KAY | ኬይ 🎙️
@khaliddubalejale • 81,400 subscribers
Videos
Follow for more !! 100k እንግባ!!! በኖቬምበር ወር ወደ ዱባይ (UAE) ለንግድ የሚበሩ የ ‘ሻንጣ’ ነጋዴዎች ማወቅ ያለባቸው ታላላቅ የዋጋ ቅናሽ (Sales) ቀናት እና ቦታዎች! 🛑✈️🛍️ በዲሴምበር ወር የቱሪስት እና የሆቴል ዋጋ ከመጨመሩ በፊት በኖቬምበር ወር እቃ ጭኖ መመለስ እጥፍ ትርፍ ያስገኛል። የኖቬምበር ወር ዋና ዋና የቅናሽ ቀናትና ቦታዎች፡ 1. የ 11.11 ሜጋ ሴል (Nov 5 – Nov 12)፡ በ Amazon UAE፣ Noon እና በዴራ ገበያዎች በኤሌክትሮኒክስ (ስልኮች፣ ላፕቶፖች) እና በኮስሞቲክስ ላይ እስከ 70% ቅናሽ። 2. የዲዋሊ በዓል ቅናሽ (Nov 2 – Nov 12)፡ በጎልድ ሱቅ እና በሜና ባዛር በወርቅ፣ በጌጣጌጥ እና በሽቶዎች ላይ የሚደረግ የዋጋ ቅናሽ። 3. White / Black Friday (Nov 20 – Nov 30)፡ በ Dubai Outlet Mall እና በዋና ዋና ሞሎች በብራንድ አልባሳት፣ ጫማዎች እና ቦርሳዎች ላይ እስከ 80% የሚደርስ ታላቅ ቅናሽ። 4. የብሔራዊ ቀን ቅናሽ (Nov 30 – Dec 3)፡ ከአዲሱ የፈረንጆች ዓመት በፊት የሚደረግ የመጨረሻው የልብስና የእቃ ማጽጃ ቅናሽ። #fyp #ethiopiantiktok #habeshantiktok #ethiopian_tik_tok #dubaitravel
KAY | ኬይ 🎙️294,200 görüntüleme • 7 gün önce
Daha fazla içerik yok.
