Video wird geladen...

Video konnte nicht geladen werden

Zur Startseite

ሲኖ ትራክ በሙዝ ልጣጭ አይወድቅም::

14,868 Aufrufe • vor 3 Jahren •via X (Twitter)

9 Kommentare

Profilbild von Leah🔮
Leah🔮vor 3 Jahren

በጣም ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ ሲኖ ትራክ በመሀይም አጭቤዎች እየተነዳ የስንት ንፁህ ደም ያፈሰሰ አገልጋይ ነው የባህርይ መመሳሰል ደሞ ብትይስ 🫠

Profilbild von Fasika ZeWolkait 💚💛❤️
Fasika ZeWolkait 💚💛❤️vor 3 Jahren

😁   "ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር ሆይ፥ ወዮልሽ" መክብብ 10:16

Profilbild von ShalomEthiopia👨🏽‍⚕️
ShalomEthiopia👨🏽‍⚕️vor 3 Jahren

#Abiy the ሲኖትራክ

Profilbild von Zelalem Birhanu
Zelalem Birhanuvor 3 Jahren

አወዳደቁን እድሜ ከሰጠሽ በቅርቡ ታያለሽ

Profilbild von StopAmharaGenocide
StopAmharaGenocidevor 3 Jahren

ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች

Profilbild von gizaw demeke
gizaw demekevor 3 Jahren

ልክ ነው: ከለውጡ በሁዋላ ብዙዎች ሲኖ ትራክ ገዝተዋል:: ሚሊዮኖችም ዳቦ ከተገኘ በሙዝ እንዲበሉ ተመክረዋል::

Profilbild von Adonay Tesema
Adonay Tesemavor 3 Jahren

ሲኖ ትራኩ ፍሬን በጥሶ መንገድ ላይ ዘር እየመረጠ እየጨፈለቀ ነው

Profilbild von ኤርሚያስ መለሰ
ኤርሚያስ መለሰvor 3 Jahren

ወያኔም ተራራ ተገፍቶ አይወድቅም እያለ ነው የተፈጠፈጠው 🤔🤔🤔🤔🤔😥😪😪😪😪😪

Profilbild von የሊያስ
የሊያስvor 3 Jahren

ሲኖትራኩን አንቺ ነሽ ማታ ማታ ምታ የምትነጂው?

