Загрузка видео...
Не удалось загрузить видео
ውጤታማው የኮሪደር ልማት።
49,911 просмотров • 1 год назад •via X (Twitter)
Комментарии: 34

የፈጣሪ ስጦታችን ዶ/ር ዐብያችን ለምን በ7አመት ውስጥ ሀብታም መሆን ጀመርን?ለምንስ ያሁሉ እልፍ ሀብት ታቅፈን ለዘመናት አመታት ደሃ የነበርነው? ምክንያቱ ፈጣሪ ክእርስዎ ጋር ብቻ መምከር ስለፈለገ ነው ፈጣሪ ተልዕኮ ሲሰጥ ለአንድ ሰው ብቻ ሰለሆነ!

አሻግሮ የሚያይ አስቦ የሚያወራ ሀገሩን ወዳድ ከልቡ የሚሰራ አለን ምርጥ መሪ ትጉህና ጠንካራ በብልፅግና መንገድ የሚቆም ጠንክሮ አለን ምርጥ መሪ በተግባር የሚለፋ ሳይሆን በወሬ አለሽ ጀግና መሪ ኢትዮጵያ ሀገሬ።

We’re proud of the work your administration accomplished. Thank you!

How hateful a person has to be not to appreciate the leaders of this nation. Hate is killing the hater causing stomach ulcer. I know most of these haters are paid by arch enemy of this country. One thing I am sure is that Ethiopians are behind the changes taking place. Thank you.

U r miracle leader🫢

Awesome! You manage for today & lead for tomorrow. Thanks the Change agent!

ጀግና መሪ አብቾ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

Good Urban Design side Walk and cycling Road is one of WHO strategy to combat increasing Number of NonCommunicabe Diseases(NCDs) like Diabetes, High Cholesterol, Obesity and Cardiovascular disease... By increasing Physical activities of Urban populations. Health benefit so Good

Thank you sir ! Keep the good work . The coming generation will admire you for the outstanding performance you shown to clean out Addis Ababa !

Amazing World Leadership.Focused on building the country and future generations.

Thank you for incredible work 🙏

The effective corridor development reflects Ethiopia’s vision for modern infrastructure, connectivity, and prosperity. A milestone achievement for our nation.

nuf jiradhuu abuchuu kenyas

Amazing nw my pm በርታ 👏👏👏

ሁልጊዜም እራሳችንን ለማግኘት እንድንችል ብቻ ነው እኔ የምሰራው።ሁሉም ሰው የተሰራበትን መጥፎ ስራ አውቆ በማስተዋል ለመፍትሔው ተግቶ ሊሰራ ይገባዋል፣ሁሌም ችግሮችን ብቻ ሲያወራ እየዋለ መፍትሄውን ማግኘት አይቻለውምና

እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር @AbiyAhmedAli እና የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ @AdanechAbiebie ለውጤታማው የኮሪደር ልማት። ለከተማችን የሚያመጡት ልማት፣ ትራንስፖርት እና የዕድገት ዕድል በግልፅ ተግባር ተገልጿል። እናመሰግናለን!

እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ይሁን !!!

Well done #AddisAbaba Congs #PMAbiy for the commendable work that you are doing for the #Ethiopia & #Africa deserves better too.

የፈጣሪ ስጦታችን መሪያችን ዶ/ር ዐብያችን በ7 አመት ድንቅና ተስፋ ሰጪ ስራዎና ሀብታም አየሆነን ላይ መሆናችን ስናይና በአፋር ምድር ሱፍ ስንዴና ሩዝ ምርት ሰናይ ደሃ ሆነን የቀየነው ፈጣሪ ምክሩን መንገር የፈለገው ለእርስዎ ብቻ ነበር ማለት አልን!!

የኢትዮጵያ ብልጽግና ሩቅ እንዳልሆነ የሚገልጹ ተግባራት ናቸዉ። ጠቅላያችን ፈጣሪ ከእርስዎ ጋር ይሁን❤

ውጤት የትጋት ሚስጢር ነው! ጐለቶማ 🙏

ልዕለ ሰው መሪያችን ዶ/ር ዐብያችን በመላ ሀገሪቱ አየሰሩት ያለ ድንቅ ስራዎች ውጤትት አንዱ አካል የሆነው የአፋር ክልል ላይ ሱፍ ስንዴ ሩዝ ማሾ ማብቀልዎ ስናይ ለዘመናት ደሃ ሆነን የቆየው ፈጣሪ ምክሩን መስጠት የፈለገው ለእርስዎ ብቻ ነበር።

How many times are you going to tell us about this corridor project of yours? Start some other ventures other than war for God's sake 😂

ሰው የተሰጠውን እድል በትክክል ሲጠቀም በአንተ አየሁ።አላህ በሁሉ ነገርህ ከጎንህ ይሁን።በርታልን!!!

Good job. keep it up! Next year, focus on improving our public school infrastructure, which means better labs, updated curricula, & corruptions in the public sector. Also, please limit the endless Brahnu Jula interviews. we can't move forward without fixing these core issues!

This is ETHIOPIA

realy almost as in Europe at June

ማታ ተናግሮ ጠዋት በተግባር አቦ አጃኢባ ነው።እኛ አገር ያሉ የወሬ ጥንብ አንሳዎቹ ልማት ተጓተተ ገንዘቡ ተበላ ለማለት ምክንያት ሲያጡ የከተማ ልማት ግድብ ስንዴ ወደብ የመከላከያ ቴክኖሎጂ ማዳበሪያ ምን ያደረጋል ይላሉ ታዲ ለ🇪🇹 ለመና ይሻላል?

እናመሰግናለን ኑርልን🌿🌿🌿💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏

ጎረቤት ሃገራት ጭምር የኮሪደር ልማት ልምድን ከኢትዮጵያ እየወሰዱ በሃገራቸው ተግባራዊ ለማድረግ በሂደት ላይ ይገኛሉ።

አስደናቂ የኮሪደር ልማት ውጤት 💪💪💪💪

These cadres are proud of you, because of the leftover they get from you. But Ethiopian people despise you, disgusted by you. They want you gone. Your flashy, glittery corridor can't be food for most Ethiopians.

You have transformed Addis Ababa

አየህ በምክንያት እንደሆነ ያከበርኩህ እንደ ሁልጊዜዬ ከዚህ በላይ ከፍ ብለህ ልይህ በቃ ።
Похожие видео
የ ጨቅላው የኮሪደር ልማት ይሄን ይመስላል፤ እየመጣችሁ ዋኙ ለማንኛውም ማለቴ ተዝናኑ😂
Tewodros Tefera
29,963 просмотров • 2 лет назад
