Video yükleniyor...

Video Yüklenemedi

Ana Sayfaya Dön

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ

87,289 görüntüleme • 2 yıl önce •via X (Twitter)

10 Yorum

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን profil fotoğrafı
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን2 yıl önce

አቢቹ #ኢትዮጵያ ማለት ደቡብ ብቻ እስኪመስል ድረስ እዚህ የዋህ ቦታ ትመላለሳለህ! ትግራይን ከረገጥክ 5 አመት ሆነ! አማራ ክፍለ ሀገርን ከረገጥክ አመት አለፈው! ወለጋን ከረገጥክ እንዲሁ ከሸገር ውጭ መንቀሳቀስ አስቸጋሪ መሆኑ መቸም አልጠፋህም!

geni ኢትዮጵያዊ profil fotoğrafı
geni ኢትዮጵያዊ2 yıl önce

አብቹኮ የኔ ጀግና መሪ ትለያለህ ትችላለህ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

ﹰDUDU DUDU profil fotoğrafı
ﹰDUDU DUDU2 yıl önce

የኔ ባለ ብዙ ትህትና! አንተን የመሰለ መሪ ስለሰጠን ፈጣሪ ይክበር ይመስገን!!!

Sintayehu W. Abagaro🇪🇹 profil fotoğrafı
Sintayehu W. Abagaro🇪🇹2 yıl önce

የጉራጌ ህዝብ ለክብር ጠቅላያችን ያላቸውን ከፍተኛ ፍቅ መቆጣጠር አቅቷቸዋል። ከጠቅለዩ ጋር በመሆን ለመንደርተኞች ለባንዳዎች እና ለከፋይ ላኪዎቻቸው ጭምር ከሚከፈላቸው ገንዘብ ይልቅ ኢትዮጵያ እንደምትበልጥባቸው መልእክት አስተላፈዋል።

💚💛❤ዊቷ Tigist profil fotoğrafı
💚💛❤ዊቷ Tigist2 yıl önce

💚💛❤ዬን ሊባርክ የተነሳውን የእግዚአብሔርን እጅ የሚያቆም የለምና በርቱልኝ የ🇪🇹ዬ መሪ @AbiyAhmedAli እና ልጆቿ👏 በቃ 🇪🇹ዬ መበልፀጓ ግድ ነው. "20.. የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን.."ነህ 2

አብይ አህመድ አሊ መወገድ አለበት‼️ ABIY MUST BE REMOVED‼️ profil fotoğrafı
አብይ አህመድ አሊ መወገድ አለበት‼️ ABIY MUST BE REMOVED‼️2 yıl önce

@AbiyAhmedAli ተበዳ‼️

hiwotkal🇪🇹 profil fotoğrafı
hiwotkal🇪🇹2 yıl önce

??

Kelem.B profil fotoğrafı
Kelem.B2 yıl önce

ይገባሃል ውዱ መሪያችን🌹

ﹰDUDU DUDU profil fotoğrafı
ﹰDUDU DUDU2 yıl önce

የፈጣሪ ስጦታ!!!

Dr. Ambachew Assefa profil fotoğrafı
Dr. Ambachew Assefa2 yıl önce

በህዝባቸው ልብ ውስጥ ውስጥ የሚኖሩ ብዙ እርቀቶችን በስራ ሂደው ያሳዩን የከፍተኛ ልክሞ ያሳዩን ጀግናው መሪያችን ዶ/ር አብያችን መላ የኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ እርስዎ ላይ ያለው ፍቅርና ድጋፉ ለመግለፅ ሰልፉ ሲወጣ ስናይ ደስ አለን!

Benzer Videolar

ይሄኛው የብልጽግና ደሴት አጋፋሪ ደግሞ በአክቲቪስቶች ይውደሙ እያለ ነው። እሱ በሚያስተዳድረው ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል 206 አክቲቪስቶች የነበሩ ቢሆንም ሁሉንም አስረናል ብሎ እንደ በጎ ነገር ልምድ እያካፈለ ነው። ====== “ጃዋር ወንድሜ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አምባገነንነት አለ። ክልሉ በቀድሞ ፖሊስ ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው ነው ሚመራው። ፌስቡክ ላይ ፅፋችኋል በማለት እኔን ጨምሮ ብዙዎቻችን ታስረናል። እኔ ከታሰርኩ ከዓመት በኋላ በመቶ ሺ ብር ዋስ ወጣሁ ከሆሳዕና ማረምያ። አሁንም ያልወጡ ሌሎች አክትቪስቶች አሉ የዩንቨርስት መምህር እና ታጋይ መለሰ አብረሃም ከፒ ኤች ዲ የመጨረሻ ዓመት ትምህርቱ ከኤርፖርት ይዘውት 5 ዓመት ፈርደውበታል፣ አንዱ ክስ ፕሬዝደንቱን ተችተሃል የሚል ነው። እኔም የደብረ ብርሀን ዩኒቨርስቲ መምህርና የአአ ዩኒቨርስቲ 3ኛ ዲግሪ ተማሪ ነበርኩ በእስር አሰቃዩኝ፣ በየግዜው መጥርያ አውጥተው ሲያሳድዱኝና መቀመጥ መስራት ሲከለክሉኝ ተሰደድኩኝ፣ በኤርፖርት ታግደሃል ብለው ሲመልሱኝ ሳይዙኝ በሶማሌ ላንድ በኩል ከሀገር እየወጣሁ ነው። ብቻ ተንከራተትን። “እንዳሻው ይህን የአፋና ልምዱን ጋምቤላ ሀዶ እያካፈለ ነው”

Jawar Mohammed

20,077 görüntüleme • 1 yıl önce