Ähnliche Videos

የህግ ያለህ! የሚዲያ ባለስልጣን ያለህ! ከዛሬ ነገ ይሻሻላል አልን። ብዙ ነገር እንዳላየ አለፍን። ግን የዚህ አይነቱ ባለጌና የዚህ አይነቱን ባለጌ የሚያቀርቡ የዩቱዩብ ሚዲያዎች እንደተባይ እየተባዙ መጡ እንጂ ሊቀንሱ አልቻሉም። አንድ ተራ አንደበቱን እንኳን መግራት ያቃተው ሰው የሐገር መከላከያ ሰራዊትን የተከበረ መለዮ ለብሶ “እኔ ተልእኮ ላይ ነኝ” እያለ ይደነፋል። አንድ ቀን ወታደራዊ ስልጠና ሳይወስድ “ ወታደር ነኝ” ይላል። ጭራሽ ከአመራሮች ጋር የተነሳውን ፎቶ እያሳየ “ እየኝ ከጀነራል እገሌ ጋር የተነሳሁትን ፎቶ” እያለ ይጎፈላል። የመከላከያ አባል ሳይሆኑ ወታደር ነኝ ማለትም ሆነ የወታደሩን መለዮ ለብሶ መንቀሳቀስ ለአመታት የሚያስቀፈድድ ወንጀል ነው። ግን ማን ይጠይቀው? ማን ነገሬ ብሎ ይሄን ይቆጣጠር? ማን ሚዲያውን Monitor አድርጎ የዚህ አይነቱን ቀጣፊ ስርአት ያሲዝ? በየቀኑ በዱር በገደሉ ሐገር ሊያስቀጥል ደሙን የሚገብረው ወታደርስ እንዲህ አይነቱ ባለጌ አደባባይ ወጥቶ በስሙ ሲነግድና ከመከላከያው ባህሪና አላማ ውጪ ህዝብና ህዝብን የሚያናክስ የጥላቻ ስብከት ሲያስተጋባ ሲያይ ምን ይሰማዋል? የሐገር መከላከያ ሰራዊት መለዮ በማንም መንደርተኛ አረቂያም ሊለበስ አይደለም ሊነካ አይገባውም እያልን ይሄ ደግሞ መጥቶ ጭራሽ ደረቱን ነፍቶ ለተልእኮ ነው የለበስኩት ይለናል። ህግ! ስነስርአት! አይከበርም ወይ? ለምንድነው ምታሸማቅቁን? የዚህ አይነቱን ባለጌ አይዞህ የምትሉትስ ምን ነክቷችሁ ነው? ለምንድነው እኛንስ ተናጋሪዎች ምታደርጉን? ኢትዮጵያ ውስጥ እነዚህን ትኩረት ፈላጊ የዩቱዩብ ሚዲያዎችንስ የሚቆጣጠራቸው ባለስልጣን መስሪያ ቤት የለም ወይ? ለሐገር ኢሜጅ አይጨነቁ! ለመከላከያ ክብር አይጨነቁ! ለህፃናት አእምሮ አይጨነቁ! ማነው ሃይ የሚልልን? ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ደቃቃ ስቱዲዮ ሰርቶ ፖድካስትና ሚዲያ እያለ ያለሙያውና ስራው በየቅያሱ የማይገመገም የዩቱዩብ ሚዲያ እያቋቋመ ቤተሰብ ሲያፈርስ አይተናል። ያለሙያው ዳኛ ሆኖ የቤተሰብን ገበና አደባባይ ሲያወጣ አይተናል፣ የፍርድቤትን ስራ ቀምተው የ DNA ውጤት እስከመናገር ደርሰዋል፣ ቤተሰብ የህብረተሰብ መሰረት ሆኖ ሳለ ለህፃናት ልጆች ሳይጠነቀቁ የባለትዳሮችን ገመና ፣ የወንድምና እህት፣ የእናትና ልጅን ለመስማት የሚያስፀይፉ ጉዶችን በየቀኑ ይግቱናል። ለቅሶ እየሸጡ በሚሊየን የሚቆጠር ብር ያፍሳሉ። ግን አንድም የሚቆጣጠራቸው አካል የለም። ግብር አይከፍሉ። ኮንተንታቸው አይመረመር። የሚያስተላልፉት ጉድ በብሮድካስቲንግ ባለስልጣን አይገመገም። መንግስት ሃይ አይላቸው። ምን ጉድ ነው? ማነው የሚመለከተው አካል? ማነው እነዚህን አረመኔ የሚዲያ ባለቤቶች የሚገራልን? ማነው የሰው ጓዳና ገመናን እየቀረፁ ወደህዝቡ የሚደፉትን እነዚህ የሰይጣን ቁራጮች አንድ የሚልልን? ይኸው ጭራሽ አሁን የማንንም ዱርዬ የተከበረውን የመከላከያን ልብስ አልብሰው ያንቧርቁብናል። ሚዲያዎቹን መቆጣጠር ካልቻላችሁ ለሚችል ሰው አሳልፋችሁ ስጡ። ህግ ይከበር። በየማህበራዊ ሚዲያው የሚተላለፉት ነገሮች ጆሮን ጭው ያደርጋሉ። መቼ ነው ይሄ የሚያበቃው? እንዲህ አይነት በሐገር መከላከያ ስም የሚነግዱ ባለጌዎችንስ መቼ ይሆን ህግ የሚቀጣልን?

Natnael Mekonnen

29,751 Aufrufe • vor 3 Monaten