Loading video...
Video Failed to Load
Timeless 😂
15,124 views • 1 year ago •via X (Twitter)
10 Comments

አጋፋሪ1 year ago
ወንዙ የትኛው ነው?

ራስ ቢትወደድ1 year ago
የምንሻገረው 😂

Hake Love1 year ago
"መደመር" የሚለው ቃል ከሂሳብ ውጪ ለጊዜው ተግባራዊ ያደረገው ነብዩ ኖሕ ብቻ ነበር። እባብ፣ እርግብ፣ ዝሆን ምናምን በአንድ መርከብ ላይ ጭኖ። የጠ/ሚ መደመር ወደ መደንበር ተቀይሯል!

በርከፈት ጠንክር1 year ago
@YekunoAmlak12 ተደመረሻል ወይ🤔

ሆፕ 🇪🇹1 year ago
ለምንድነው ምንበላላው 😂😂

Eyob Tesfaye1 year ago
መደመር እዚህ ጋ ፈገግ ብሎ ነበር 😂

G...✟1 year ago
ተደምረን ምንድነው የምንሻገረው?😂👤

🌑1 year ago
ህወሀቶቹ ናቸው ይህን መመለስ የሚችሉት cause they are the architect of this shit . እኛ ምንም የምናውቀው ነገር የለም

Feriታ Bra1 year ago
All time masterpiece 😂😂.. he's genuine too

ንስር አሞራ1 year ago
ደስ ሲል
Related Videos
0:26
Sensitive content
Timeless meena😂🥵🔞💦
Erotic Beauty
52,868 views • 10 months ago
