
liyu fkir
@LiyuFkir • 30,878 subscribers
let your smile change the world, but don't let the world change your smile 🤗 I AM FANO 🟩🟨🟥 #አፋሕድ 💪
Shorts
Videos

እኛ ሁላችንም ወደፊት ምን እንደምንሆን አናውቅም ..! የሰው ልጅ ፈጣሪ በቸረው ተፈጥሮ እንዲህ እየወጡ መዘባበት ከሀጥያትም ሀጥያት ነው .. !ለዛውም ለብዙ አመት እህት እና ወንድም ሆኖ አብሮን ለኖረ ሰው አብሮ በአንድነት እንደሰራ ወዳጅ እንዲህ ያለ ቃል መወርወር በስመአብ ..😢አፍህስ እንዴት ብሎ ታዘዘልህ ..?? ሰው በሀሳብ ከኔ ጋር አልሄደም ብሎ በዚህ ልክ መቆሸሽ አለ እንዴ ..?? ሁሉንም ነገር የፈጠረን እሱ ☝️ይመልስ ሌላ ምንም አልልም ..
liyu fkir17,897 просмотров • 1 месяц назад

አዲስ አበባዬ .. በ 1979 ዓ.ም 1987 D.c ደጉ ዘመን..🥺 አሁን እኮ መንገዱ ላይ ከተተከለው አበባ በላይ መንገድ ላይ የሚታየው ህዝብ ጠውልጎ እና ደርቆ በንፋስ ሀይል የሚንቀሳቀስ ነው የሚመስለው.. እዩዋቸው እስኪ የዛን ዘመኖቹን .. የውስጣቸው ሰላም ከፊታቸው ይነበባል .. የሰዎቹ ፈገግታ ሲታይ ያንን ዘመን በጣሙን~ በጣሙን ~ በጣሙን ያስናፍቃል .. 🥹🥹 አሁን ያለንበት ዘመን የርግማን መሆኑን ይነግረናል ያስታውሰናል ውስጣችን ያለውን የፍም እሳት ይቀሰቅሳል 😡
liyu fkir13,762 просмотров • 3 месяцев назад

ከሁሉም ልቤን የነካኝ ባንዲራዋን አጥቦ እጣቢውን ልክ እንደፀበል እላዩ ላይ ያፈሰሰው እና የተጠመቀበት ነገር .. 🥺🥺🥺💚💛❤️
liyu fkir13,480 просмотров • 3 месяцев назад

አንከር ሚዲያ እንደዘገበው .. ለማታውቁት ሰለሞን ካሳ ይባላል ., ወንጀለኛው የሆነው ይህ ሰው የህዝብ ድምፅ የሆኑትን ሚዲያዎች እያስሳደደ በማዘጋት የአብይ አህመድ ቀኝ እጅ ሆኖ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያደርሰውን አሰቃቂ የዘር ፍጅት ለአለም ጆሮ እንዳይደርስ እና የአገዛዙን ወንጀል ለመደበቅ ብሎም አዳፍኖ ለማስቀረት ከፍተኛ ሚና የሚጫወት አደገኛ ወንጀለኛ መሆኑን ምንጮች በገሃድ እየወጡ ይገኛሉ ..!! ግን ቀደም ብለን እኛም ብለን ነበር .. ይህ ሰው ነው የህዝብ ድምፅ የሆኑትን ሚዲያዎች እያደነ የሚያዘጋው እሱ ነው ብለን ነበር ..ግዴለም ዘግይቶም ቢሆን ከደረሳችሁበት ይሁን .. ለማንኛውም ውዶቼ ይህንን ዘገባ ባንክሮ አዳምጡ ..የዚህን አደገኛ ወንጀለኛ እጁን በንፁሃን ደም የነከረ የጄኖሳይደር ተባባሪ ታሪክ ከየት እስከየት የሚለውን አዳምጡ 👇..
liyu fkir47,867 просмотров • 2 лет назад

This is what Abiy Ahmed Ali's regime looks like 😢 All the supporters and followers of Abiy Ahmed are perpetrators of genocide..! All the followers of Abiy Ahmed's regime know and support this violence against the Amhara people! #AmharaGenocideInEthiopia #AmharaMassArrests #AmharaFano #IAmFano #WarOnAmhara
liyu fkir49,201 просмотров • 3 лет назад

