
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው
@Harujel • 2,949 subscribers
መጀመሪያ ሰው
Shorts
Videos

"ብታምኑም ባታምኑም ከውጪ የመጡ የኔ እንግዶች: ማታ 4ሰዓት ላይ ወክ ሲያደርጉ ሞባይላቸው ተሰርቆ: የአዲስ አበባ ፖሊስ በ5 ሰዓት ውስጥ ስልካቸውን መለሰላቸው" 🤣🤣 2 መላምት 👇🏾 1ኛ) ይህ ወሬ እልም ያለ ዉሸት ነው(ብታምኑም ባታምኑም ማለት ለምን አስፈለገ 🤔) 2ኛ) እውነት ከሆነ ሲጀመር ስልኩን የሰረቀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ነው 🤣 አብይ ጋር የመጡ የውጭ እንግዶች ግን ጥበቃ አይደረግላቸውም እንዴ?
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው15,209 Aufrufe • vor 25 Tagen

#Abiy has turned Ethiopians in to a Guineapig - No one knows exactly what he sold to UAE - Allowed Bill Gates to GMO - Epstein sponsored his AI drama - Cardano collected citizens data through Fayda Digital ID - ETC This psycho needs to be stopped before he stop Ethiopia!!
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው25,165 Aufrufe • vor 5 Monaten

ኢትዮጵያ ላይ የነገሰው አውሬ ነው!! ያለው ምርጫ 1 ብቻ ነው: አውሬውን እስከ ነፃነት መታገል!
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው55,296 Aufrufe • vor 1 Jahr

"የነ ቶሎቶሎ ቤት ግድግዳው ሰምበሌጥ!" ከተማ በፕላን ካልተሰራ፣ ልማት ሳይሆን ጥፋት ነው።
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው13,817 Aufrufe • vor 10 Monaten

ጠያቂ:- "የኦሮምኛ ዘፋኝ ሆነው የቴዲ አፎሮ አድናቂ ነኝ ሲሉ ሰምቼ አላውቅም!" የአርቲስቱ መልስ ግን👌:- ወደ ቆጧ ላይ ነው የሰቀላት 👇
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው13,401 Aufrufe • vor 10 Monaten

"የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር፣ የፕ/ር መስፍን አርአያ ወንድ ልጅ በካናዳ የፖለቲካ ጥገኝነት መጠየቁ ተገሊፀ!" 🤔
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው11,337 Aufrufe • vor 10 Monaten

ኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ሁሉም ነገር ታቅዶበት ነው። በየ social mediaው ላይ ሲሳደቡ የሚውሉቱም የዚሁ እኩይ አላማ ተቀጥላዎች እንጂ እንዲሁ ያለእቅድ ባጋጣሚ የበቀሉ አይደሉም። ህዝብ ምንም አይነት ስምምነት እና አደረጃጀት እንዳይኖረው ተሰርቶበታል። በዚህ አስጊ በሆነ መልኩ ሀገርን እንዲህ ለመከፋፈል ሞራላችንን ማዝቅጥ ግድ ነበር። የሞራል ጠባቂ ሊባሉ የሚችሉ አደረጃጀቶችም ሆን ተብሎ እንዲጠፉ ተደርገዋል። የእምነት ተቋማቶቹም ውስጥ ሳይቀር ሰርገው ገብተው ከመሰረታዊ መርሀቸው እንዲያፈነግጡ ተደርገዋል። "መንግስት" ተብዬውም የሚያምነው እንዲህ ሰብሳቢ አቶ የተብበታተነን ህዝብ መግዛት ቀላል ነው ብሎ ነው። ነገር ግን ይህ ግፍ ሀገርን እስከማጣት የሚደርስ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል። ታድያ የማንም የፖለቲካ ጥማት ያለበት ግለሰብ እንደገዛ ንብረቱ ሲያእብን እና ሲበትነን፣ የኛ ምላሽ ምንድን ነው!?
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው11,299 Aufrufe • vor 1 Jahr
Keine weiteren Inhalte verfügbar