Loading video...

Video Failed to Load

Go Home

10,388 views • 1 year ago •via X (Twitter)

10 Comments

MUFASA's profile picture
MUFASA1 year ago

At any cost, if it means getting back OUR PORT, every ETHIOPIAN breathing body should support 💯 the ABIY AHMED'S administration

EriMasterOfKnowHow's profile picture
EriMasterOfKnowHow1 year ago

Who is going to be slaughtered this time. no one would listens this clown 🤡.

Abu Lehem Ajir's profile picture
Abu Lehem Ajir1 year ago

35 ኣመታት በፊት ነው የኢትዮጵያ ባህር ሃይል በ50 ኣመታት ተገንብቶ በ3 ቀናት ሙሉ በሙሉ የተደመሰሰው። ኣሁን በምርኮኛ ጀነራል የሚመራ ሰራዊት ዳግም ወደ ቀይባህር ፊቱን ያዞራል ብሎ ማሰብ የምርኮኛ ኣስተሳሰብ ኣለህ ማለት ነው።

Tekleab Weldeab's profile picture
Tekleab Weldeab1 year ago

you big mouth come and get your grampa tried for years read history moran

ንስር 🦅's profile picture
ንስር 🦅1 year ago

አፏ ጫት ጫት እያለ በባዶው ታላምጣለች ይች ጫታም በምርቃና ነው የምትለፈልፈው ተመልከቷት

Solar Heavy's profile picture
Solar Heavy1 year ago

- Come Around

የሀገር ክብር መ💚ከላ💛ከያ❤️'s profile picture
የሀገር ክብር መ💚ከላ💛ከያ❤️1 year ago

ድናቂርት ጥንፈኛ ነው የሄደ የመጣውን መቃወም ፅድቅ የሚመስለው ... ወዳጄ እንዚህ ደደብ የጥንፈኛ መንጋ ስራ ፈትተው ይእኛንም ጊዜ እየተጫወቱበት ነው የእነሱን ዝባዚንኬን ንቆ አይናችን ወደ አሰብ #አሰብወደቦታዋ የእኛን ዘመን አድዋ አሰብ ነው

Assefa Tarekegne's profile picture
Assefa Tarekegne1 year ago

ረጋ በል ወንድሜ ባህር በር ያሳጡን: 1.ትህንግ 2.ኦነግና 3. ኦሆድድ ናቸው:ትህነግ ጏዙን ጭኖ ወደመቄሌ ቢወርድም: አድስ አበባ ላይ የሚጮሁት ያሳደጋቸው ውሾች ናቸው:መንግሥት ሲኖርን እንነጋገራለን: ጎረምሶች ስለ አገሱ አንዋጋም:በቃ

Amanuel Eyasu's profile picture
Amanuel Eyasu1 year ago

ካንተ በላይ ማፈሪያ አለ ምን አይነት አቦሬ ነው ስማ ይሄ አጀንዳ ለምን እንደመጣ ሳይገባክ አትለፍልፍ አማራ አሁንም አያገባውም የእኛ ሀሠብ አራት ኪሎ ነው አለቀ

Ayana's profile picture
Ayana1 year ago

ምን አይነቱ ዘባራቂ ተለቀቀብን ባካችሁ ?