“እንነጋገር አሰግድ የት እንዳለ አታውቁም ..? ጦር ሀይሎች አይደለም ያለው ..? ቪላ ቤት ተቀምጦ አይደለም ያለው ..? እየደወለ መዋቅር እመራለሁ እያለ አይደለም ያለው ..? እነ ሬድዋን ሁሴን ስራ እያሰሩት አደለም ያለው ..??” “የሄደውን እያሞገስክ ትግሉን የሚመራውን መከታውን ዝቅዝቅ እያደረክ አረ ስለፈጠራችሁ የአማራን ህዝብ ዋቢ አታድርጉት ሁለት እንዴት ታሳጡታላችሁ ስንል የነበረው .. ?!” ነበልባሉ ጋዜጠኛ እና የመብት ተሟጋች ሀብታሙ አያሌው 🔥😊 ይደመጥ ..👇
liyu fkir22,808 просмотров • 1 год назад

ዛሬ በሆነ ቤት ውስጥ እርእስ አንቀፅ ሆኛለሁ ግዴለም ይሁን ተቀብለነዋል ..😁 ግን እስኪ ይቺን Video ጀባ ልበላችሁ .. ስለወደድኳት ነው .. ከፎቶ ማህደር ለትውስታ ..🤔👇😂
liyu fkir24,062 просмотров • 2 лет назад

ጎንደር ውስጥ ድንኳን ተደኩኖ ወንበር ተደርድሮ የአመድኩን ነቀለ ፎቶ በትልቁ ተሰርቶ ለገፅታ ግንባታ በብዙ ድካም ተሰናድቶ “ለጋሹ ዘመድኩን በቀለ የለጋሽ እጃቸውን ዘረጉ” ተብሎ በቆንጆ ድርሰት ጭንቅላትህን ለማዞር በዚህ ምልኩ ድራማውን ከሽነው አቅርበውልሃል ..! አላምጦ የመዋጥም የመትፋትም ያንተው ድርሻ ነው ..! 😋🙂↔️አስባችሁታል አንድ የአማራ ታጋይ እርዳታ ፈፅሟል ተብሎ የብልፅግና ካድሬ ባለበት ከተማ በዚህ መልኩ ተዘጋጅቶ እርዳታው ሲከፋፈል ..?? አስባችሁታል ብልፅግና አሜን ብሎ ሲቀበል አሰባችሁት ግን ..? Unless እራስህ የካድሬ አባል ካልሆንክ በቀር ..? ! አማራሆይ የብልፅግና የ Confused and የ Convinced መርህ በዚህ መልኩ ተጠናክሮ ቀጥሏል .. ለነገሩ በነሱ አልፈርድም .. ምክንያቱም ለመታለል አመቺ የሆነ የዋህ እስከተገኘ ድረስ በድፍረት ይሄንንን አይነት ድራማ ቢሰሩ ምን ይገርማል ..?? 🤨🤷♀️ ለማንኛውም ከነ ምሱሉ ትርጉም ስለሚሰጥ ይሄ በደንብ ይደመጥ 👇
liyu fkir20,074 просмотров • 1 год назад

አልፈርድብሽም ያለምንም እውቀት ማይክ ጨበጥሽና ከባዱን ፖለቲካ ገብተሽ ትፈተፍችው ያዝሽ .. ! ከለታት አንድ ቀን የባልሽን ክፋት ከህዝብ ጎን ቆመሽ ታጋልጫለሽ ብለን ስንጠባበቅ አጅሪት ዳቦ ቤት ከፈትንላችሁ ስንዴ ጠብቁና አርፋችሁ ብሉ ብለሽ እርፍ አልሽው..? ምን ችግር አለብሽ አንቺ ይሄ ድሎትሽ የተንደላቀቀው ሂወትሽ አይጉደልብሽ እንጂ .. 😫 ስለተፈናቀለው በማነቱ ስለሚታረውደው የአማራ ህዝብ ቅንጣት ርህራሄም እንደሌለሽ ይኸው 5 አመት ሙሉ አይተሽ እንዳላየሽ ሆነሽ አይተናል..! ሁሉን ከሚከፍለው አምላክ ብድሩን አግኚው..ሌላ ምንም አልልሽም 💔😭 ለነገሩ ..አብይ አህመድ ጎንደርን በአማችዬ ጨዋታ ለማደንዘዝ ሲፈልግ በዝናሽ ታያቸው በኩል ይጠቀም ነበር ..!! አሁን አሁን ግን የሚሳካለት አይመስለኝም ጎንደር አባ ጃሌው በቃህ ብሎታል..! 🛑🤚
liyu fkir26,879 просмотров • 3 лет назад