vehicle (HOV) lanes ውስጥ ለመግባትና ለመንዳት ሰዎች የማያውቁትን ሰው ሁሉ ይጭናሉ ስንባል ደንግጠናል🤷♂️🤣: ማነው አምኖ ደግሞ random strangersነን ሚጭነው?🤷♂️🤣
Ababu A.17,127 次观看 • 3 年前
没有更多内容可加载
