Piassa Tube's banner
Piassa Tube's profile picture

Piassa Tube

@PiassaTube251,076 subscribers

Piassa Tube: Your insight into Ethiopia's social, economic & political landscape.

Videos

PiassaTube25's profile picture

🚨 ግልፅ መልዕክት ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ፣ ለአዲስ አበባ ፖሊስ እና ለፍትሕ ሚኒስቴር! 🚨 በቅርቡ ከእንግዶች ሞባይል የነጠቁ ወንጀለኞችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተከታትላችሁ በሕግ ቁጥጥር ስር ስታውሉ አይተናል፤ አድንቀናልም። ዛሬ ደግሞ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ እየተዘዋወረ የሚገኘው፣ በአንዲት ታዳጊ ኢትዮጵያዊት ላይ የተፈፀመው እጅግ ዘግናኝ፣ ጭካኔ የተሞላበት እና የሰብአዊ መብት ጥሰት ሁላችንንም እጅግ አስደንግጦናል። ከድንጋጤው በላይ የሚያሳስበው ደግሞ ሳይቀረፅ የቀረ ስንት በደል እና ግፍ እየተፈፀመ ሊሆን እንደሚችል ስናስብ ነው። የተከበራችሁ የሕግ አስከባሪ አካላት! ሕግ በሁሉ ላይ እኩል ይተገበራል ብለን ስለምናምን፣ የዚህ አሰቃቂ ድርጊት ፈፃሚ ከነግብረአበሮቿ እና አጋዦቿ ጋር በአስቸኳይ በሕግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉና ፍትሕ እንዲሰፍን እንጠይቃለን! ፍትሕ ለታዳጊዋ! ሰብአዊነት ያሸንፋል! #ፍትሕ_ለታዳጊዋ #የሕግ_በላይነት #JusticeForHer #EthiopianFederalPolice #AddisAbabaPolice #FDREMinistryOfJustice #StopHumanAbuse #Ethiopia

Piassa Tube

10,381 Aufrufe • vor 29 Tagen

Keine weiteren Inhalte verfügbar