
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው
@Harujel • 2,949 subscribers
መጀመሪያ ሰው
Shorts
Videos

#Abiy has turned Ethiopians in to a Guineapig - No one knows exactly what he sold to UAE - Allowed Bill Gates to GMO - Epstein sponsored his AI drama - Cardano collected citizens data through Fayda Digital ID - ETC This psycho needs to be stopped before he stop Ethiopia!!
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው25,165 views • 5 months ago

ጠያቂ:- "የኦሮምኛ ዘፋኝ ሆነው የቴዲ አፎሮ አድናቂ ነኝ ሲሉ ሰምቼ አላውቅም!" የአርቲስቱ መልስ ግን👌:- ወደ ቆጧ ላይ ነው የሰቀላት 👇
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው13,401 views • 10 months ago

"የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር፣ የፕ/ር መስፍን አርአያ ወንድ ልጅ በካናዳ የፖለቲካ ጥገኝነት መጠየቁ ተገሊፀ!" 🤔
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው11,337 views • 10 months ago

ኢትዮጵያ ላይ እየተደረገ ያለው ሁሉም ነገር ታቅዶበት ነው። በየ social mediaው ላይ ሲሳደቡ የሚውሉቱም የዚሁ እኩይ አላማ ተቀጥላዎች እንጂ እንዲሁ ያለእቅድ ባጋጣሚ የበቀሉ አይደሉም። ህዝብ ምንም አይነት ስምምነት እና አደረጃጀት እንዳይኖረው ተሰርቶበታል። በዚህ አስጊ በሆነ መልኩ ሀገርን እንዲህ ለመከፋፈል ሞራላችንን ማዝቅጥ ግድ ነበር። የሞራል ጠባቂ ሊባሉ የሚችሉ አደረጃጀቶችም ሆን ተብሎ እንዲጠፉ ተደርገዋል። የእምነት ተቋማቶቹም ውስጥ ሳይቀር ሰርገው ገብተው ከመሰረታዊ መርሀቸው እንዲያፈነግጡ ተደርገዋል። "መንግስት" ተብዬውም የሚያምነው እንዲህ ሰብሳቢ አቶ የተብበታተነን ህዝብ መግዛት ቀላል ነው ብሎ ነው። ነገር ግን ይህ ግፍ ሀገርን እስከማጣት የሚደርስ ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል። ታድያ የማንም የፖለቲካ ጥማት ያለበት ግለሰብ እንደገዛ ንብረቱ ሲያእብን እና ሲበትነን፣ የኛ ምላሽ ምንድን ነው!?
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው11,299 views • 1 year ago
No more content to load