
Seyoum Teshome
@seyoum_teshome • 166,376 subscribers
ዕውቀት ነፃ ያወጣል!
Shorts
Videos

የባንዳዎችን ስራና ሴራ ማጋለጥ ስራችን ነው ! 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷
Seyoum Teshome60,220 görüntüleme • 2 yıl önce

Matt Bryden, the Strategic Adviser of Sahan Research, recently appeared on Al Jazeera's Inside Story program, where he highlighted Ethiopia's deployment of thousands of troops in South Central Somalia. These troops play a crucial role in protecting the Federal government and its member states from the threat posed by al-Shabaab. During the interview, an Al Jazeera reporter questioned Bryden about the justifiability of Somalia's characterization of Ethiopia as an aggressor in response to the Historic agreement between the Republic of Somaliland and the Federal Democractic Republic of Ethiopia. Bryden provided a nuanced response, noting the apparent contradiction in Somalia's stance, wherein it does not seek the withdrawal of Ethiopian troops from Southern Somalia while simultaneously accusing Ethiopia of aggression in Somaliland. Moreover, Matt Bryden underscored the commonplace nature of military leases in foreign countries within the international system. He further articulated, "Somaliland has effectively operated as an independent state," underscoring the enduring and self-sustaining character of Somaliland's self-governance. This statement underscores the long-standing and resilient nature of Somaliland's independence, contributing to the ongoing discourse surrounding its status and pursuit of international re-recognition. @Abdiwadudslnder Alexander Stafford @inside_africaa Matua Job Richard, MJR 外交部 Ministry of Foreign Affairs, ROC (Taiwan) 🇹🇼 Presidency | Republic of Somaliland Saleebaan Saxansaxo TheRedSeaPost esleman abay የዓባይልጅ #GERD Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Seyoum Teshome48,117 görüntüleme • 2 yıl önce

ቀናነት እና ምርቃት ========= ጉጠቶች ስለ አብቹ የሚያወሩትና የሚያስቡት እሱ በእውን ከሆነውና ከሚሰራው ጋር ፍፁም የማይገናኝ መሆኑን ለመረዳት ይሄ ቪዲዮ ሁነኛ ማስረጃ ነው። ዶ/ር አብይ ሀገሩን ይወድዳል! ይህን ደግሞ ከማንም በላይ የሚያውቁት እናቶች ናቸው። የኢትዮጵያ እናቶች የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሥራና ተግባር የሚለኩት ከስልጣንና ጥቅም አንፃር አይደለም። ከዚያ ይልቅ በልጆቻቸው የወደፊት ተስፋና ዕድል ነው። ሀገሩን የሚወድድ መሪ የእናቶችን ተስፋና ስጋት ይረዳል። ለልጆቻቸው የተሻለች ሀገር ለመገንባት ይጥራል። የኢትዮጵያ እናቶች ደግሞ የመሪያቸዉን ልብና ቀልብ ከባሎቻቸው እና ልጆቻቸው በተሻለ ይረዳሉ። በመሆኑም መሪያቸውን በአካል ሲያገኙት እንደ ልጃቸው ያዩታል፣ ከልባቸው ይሳሱለታል። ዘወትር ስለ እሱ ደህንነትና ጤንነት እንደሚጨነቁ የሚገልፁበት ቃል ሲያጥራቸው እምባ ይጨምሩበታል። እነዚህ እናቶች የኢትዮጵያ እናቶች ናቸው። የአማራ ህዝብ ማለት እነዚህ ናቸው። ይሄ የአማራ እናት እሳቤና አመለካከት ነው። በእርግጥ እነዚህ የወሎ እናቶች ናቸው። የሁሉንም እናቶች ቀናነትና ፍቅር ባውቅም የእነዚህ ደግሞ ትንሽ ለየት ያለ መሆኑን አልክድም። ዶ/ር አብይም "የእናንተ ደግሞ የተለየ ነው" ያለው ለዚህ ነው። አብችዬ ቀናነት ለራስ ነው። ለኢትዮጵያውያን ይበጃል ያልከውን ሁሉ በቀናነት ስትሰራ የእናቶች ፍቅርና ምርቃት ደግሞ እንዲህ በሄድክበት ሁሉ ይከተልሃል። Abiy Ahmed Ali 🇪🇹
Seyoum Teshome33,016 görüntüleme • 1 yıl önce

