Загрузка видео...
Не удалось загрузить видео
ፊልም ነው በሉኝ🤲
23,008 просмотров • 1 год назад •via X (Twitter)
Комментарии: 11

Mizanu M. ⚖️1 год назад
Who’s is this Pimp?

JusticeIsNotFree1 год назад
እዩ ጩፋ

Solar Heavy1 год назад
- Know Me

G...✟1 год назад
ኢትዮጵያ እሚገርም ጀዝባ'ኮነው ያፈራችው!👤

Getnet Ethiopia1 год назад
የመንግሥት ሃይማኖት ቁጭበሉዎች (ነቢዮች) ዘና ፈታ እያሉ ነው። 🙃 "አገር ሲያረጅ ፣ ጃርት ያፈራል!" ነው ጉዳዩ።

Mekonen Gonet1 год назад
ይኸ መጃጃል ወደ ሌሎች አካባቢዎች እንዳይዛመት መጠንቀቅ ነው። ግን እንደዚህ አይነት ፕሮቶኮል በየትኛው ሕግ ነው የተፈቀደለት?

Dishet1 год назад
አዋሳ ገብርኤል መጣንብህ ይመስላል። መሳራያ ትጥቆች መለዮ ልብስና አለባበሶች የመንግሥት ሚና ምን ይሆን? የክርስቶስ ልጅ ነኝ ባዮች ለምን በጦረኝነት ይመካሉ?

faya@H1 год назад
ሀይማኖታዊ መንግስት እየተመሰረተ መሆኑን አመላካች ነው። የሀይማኖት መሪ በጌታ የተመረጥኩኝ ነኝ ሁሉን እፈፅማለሁ ሲል የነበረ ፖስተር ሲታጀብ ገራሚ ነው

🌹solean🌹1 год назад
አሆ ፊልም ነው 🙏

Fee1 год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Mr. Pi(The pioneer)1 год назад
As long as Abiy is on power betam bizu የድድብና negeroch will continue like never before