Related Videos

ፋኖ አስረስ ዳምጤ ፦ የጎጃም አማራ ፋኖ አመራርና የፓለቲካ ጉዳዮች ሃላፊ ፦ የአማራ ፋኖ መሪዎችን አይበገሬነት፣ ልበ ሙሉነት፣ ጽናትና ፣ በራስ መተማመን ፣ እንዲሁም የሃሳብ ግልጽነት(clarity) አለማድነቅ አይቻልም።“በእያንዳንዱ በኢትዮጵያ ቀጠናዎች የሚሰሩ ስራዎች ፣ የሚወሰኑ ውሳኔዎች በሙሉ በአብይ አህመድ የቅዠት ህልሞች ፣ የእብደት ውሳኔዎች ናቸው’’ አረመኔው የበሻሻ ደላላ አብይ አህመድ በመላው የአማራ ክልል አካባቢዎች የድሮን እሳት እያወረደ ከ 400 መቶ በላይ ንጿንን- የህጻናት፣ የአዛውንት፣ የነፍሰ ጡር ሴቶችን - ህይወት መቀጠፉን በርክታ የመረጃ ምንጮች አረጋግጠዋል ልማቶች፣ የጤና ጣቢያዎች፣ ት/ቤቶች ወድመዋል፣ የገበሬው የደረሱ ሰብሎች በእሳት ጋይተዋል። ያም ሆኖ ግን የፋኖ የአማራ ሃይሎች የህልወና ተጋድሎ እንኳንስ ሊቀለብስ በስራዊቱ አመራሮችም ሆኖ በሰራዊቱ ላይ ይህ ነው የሚባል ጉዳት ሊያደርስ እንደማይችል የጎጃም አማራ ፋኖ አመራር ፋኖ አስረስ ዳምጤ አስረግጦ ይናገራል። በአማራ ክልል እየተካሄደ የሚገኘውን የህልውና ተጋድሎ፣ በአብይ አህመድ ስራዊት ላይ እየደረሰ ስለሚገኘው ከባድ ኪሳራ ይዘረዝራ፡ በቅርብ ሳምንታት በተደረጉትና አብይ አህመድ የመጨረሻ ዘመቻ ብሎ ካሰማራው አዲስ ዙር ወራሪ ስራዊት በጎጃም ብቻ ከ 3000 የአብይ ስራዊት አባላት እጅ መስጠታቸውን፣ ብዙ ሺዎች የተደመሰሱና ከጥቅም ውጭ እንደሆኑ ይዘረዝራል። 1ኛ የብልጽግና ዋና ባህሪ “ቅጥፈት ነው። በቅጥፈት የተካነ ፣ ከመሪው የአብይ አህመድ፣ የእሱ ተላላኪዎች ተመስገን ጥሩነህ የሚባለው ግለሰብ ጨመሮ ቅጥፈትን የፓለቲካ ጥበብ አድርገው የተካኑ _______ ህወሃትን ዱቄት አድርጌዋለው ብሎ ፣ ዱቄት አደረኩት ያላቸውን ካባ ያለበሰ፣ የቲፕሌፍን አመራሮች ገደልኩ፣ የእነ ደብረጽዮንን አንገት ቆረጥኩ እያለ ፕሮፖጋንዳ ሲሰራ የነበረ የቀጣፊዎች ስብስብ ነው ፡ ቅጥፈታቸው ቢታተም ትልቅ ስንክሳር የሚወጣው ነው። ዘመነ ካሴን ገድለነዋል የሚለውም ከዚህ የተለየ አይደለም። የፓለቲካ ሃሳብ የላቸውም፣ የፓለቲከኛም ስብስብ አይደሉም።____ ጎንደር ላይ ሰለተማረኩት የስርአቱ ወታደሮች እንደ ዳንኤል ክብረት የተናገሩት የሚታወስ ነው _______” 2ኛ። የክልሉ የአብይ አህመድ ተላላኪ አረጋ ከበደ የሚባል ሰው ከአንድ ሚዲያ ጋር በቅርቡ በሰጠው ቃለ ምልልስ የአማራ ክልል ስራ ምንድነው ሲባል “የፊደራል መንግስትን ትእዛዝ ማስፈጸም ነው” ነበር ያለው ። የአመራ ክልል መንግስትም ሆነ የፌደራል ህገ መንግስት ይህን አይፈቅድም፣ እንዲህ አይነቶቹ ውዳቂዎች ናቸው “በአማራ ህዝብ ላይ ተሾመው ቃለ ማላ ወስዶ፣ የአማራን ህዝብ የሚያስጨፈጭፉት።” _____ “ከዚህ በፊት በኢህአዴግ ግዜ የነበረው የተወሰነ የክልሎች ራስ ገዝነት ሙሉ በሙሉ ተሰርዞ፣ እያንዳኑ አካባቢ፣ በእያንዳንዱ በኢትዮጵያ ቀጠናዎች የሚሰሩ ስራዎች ፣ የሚወሰኑ ውሳኔዎች በሙሉ በአብይ አህመድ የቅዠት ህልሞች ፣ የእብደት ውሳኔዎች ናቸው’’ 3ኛ። በንጹሃን አማራ ህዝብ ላይ የሚደርሰው የድሮን ጭፍጨፋ፣ የአማራን ህዝብ መሰረተ ልማቶች ማውደም፣ የብልጽግና እሳቤ ውጤቶች ናቸው። ከጅምሩ ይህ ስርአት/ብልጽግና የአማራ ጠላት ነው ያልነውን ሌላው ማረጋገጫ ነው። የብልጽግናን አራዊትነት የሚያረጋግጡ ናቸው”። “የተነሳንበት አንዱም አላማ የብልጽግናን አውሬነት ስለተረዳን ነው። የአማራ ህዝብ የህልውና ጥያቄ ውስጥ መግባቱን ስለተረዳን ነው አስቀደመን ይህን ትግል የጀመርነው። የአነሱ እውሬነት ትግሉን እንዲጠናከር ያድርጋል እንጂ ወድ ኋላ የሚጎትተው እንዳችም ነገር የለም።” 4ኛ። የድሮን ጥቃቱ አዲስ አይደለም፡ከዚህ ቀደምን የነበረ ነው። የድሮን ጥቃቶችን ጭምር ተቋቁመን ነው አብዛኛውን የአማራ ክልል አካባቢዎች፣ ቀጠናዎች ለመቆጣጠር የቻለነው። የድሮን ጥቃቶችንም ተቋቁመን ነው ፣ ዛሬ በስነ ልቦና፣ በአደረጃጀት፣ በትጥቅ ፣ በወታደራዊ ቁመና ጉዙፍና በሚሊዮኖች የአማራ ህዝብ የሚደግፈው ሃይል የሆነው”____ ይህ ሁሉ የድሮን እሳት በመላው አማራ ህዝብ ላይ የበሻሻው አረመኔ እንዲወርድ ያደርግገ የፋኖ መሪዎች የሚናገሩትን አዳምጡት ሙሉውን 40 ደቂቃ በጥሞና አዳምጡት

Neamin Zeleke

10,614 views • 1 year ago