正在加载视频...
视频加载失败
No Comment!
27 条评论

ሰምተሃል

ስድብ የመሸነፍ ምልክት ነው! @NeaminZeleke @AndargachewTse2

አቶ ስዩም "እውቀት ነፃ ያወጣል" ብለሃል ። ታዲያ ምነው ላንተ አልሰራ? ምነው ዶለዶምክሳ!

ትክክል ነው የተናገረው አብቹ❤👌👌

ጫታም ❗ ዝምብለሕ ለጊዜው አመንዥክ 😄

ጫቱ ነው አይደል ከዚህ ከዛ የሚያስረግጥህ። Today it seems you got adequate dose of your Khat!🤪!

I can comment behalf of you. ABIY is a criminal and you're a TAG

@AbiyAhmedAli ወሬ እና ኣውሬ ነህ!

It's obvious😀

Unending empty bull sheet talk of a pathological liar!!! Yes he will be removed soon!!

👏👏👏🙏🙏

It sounds harsh but so true.

Well said!

ይህን ዘፈን 5 አመት ሰማነሙ 🤡 🤡🤣

የላም በረት ..... ቸብ ቸብብ ጨብጭቡ ፡፡ ነዳጁ እያበራ ኖ ... ተረት ኢንጅሩ !!! ኢየበለጠጊን ኖ

You are right. No comments.

እኔም እላለሁ ይሄ ሰዉዬ ህፃን ልጅ ነዉ 🤷🏽♂️ሀገር ሳይፈርስ አዋቂ ይቀበለዉ

You’re out of your mind. The lunatic talking the primary suspect

ሰውየው፣ የስኳር በሽታ ይዞሻል አሉ፣ መድሃኒት ከፈለግሽ ጠይቂን?

💯

We heard this music before @seyoum_teshome. Fool me one time, shame on you, fool me the second time shame on me. @AbiyAhmedAli the God of @danielkibret is good at only pausing for pictures. Blood on your hands @AbiyAhmedAli . Thank you and respect @NeaminZeleke @eskindirnega1

ስዩሜ ህሊናህ ደወለብህ አይድል? እንዲሁ ዝም ብትል ሁዋላ ቀስ ብለህ ለመቀየስ ያመችሃል. ቀኑም ቅርብ ነው. አይዞህ! መልካም በአል

You said it all Abicho 👌🇪🇹💪❤🙏

ስዩም ተሾመ ለሆዱ አዳሪ የኔ ቧሪያፍ የኢትዮ ህዝብ ጭንቅላት አለው አይቶና ሰምቶ የሚያዋጣውን ያውቃል የሁሉንም ማንነት አውቋል ማታለል የለም ፉኖ የህዝብ ነው የዘረኝነትን ፖለቲካን ድባቅ መቶ ህዝቡ ነፃነቱን ያመጣል@NeaminZeleke #AmharaUnderAttack

ይሄ ደግሞ ልክ እንደ ethnic federalism ጠላት የሚያደርገውን አካል ካላገኘ ሃሳብ ላይ መወያየት አይችልም ‼️

Rather than projecting strength, @AbiyAhmedAli demonstrates his fear & anxiousness of the popular #Amhara movement engulfing #Ethiopia -- A just movement for justice & human rights. The false bravado, empty slogans & ceaseless threats to citizens only projects fear & insecurity.

መድሃኒት የሆነ ንግግር ይፈውሳል ያነቃቃል ያመሰግናል ያጀግናል

