Video wird geladen...

Video konnte nicht geladen werden

Zur Startseite

እግዚኦ ማህረነ ይሄ ስራ አያናኖረንም 💔💔

38,261 Aufrufe • vor 1 Jahr •via X (Twitter)

11 Kommentare

Profilbild von “I swear I will never be Amhara Again “
“I swear I will never be Amhara Again “vor 1 Jahr

ይህ ታሪክ ከ16 ክ/ዘ የቀጠለ የአረመኔነት ታሪክ አካል ሆኖ ይጻፋል! ትውልድ እንዲማርበት ይደረጋል! ከእንግዲህ እሻ እሻ ተብሎ የሚደበቅ ታሪክ አይኖርም!አረመኔነትን በስሙ ጠርተን ትውልድ እንዲማር፦እንዲአውቅ፤ እንዲጠነቀቅ ማድረግ ነው መፍትሄው!

Profilbild von Yabsera Teshome
Yabsera Teshomevor 1 Jahr

አንዳንዴ በረከት የሆነው የሴት ልጆች እናት መሆኔ ነገን ዛሬን ሳሰብ እጂግ ያሰፈራኛል እንቅልፍ ይነሳኛል ጌታሆይ ታረቀን !!!! እንባየን እንዴት ላቁመው!! ስራ ላይ እያለቀስኩ ነው!! በጣም ከፋኝ እኔን እህታለም!! እኔን💔💔

Profilbild von Amhara
Amharavor 1 Jahr

እዚህ የከፋ ገና ብዙ እንሆናለን በድርቡሽ እና በሰይጣን እየተመራን!! በቃ የሚለው ጠፋ!! ይህን አይቶ ጥያቄ ማይጠይቅ መሪ ባሀርዳር ውስጥ ቁጭ ብሎ ቁርጥ ሲበላ ይውላል!! ባንዳን ማፅዳት አለብን!!

Profilbild von Negussie
Negussievor 1 Jahr

ይወራረዳል!!

Profilbild von Abduce
Abducevor 2 Jahren

You know it's time for something else when: ⬜⬜🟨⬜⬜ ⬜🟨🟨⬜⬜ ⬜🟨🟨🟨⬜ 🟨🟨🟨🟨⬜ 🟨🟨🟨🟨🟨 🟨🟨🟩🟨🟨 🟨🟩🟩🟨🟨 🟨🟩🟩🟩🟨 🟩🟩🟩🟩🟨 🟩🟩🟩🟩⬛

Profilbild von shimshon777
shimshon777vor 1 Jahr

ማህበረሰቡን ባዳዲስ ስም እያጠመቁ በቀን ጅብ የጅብ ግልገል ይዘው እያለ ከፍ ዝቅ ሲያደርግ የራሱን ጭራቅነት ለመሸፈን ቢሞክር እውነት ተደባብሳ አትቀርም እንዲህ ትወጣለች ። እባካቹ ለልጅቷ በፍጥነት ከአዲስ አበባ አስወጧት ካልሆነ ያጠፏታል ።

Profilbild von Zemecha Anidineti!
Zemecha Anidineti!vor 1 Jahr

EBS ነው የሚጠይቃት?! የዘንዶው ምንጣፍ ጎታቾች? ከዘንዶው ብታመልጡ ከእግዚአብሔር ፍርድ አታመልጡም!ፋኖሰ ጭካኔ አያውቅም!!!

Profilbild von ቆሚጭት ጭላዲት☦️🦅
ቆሚጭት ጭላዲት☦️🦅vor 1 Jahr

💔💔💔💔

Profilbild von Prince of Zamunda
Prince of Zamundavor 1 Jahr

😭😭😭😭😭

Profilbild von Amhara
Amharavor 1 Jahr

እንባየን እንዴት ላቁመው!! ስራ ላይ እያለቀስኩ ነው!! በጣም ከፋኝ እኔን እህታለም!! እኔን

Profilbild von ኃይለ-ሚካኤል
ኃይለ-ሚካኤልvor 1 Jahr

እንደዛሬ ሃዘን እንዲህ ጠልቆ ተሰምቶኝም እንባዬንም ስሜቴንም መቆጣጠር አቅቶኝ አያውቅም። ልጄን እህቶቼን በነሱ ቦታ አድርጌ ነው ስብሰለሰል የዋልኩት ግን ምን አይነት በቀል የነዚህን ልጆች እምባ እና ግፍ ይመልሰው ይሆን? ደም የሚያስተፋ እልህ።

Ähnliche Videos