Video yükleniyor...
Video Yüklenemedi
ሽንታም 🙄😱🤫
33,414 görüntüleme • 3 yıl önce •via X (Twitter)
10 Yorum

Mahlet ⛪️ 🦁 🦅3 yıl önce
ይሄን መልዕክቱን በኦሮምኛ አይሻለውም ነበር 😂🤣

Mercato3 yıl önce
አሁን ይሄንን የሚዘላብድ ሰውዬ ከቁምነገር ቆጥረህ share ማረግ ለሰውዬው ክብር መስጠት ነው

FanoHero3 yıl önce
You are doing them a favor by sharing. Just report when you see these kind of videos

Kedir Habesha3 yıl önce
ከዚህ በላይ መብላት አለ እንዴ አማረኛ ምግብ 😜😜እንጀራስ ትበላለህ ፈይሳ ????😜

Menbi3 yıl önce
ሽመልስ ደሞ ብቅ ይልና''ኦሮሞ ላይ ያላችሁ ጥላቻ.." ይለናል 😩

Son of Menelik3 yıl önce
በአማርኛ እያወራ እንደሆነ እረስቶታል.......ጅል.

Mesfin Biru3 yıl önce
እድሜው ስንት ይሆን ይሄ ወጣት? መቸም በዚህ የሚናደድ ያለ አይመስለኝም፡የሚያዝን እንጂ!

Maranata Adonai3 yıl önce
ትልቋ እሜይቴ አንድ ጊዜ የኢቶጵያ ሕዝብ 80 ሚሊዮን ደረሰ ሲሏቸው እናብዬ አካሉም ተቆጥረው ነው 🥴 ያሉት ትዝአለኝ 😬

Yeአብ-ጠጋ3 yıl önce
እባካቹ ፍትሀት ይደረግለት ። የለም እኮ ያለ መስሎት ነው እንጂ አማርኛን በአማርኛ እየተሳደበ ። እኔን ገለቴ

BlueNile3 yıl önce
Unfortunately you’re too late. The EOTC has translated the Bible and other holy books in afan oromo.
Benzer Videolar
0:26
Sensitive content
🙄🙄🙄😱😱😱
Muhammad Tuhasan
21,005 görüntüleme • 10 ay önce
