Video yükleniyor...

Video Yüklenemedi

Ana Sayfaya Dön

ሰዉ ተኮር ልማት!

13,345 görüntüleme • 2 yıl önce •via X (Twitter)

10 Yorum

Dr. Ambachew Assefa profil fotoğrafı
Dr. Ambachew Assefa2 yıl önce

የሴት ብረትና የአለም ከንቲባዎች አልማዝ ኮኮብ ወ/ሮ አዳነች የመንግስቱና ህዝቡ ድምር ድምፅ የሆነው የሰው ህይወት ተስፋ ሚያለመልምና የሰው ህይወት አድን ዘመቻ የሆነው ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች በትክክለኛ መንገድ መሆናቸው ስናይ ፈጣሪ ይመስገን አልን

Saba Shiferaw 🇪🇹(Abiy Ahmed Ali will lead ) profil fotoğrafı
Saba Shiferaw 🇪🇹(Abiy Ahmed Ali will lead )2 yıl önce

ልበ ቅን የስራ ሰው ጀግኒታችን ነሽ ክብርት ከንቲባ @AdanechAbiebie በርችልን Much respect and love for you 🙏🏾❤️👏🏼👏🏼👏🏼

Hiwot profil fotoğrafı
Hiwot2 yıl önce

እናመሰግናለን ጀግኒት የ7/24 የመስራት የጠንካራ አመራር ሰጪነት ውጤት🙏

Jonas profil fotoğrafı
Jonas2 yıl önce

1) "ሰው-ተኮር ልማት" መሠረታዊ የሆኑ የሰዎች/የዜጎች ፍላጎቶችን (basic needs) ከሟሟላት ይጀምራል። የመንግሥት ትኩረት ይህ ነው? 2) ከመኃል ከተማ በመልሶ ማልማት የተፈናቀሉት ነዋሪዎች የልማቱ ቀጥተኛ ተጠቃሚዎች ናቸው? መልሰው የሠፈሩትስ የት ነው?

Tari Bonaya profil fotoğrafı
Tari Bonaya2 yıl önce

The idea of human centered corridor development is a good one and should be strengthened.👏👏👏

Zeytun Hussein profil fotoğrafı
Zeytun Hussein2 yıl önce

በጣም ጥሩ ነው ቀጥሎበት👏

Kalbesa Tolera profil fotoğrafı
Kalbesa Tolera2 yıl önce

በብልጽግና ዘመን ተአምራዊ ለውጦች በማየታችን ተስፋችን ለምልሟል፤ ኢትዮጵያችንም እንደምትበለፅግ ጥርጥር የለንም!

amhara genocide profil fotoğrafı
amhara genocide2 yıl önce

ፋፋቴው ነው ሰው ተኮሩ ??? ክቡርነትዎ በየቤታችን እኮ በሳምንት አንዴ የሚጠጣ ውሃ ማግኘት አቅቶናል ? ቀልዳችሁ አልጠገብ ብሎል ።

Kelem.B profil fotoğrafı
Kelem.B2 yıl önce

ጀግኖቹ ለወጣችኅንት ✌️

surafel z profil fotoğrafı
surafel z2 yıl önce

You are so amazing . We love and respect You .

Benzer Videolar