正在加载视频...
视频加载失败
ቀልድ ነው በሉኝ 🤣🤣
17,792 次观看 • 3 年前 •via X (Twitter)
10 条评论

ነብዩ3 年前
Can you blame them though? I’d be shitting my pants too if I was in their shoes 😂

Ⓕⓔⓣለወርቅ 🦅3 年前
🤣🤣🤣

backbencher3 年前
Wtf is this 😂

Ⓕⓔⓣለወርቅ 🦅3 年前
ሰዋሰው 🤣

Frita Samuel3 年前
ቀልድ እና ቁምነገሩ ተቀላቀለብሽ አይደለ?😂😂 እነዚህን ሰዎች ጎረቤቶችሽ ሆነው ወይ አብረውሽ ተምረው ወይም በስራ ቦታ ላይ አብረሻቸው ሰርተሽ ባጠቃላይ አብረሻቸው ኖረሽ ካላወቅሻቸው በሚድያ ብቻ ከሆነ እነሱን የምታቋቸው በየግዜው እንደው በጨዋ ቃል ልግለፃቸው እና በድፍረታቸው እና በሰገጤነታቸው እንደተገረማችሁ ትኖራላችሁ!

Elyas Yayeh3 年前
ምን ጉድ ነው 🤣🤣 Comedians አሳዘኑኝ 🤣🤣

Ⓕⓔⓣለወርቅ 🦅3 年前
አናዘዝናቸው 🤣

HNOK3 年前
is abiy the only one of the cadres that speaks amharic? sheesh.

Haleta3 年前
ምን ቀልድ ነው..ጥፋቱ የእኛ ነው...አድገዋል ብለን መተዋችን ነው ለዚህ ያደረሰን...ሁሏንም በግዜ ጭናቸው ውስጥ ገብተን ምዝልግ ማድረግ ነበረብን!

FanoHero3 年前
🤣🤣🤣🤣🤣
相关视频
0:39
Sensitive content
#እነማን_ናቸው_በመቃብር_ጉድጓድ_አፋፍ_ላይ_ያሉት_ሰዎች❓❓❓😆😆😆 ምን ለማለት ነው ❓እርግጠኛ ነኝ የበሰሉ እድሜ የጠገቡ ለማለት ነው አይደል❓😅 #Ethiopia ይቅርታ አትሳቁብኝና ምናልባት ሲባል ሰምቼ ስለማላውቅም ሊሆን ይችላል ግን እኔን አንዱ “ከመቃብር ጉድጓድ አፋፍ ላይ ስለሆንሽ #እንደማትዋሺ እርግጠኛ ነኝ ቢለኝ የምቀየመው ይመስለኛል” 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🏃♀️🏃♀️🏃♀️🏃♀️
𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼
21,345 次观看 • 2 年前
