正在加载视频...

视频加载失败

ንጉሱ ንግስቲቱ ከተማ ገብቷል 🙌

13,070 次观看 • 1 年前 •via X (Twitter)

11 条评论

ናቲ 的头像
ናቲ1 年前

@teddo006 ቴዲ ስሙኒ ሳይከፍል ምርጥ ፕሮሞሽን ተሰራላት።😅 @AsayeDerbie በነፃ የቴዲ ኮንሰርት አስተዋወክለት። 👍 there is no bed publicity አንተ ድንጋይ

Solar Heavy 的头像
Solar Heavy1 年前

- Promises

ቆፍጣናው ጎጃሜ 的头像
ቆፍጣናው ጎጃሜ1 年前

አሁን አንቺ አማራ ነሽ ? ያረጀ ያፈጀ ያለፈበት የጦብያኒስት አቀንቃኝ ሌላ ልደቱ አያሌው እያደነቅሽ ?

Justice will be served 的头像
Justice will be served1 年前

በምን መስፈርት ነው ንጉስነቱ?የአማራ ህዝብ በአገዛዙሲጨፈጨፍ እና በረሃብ ሲያልቅ በአማራ ገንዘብ ከበርቴ የሆነው ግለሰብ ለጌድዬ እና ቡራዩ የተዘረጋው እጁን ለመሆኑ ዘርግቷል?የአማራንጭፍጨፋስ አውግዟል? ጭንቅላታችንን ለሜካፕ ብቻ አንጠቀምበት🙌

Feriታ Bra 的头像
Feriታ Bra1 年前

👑👑👑. 🙌

Forethinker 的头像
Forethinker1 年前

ለመሆኑ ያነገስሽው ባንቺ ላይ ነው? 😎👈 ከምሬ ነው። አጋንንትም እንዲህ እንደናንተ አይሸወድም። ያጀቡት በሙሉ ፈሳም ቦቅቧቃ ናቸው።ተቀጥረው መሆኑን ሁላችንም ጠንቅቀን እናውቃለን።የጊዜ እንጂ የሠው ጀግና የለውም።ለማንኛውም ንጉስሽ ተራ ወደልነው

Hake Love 的头像
Hake Love1 年前

ንጉሡ በንጉሡ ከተማ በሚል ይታረም። ያች ከይሲማ ጭራለች!

It is me, Banksy 的头像
It is me, Banksy1 年前

ህሊና ብሽሽቁን ተዪው:: You are better than this! Keep honoring #Amhara and advocating for the cause

GT_2 的头像
GT_21 年前

Ass አየ ደርቤ crying in the back yard 😔

al nig 的头像
al nig1 年前

ሚናሽን ለይ። are you Ethiopian nationalist or Amhara's nationalist?

TBF 的头像
TBF1 年前

ይህንን የደም ነጋዴ የሚደግፈው እውነተኛ አማራ ሳይሆን የአማራ ሞት የሚያስደስታቸው፤ ህዝብ በረሃብ እና በድሮን ሲጨፈጨፍ ግድ የማይላቸው ክፎዎች እና ጨካኞች ብቻ ናቸው:: ለማንኛውም ይህ አስከፊ ስርአት የሚያከትምበት ጊዜ እሩቅ አይሆንም

相关视频