የጀግናው ጄኔራል አስቸኳይ ጥሪ!! (via አርዓያ ተስፋማርያም) በጀግንነት፣ በአገር ፍቅር ስሜት፣ በቆራጥነት የሚታወቁት የቀድሞ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አመራር አባል ብ/ጄ ካሳዬ ጨመዳ በቅርቡ በገጠማቸው የልብ ህመም በጦር ሃይሎች ሆስፒታል ታክመው ከወጡ በኋላ፣ በሁልሸት እና በጌዙንድ ሆስፒታል ምርመራ አድርገው ነበር። የህክምና ባለሙያዎች በሰጡት ማስረጃ ጄ/ል ካሳዬ ጨመዳ በአስቸኳይ ወደ ህንድ አገር ሄደው "Valve Implantation" ቀዶ ህክምና ማድረግ እንዳለባቸው አስታውቀዋል። እኚህን የአገር ባለውለታ በአገር ውስጥ እና በውጭ አገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን አፋጣኝ ድጋፍ እንዲያደርጉ ስንገልፅ፣ ሁሉም ወገን ለዚህ በጎ አላማ የአቅሙን የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርግ በፈጣሪ ስም ጥሪ እናቀርባለን! የጄ/ል ካሳዬ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት የሚከተለው ነው። (ወገኖች በፈጣሪ ስም ሼር በማድረግ ተባበሩ) CBE: 1000195703896 Kassaye Chemeda
Seyoum Teshome30,218 görüntüleme • 1 yıl önce

"አንተ ትፈርሳለህ እንጂ ኢትዮጵያ አትፈርስም" የሚለው እርግማን መስከረም ሳይጠባ እንዲህ ያሽመደምዳል! በሰው ቁስል ለመጫወት አይደለም! ነገር ግን "ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ" የሚለውን ለማስታወስ ያህል ነው። በዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ህመም ለመቀለድ አይደለም። በእሱ ምክንያት የተገደሉትን ሚስኪን ኢትዮጵያዊያንን ለማስታወስ ነው። ባንዳ መቼም ቢሆን ክብርና ሞገስ የለውም። ህይወቱ በክህደትና ውሸት የተሞላ ነው። በህፃናትና እናቶች ህይወት ላይ ፖለቲካ ሲቆምር የኖረውን ሰውዬ እንዲህ በራሱ ላይ ደርሶ ማየት ፍትሃዊ ይመስለኛል። Tedros Adhanom Ghebreyesus World Health Organization (WHO) World Health Organization (WHO)Ethiopia
Seyoum Teshome40,512 görüntüleme • 2 yıl önce

የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ወደ #ቀይባህር #ሰላም_አስከባሪ መላክ አለበት! #RedSea =========================== የሁቲ አማፂያን በባብ-ኤል-መንደብ ላይ የፈጠሩትን የፀጥታ ችግር ለመቅረፍ በሚደረገው ጥረት የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የበኩሉን ሚና መወጣት አለበት። በቀይባህር ላይ የተፈጠረው የፀጥታ ችግር በምንገኝበት ቀጥና የተከሰተ ከመሆኑም ከየትኛውም ሀገር በተለየ መልኩ በኢትዮጵያ ወጪ እና ገቢ ንግድ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ያሳርፋል። በቀይባህር ላይ ሰላምና መረጋጋት ለማስፈን በሚደረገው ዓለምአቀፋዊ ጥረት ውስጥ ኢትዮጵያ የበኩሏን ሚና መወጣት አለባት። በመሆኑም የኢትዮጵያ ባህር ሃይል ከአሜሪካ መራሹ ዓለምአቀፍ ግብረሃይል ጋር በመጣመር የበኩሉን ሚና መወጣት አለበት። ከቀይባህር ብዙ ሺህ ኪሎሜትሮች ርቀት ላይ የሚገኙ ሀገራት ተሳታፊዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መተንፈሻ ብቸኛ ጉሮሮ የሆነው የባብ ኤል መንደብ መተላለፊያ ላይ የሚደረገው እያንዳንዱ ነገር ያሳስበናል። በመሆኑም የኢትዮጵያ መንግስት ባለው አቅም ሁሉ በመሳተፍ የቀኩሉን ሚና መወጣት ይኖርበታል። Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹 #ENDF
Seyoum Teshome34,850 görüntüleme • 2 yıl önce

ዛሬ ሰኞ ከምሽቱ 3 ስዓት ጀምሮ Yeneta tube የኔታ ቲዩብ የማስከፈት ዘመቻ በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ እንጀምራለን ከጎናችን ይሁኑ! የሚከተሉትን መልዕክቶች @Twitter ላይ በመለጠፍ ይተባበሩን? #Teamyeneta YouTube Yeneta Media የኔታ FDRE Government Communication Service GLEAN - Global Ethiopian Advocacy Nexus President Donald J. Trump
Seyoum Teshome43,292 görüntüleme • 3 yıl önce

የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምና ደህንነት እንዲረጋገጥ ከተፈለገ የሚያሸብሩት #ታጣቂዎች እና የሚዋሹት #ጋዜጠኞች ተቀናጅተው እንደሚሰሩ ማወቅ ይኖርበታል። ሽብር እና ውሸት የሚነዙት ወገኖች የጋራ ዓላማ እንዳላቸው መገንዘብ ከተሳነን ችግሩን በዘላቂነት መፍታት አይቻልም። Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Redwan Hussien Ethiopian News Agency Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹 #ስለሀገር #Ethiopia
Seyoum Teshome20,160 görüntüleme • 2 yıl önce
Daha fazla içerik yok.