
Fayda - Ethiopian National ID
@IDethiopia • 18,361 subscribers
National ID Program Office Implementing #DigitalID in Ethiopia
Videos

ከኢትዮጵያ ውጪ የሚገኙ ዜጎች የባንክ ሂሳባቸውን ከፋይዳ ጋር እንዴት ያስተሳስራሉ? 📌 በምዝገባ ወቅት የኢሜይል አድራሻ ካልሞሉ ላይ በመግባት የኢሜይል አድራሻዎን መጨመር/ መረጃዎን ማዘመን ይችላሉ። 📌 የባንክ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ለማስተሳሰር የሚላክ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (OTP) ስልክ ቁጥር አጠገብዎ በማይኖርበት ሁኔታ በኢሜይል አድራሻዎ ይደርስዎታል። 📌 ባሉበት ሆነው ለማስተሳሰር ላይ ይግቡ።
Fayda - Ethiopian National ID17,963 просмотров • 3 месяцев назад
Больше нет контента для загрузки