正在加载视频...
视频加载失败
ምንልታዘዝ 🙌👌
10,541 次观看 • 3 年前 •via X (Twitter)
6 条评论

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን3 年前
ፍርስ ነው ያልኩት! ምን ልታዘዝን ለምን እንዳስቆሙት አሁን ግልጥልጥ ብሏል፣ ሽፍንፍኑን ገልጠው ሲያዩት አያልቅበት ሆኖ ተገኘ። ደስ የሚለው አሁን ውነቱን እየተናገረ ነው፤ ለምሳሌ ዛሬ "ትጥቅ አልፈታም ካልሽ፤ ልክ አስገባሻለሁ" ብሎ አቅራርቷል

Abione 💚💛💖3 年前
እጅግ በጣም ነው ሚያስቀኝ በጣም ብዙ የምልታዘዝ ድራማ አሁነኛ ሁኔታውን ነው ሚያሳዩት አብሶ እነ ጨርቡሌ ሚገርመው ሁላችንንም ቀድመው ነበር እሄንን ጭምብል የለበሰ ሰውዬን የተረዱት። መንግስትም እንደ-ነቁበት ስለገባው ነው ቀድሞ ያስቆመው።

መቼስ3 年前
"ሰላማችን ሲናጋ እንዳላወቀ የተኛነው ሰላማችንን ፈልገን ነው ".. እነ አያልቅበት ግን ያኔ አለመታሰራቸው😂

🇪🇹✝️ወለተ ጻድቅ ✝️🇪🇹😘3 年前
ግሩም ደራሲ ! አስቀድሞ የተነበየ ማለት ይሄ ደራሲ ነው !👍❤️

Lilita3 年前
😂🤣❤️

mehdi 🇪🇹 🇵🇸3 年前
ጋሽ አያልቅበት
相关视频
0:30
Sensitive content
He killed it 👌🙌🙌
The Instigator
251,164 次观看 • 2 年前
