Загрузка видео...

Не удалось загрузить видео

На главную

አይዞሽ ገለቴ 🙄

28,079 просмотров • 3 лет назад •via X (Twitter)

Комментарии: 0

Нет доступных комментариев

Здесь появятся комментарии из оригинального поста

Похожие видео

ታላቁ ቅሌት ሃብታሙ ከሚሰራበት የ 360 ስቱዲዮ እቃ ሰርቆ ሊወጣ ሲል እጅ ከፍንጅ ተይዞ እንዲህ ሲዋረድ ሳይ ለሱ እኔ ተሸማቀቅኩ። ከጋሻ ጃግሬው ገሰር ሊያመልጥ ሲል የያዙት ሰዎች "አንተ በምን ሞራልህ ነው አብይን የምትናገረው" ሲሉም ሰማሁ። ሃቅ ያናግርህ ይላል የወሎ ሰው። እነዚህ ናቸው እንግዴ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ሲሰድቡ የሚውሉት ጎበዝ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ 49 አመቱ ነው። ሃብታሙ አያሌው 46 አመቱ ነው። ሽመልስ አበራ ጆሮ 59 ወይም ከዚያ በላይ ነው። አብይ 18 አመት ሳይሞላው ወታደር ሆነ። አርባ አመት ሳይሞላው ኮረኔል ሆነ። የሐገሪቱን ትልቅ ተቋም ኢንሳን መሰረተ። PHD ውን ያዘ። በ 42 አመቱ የታላቋ ሐገር ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነ። በ 43 አመቱ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ግዜ የአለም ትልቁን የሰላም የኖቤል ሽልማት ተሸልሞ ሎሬት ተባለ። ይህ ሁሉ የሆነው ገና 45 አመት ሳይሞላው ነው። ሃብታሙና ሽመልስስ? ዘንድሮም በሐገረ አሜሪካ የካሜራ ሌባ ተብለው በአደባባይ ይዋረዳሉ። 😄አምነው ሃላፊነት የሰጧቸው ጓደኞቻቸውን ክደው እቃ ደብቀው ሊያወጡ ሲሉ በፖሊስ ኪሳቸው ተበርብሮ ይባረራሉ። ከዛ ለተልካሻ ካሜራ ያልታመኑ ሰዎች 130 ሚሊየን ህዝብ የሚያስተዳድረው ጠቅላይ ሚኒስትር ላይ አንድ ክፍል ተሸሽገው ይበጠረቃሉ። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ውሳኔውን ላንተ ትተናል። አንዲት ደቃቃ ስቱዲዮ ተስማምተው መምራት ያቃታቸው የገንዘብ አንበጣዎችና የዩቱዩብ ኩብኩባዎችን እየሰማህ የጠላት መጠቀሚያ አትሁን። ቻይኖች ሲናገሩ "ወሬ ሩዝ አይቀቅልም" ይላሉ። የሚያወራልህን ሳይሆን በተግባር የሚሰራልህን ተመልከት። በመዋጮ የተገዛን ካሜራ ሰርቆ የሚያመልጥ ታጋይ ሐገርህን ሽጥልኝ ቢባል አይኑን ሳያሽ "ስንት ብር?" እንደሚል የታወቀ ነው። ከሁሉም ጋር እንተዋወቃለንኮ። እኛ ብንናገር የሚሰማን አጥተን ነበር ይኸው ከጀርባ የሚወጓት የኢትዮጵያ አምላክ በራሱ ግዜ ፀሃይ ላይ አሰጣቸው። አሁንኮ ሃብትሽ አይኑን በጨው አጥቦ ፖለቲካ ሊተነትን ይመጣ ይሆናል። መቼስ ሐፍረት አያውቅም። አይዞሽ ገለቴ አለ ቀነኒሳ 😄

Natnael Mekonnen

16,935 просмотров • 10 месяцев назад